Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)
by ሾተል » Fri May 23, 2008 7:03 pm
አጤ ቴዎድሮስ ይህን ንግግር ሲሰሙ ከመቀመጫቸው ብድግ ብለው "እንዲህ ነው መሸምገል;ሁለት ጠጉር ማብቀል::በደለኛው እኔ ነኝ::ፍረዱብኝ" ብለው በተከሳሹ ወታደር ቦታ ወርደው ቆሙ::ወድያውም ፈራጆች በፈረዱት ፍርድ መሰረት ለሟች ወገኖች 500 ብር የደም ዋጋ ቴዎድሮስ እንዲከፍሉ ተፈርዶ በስምምነት አለቀ:.ለዚያን ዘመን ዋጋ በቴዎድሮስ ላይ የተፈረደው 500 ብር አጠፌታ ዋጋ መሆኑ ነው::
-
ሾተል
- ዋና አለቃ

-
- Posts: 9619
- Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
- Location: Vienna-Austria
by ሾተል » Sun Sep 14, 2008 6:45 pm
ሰሞኑን ክፍሉ ስራ ይጀምራል
ሾተል
-
ሾተል
- ዋና አለቃ

-
- Posts: 9619
- Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
- Location: Vienna-Austria
by ሾተል » Sat Jun 13, 2009 5:48 am
እስክንመለስ ድረስ በዚህ ተጠቀሙብን...
አገር ቤት ያላችሁ አየሩ እንዴት ነው...ምን ሸክፈን እንምጣ....እስቲ እዛ ያላችሁ ከምንኖርበት ሆቴል ኑና እንያችሁ...
ሾተል ነን
-
ሾተል
- ዋና አለቃ

-
- Posts: 9619
- Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
- Location: Vienna-Austria
by ሾተል » Wed Aug 12, 2009 1:13 am
-
ሾተል
- ዋና አለቃ

-
- Posts: 9619
- Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
- Location: Vienna-Austria
by ሾተል » Thu Aug 30, 2012 5:16 pm
ወደፊት በሉለት ይለይለት::
ሾተል ነን....ያላነበቡ ያነቡት ዘንድ ስበን አመጣነው
-
ሾተል
- ዋና አለቃ

-
- Posts: 9619
- Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
- Location: Vienna-Austria
Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ
Who is online
Users browsing this forum: No registered users and 8 guests