::ሰሞኑን ደግሞ ተድላ ላይ ተነስተህበታል :: አየህ ዋርካ ላይ ሁሉ ተሰድቦ ዝም አይልም ምናምንህንም ያውቃል
አይ እንሰሳው እንሰት::ምኔ የማይታወቅ ሆኖ ሲያበቃ ነው ተላ ቁሉ እኔን አውቆ የተደበቀ ታሪኬን ሆነ ድርጊቴን ያወጣብኝ?ለካስ ምስኪን እንሰሳ ነኽ::የዋኽ አሽቃባጭ ሊጢ እንሰሳ::
እስቲ ለተላ ቁሉ የመለስኩለትን እይና ካወቀኝ እንዲያዝረከርከኝ ግሪን ላይት የሰጠሁትን አንብብና ተባብራችሁ ጉዴን በማውጣት አሳፍሩኝ::
እስክመለስ ከታች ለተላ ቁሉ ፖለቲካ ሩም የጻፍኩለትን አንብበው::
http://www.cyberethiopia.com/warka5/vie ... 3&start=30
ተላ ቁሉ እንደተንበጫረቀው
አንተ የብልግና ሊቅ :- ገደብ የማታውቅ ሥድ አደግ ባለጌ ...
ዋናው የአንድ ነገር ሊቅ ደቂቅ ጠቢባን አዋቂ ደላቂስ መሆናችን ስለሆነ የሚያስፈልገው በብልግና ሊቅነታችን አንተ ከብቱ ተላ ቁሉ አምነኽ ስለመሰከርክልን ባናመሰግንም ክብር ተሰምቶናል ::ይኼንንስ ተመራምረን ተጠበን የሊቅነትን መስፈርት አሟልተን ባንለቀቅ ኖሮ መች በከብቶቻችን ሊቅነታችን ይመሰከርልን ነበር ?ወይ መታደል ::
ለመሆኑ ያለእናት ተወልደህ ያደግህ ነህ ?
ጥያቄህን ለመመለስ መጀመርያ በዳርዊን ፍልስፍና የተወለደ ፍጡር ካለ ወዲህ በለኝ ::በርግጥ እኔ እንዳንተ ያሉ ከብቶቼን ፈቶ የመገጣጠም እውቀቱ ስላለን እንዲሁም እንደ አሸን ኒክ አስፈጥሮ ዋርካን መዋእለ የእንጨት ሽበታም መቦረቅያ ማድረግ ስለምንችል የኒክ መአት አስፈጥሮ ከህሊናቸው አርቆ በአንድ ሾተል በሚሉት ኒክ ብቻ ቁጭ በድግ ስለምናሰራ ከብቶቻችንን የመፍጠር ጥበብ የላችሁም ብሎ የሚጠረጥር ስለማይኖር እኛም ይኼ ይቀራል ብለን አንጠረጥርም ::
የአንተን ዝባዝንኬ የሚያይ የለም ::
ድሮስ በስማ በለው ስለምትኖሩና ውሸታችሁ እንደ እናታችሁ ---- የተለተጠ ስለሆነ በቀደዳችሁ መሀል አንገታችሁን የሚያስደፋ እውነተኛ ማስረጃ መች ይሆንላችሁና ..... ከጤናችሁ ወይ ከእድሜያችሁ ሳትሆኑ እንዲሁ በፖለቲካው ዙርያ እንደዋሻችሁ ሰውን እንዳማችሁና የሰውን ስም ያለቦታው እየከተታችሁ አንጎላችሁ በሽተኛ ሆኖ እንድትኖሩ ነገር ግን ያሰባችሁት አልሳካላችሁ ብሎ እምቢ አላረጅም ብላችሁለምትባክኑ እውነት እምች ይዋጥላችሁዋል ::
ድሮም ቆርጦ ቀጥል ስለሆናችሁ እውነተኛ ታሪኩን ወዲህ ደብቃችሁ ቪድዮ ቆርጣችሁ ያገኛችሁን መስሏችሁ ስትዋሹ ክብርነታችን ወድያው እውነቱን ዱቅ ዱቅ ቢያደርግ አውጪው እስከነኒኩ ማለት እኔውነኝ የሚሉት እንደናቱ እስም ተሸማቆ በዛው ጠፋ ::አንተን እንደህጻን ስትጨመላለቅ ያው ከች አደረኩልህ ....ታድያ እውነት ባንተ ህይወት ውስጥ አልፎ ስለማያውቅ አላይም አያለሁ ምናምን እያልክ እጅ ከፍንጅ በመያዝህ የሌባ አይነደረቅነትህን ታሳየን ገባ ::
ነገር ግን ወደድክም ጠላህም ሌሎችንም ከብቶቼን ጨምሮ የምጽፈውን ታነባላችሁ .....የምለጥፈውን እየተስገበገባችሁ ትጎበኛላችሁ ::ስድባችንን ብልግናችንን ሳይቀር እየተንገበገባችሁ ያቀረሸነውን ሳይቀር ትልሳላችሁ ::ስለዚህ ያ ክብርነታችንን አያስጨንቀውም ::
አምባቸው አባተ ደጀኔ (ሾተል ) ወይም የዋርካው ኦሣማ ቢን -ላደን ራስህን ማንቆለጳጰሱን ተወውና :- አሁንም እደግመዋለሁ - ዘንድሮ አጭበርብረህ ከኦስትሪያ መንግሥት የተቀበልከውን የፖለቲካ ሥደተኝነት ወረቀት መልስ ::
የበላኸው ይመለስና ልብ ካለኽ ለኦስትርያ መንግስት እንደለመደባችሁ በየግል መቶ መቶ ኒክ ስምና ኢሜል አውጥታችሁ ለኦስትርያ መንግስት አምባቸው አባተ ደጀኔ ወረቀት እንዳይሰጠው ሰጥታችሁት ከሆነም ወያኔ ስለሆነ አስመልሱት ብላችሁ የሎቢ ትግል ነው የምትሉት በቃ እንደዛ አድርጋችሁ ወይ አስከልክሉን ወይ አስመልሱን ::ያንንም ታደርጉ ዘንድ በክብርነታችን ሆነን ፈቅደናል ::ቅቅቅቅቅቅቅቅ
አንተ ሾተል የወያኔ ቋሚ ጠበቃ እና ሎሌ ነህ :
ምን ችግር አለው ብሆን አይደለሁም እንጂ ::ደርግን የሚያክል የተጨመላለቀ የንግደለው ማህበርተኛን የሚያክል አንባገነን እኮ ነው የጣለው ::ታድያ ከጀግኖች ከተዋጊዎች ጎራ ቢቻል መሰለፍ ያሳፍራል ወይስ ያስከብራል ?ወያነ እኮ እንዳንተ ያለውን ውሸታም ቆርጦ ቀጥል ስም አጥፊ በእርኩሰትና ክፋት የከረፋውን ደም መጣጭ እኮ ነው በጀግንነታቸው ድራሻችሁን ያጠፉት .....ግማሻችሁን እስር ቤት እያግማሙ ድሮ ድሮ የሰውን ደምና ስጋ እየበላችሁ ስትጠቱ የነበራችሁት ፈርስና ደም ብዛት ልብ ድካም ስኩዋር ሆኖ በራሳችሁ ጊዜ እዛው እስር ቤት ወደ ወድያኛው እንድታሸልቡ አደረጋችሁ ::ታድያ አንባገነንን የሚያክል የደደቦች የወረኞች ስብስብን ዳግም እንዳትነሱ አከርካርያችሁን ብሎ ድራሻችሁን ላጠፋ ተዋጊ ቡድን አባል አይደለም የፈለጉትን ቢኮን ያስከብራል እንጂ ያሳፍራል ?ችግሩ ክብርነታችን ሊሆን ስለማይችል እነሱን አይሆንም እንጂ በክብርነታችሁ ሆናችሁ ከጀግኖቹ ጎራ ተቀላቀሉ ብንባል ስንት ቺክ በዳረጎት ታሽሩናላችሁ ብለን በመደራደር አንድ ውሳኔ ላይ መድረሳችን አይቀርም ነበር ::እነሱም አያደርጉትን እኛም አንሆንም እንጂ ::ወይ ነዶ ::
የወያኔ ተቃዋሚ አይደለህም :: አንተ ወያኔን ይህን ያህል እየወደድክ ኦስትሪያ ምን ታደርጋለህ ?
ወያኔን እየወደዱ አምላክ በፈጠራት አለም ውስጥ የፈለጉት ቦታ የመኖር የሰው ልጅ ሙሉ መብት ስለሆነ እንኳን ወያነን እንውደድ አንውደድ ያልነገርናችሁ አይደለም እነ ሰልኪ ኦሪጅናል ወያኔ ሆነው ሲያበቁ የሚኖሩት በውጩ አለም ነው ::አንተም ኢትዮዽያን ወደህ ስታበቃ ለምን ኢትዮዽያ አትኖርም ?ወያኔ ያስረኛል ይገርፈኛል ካልክ ወያኔ የማይደርስበት ጫካ ገብተን በእምዬ ኢትዮዽያ መሬት ከአውሬ ጋር ቅጠል እየተቃማህ በመብላት ሰርቫይቭ አድርገኽ መኖር ትችላለኽ ::ወይም አይደንቲቲህን ቀይረኽ ብትኖር የትኛው ቴክኖሎጂ ነው አንድ እጁ ላይ የሰው ደም ያለበት ተላ ቁሉ የሚሉት ኢትዮዽያ ውስት ነው ብሎ በዲኤን ኤ አንተን የሚፈልህ ?
ለካስ ኢትዮዽያን ስለምትጠላ ነው ከኢትዮዽያ ውጭ ዋርካ ላይ የሚያዘፈዝፍህ አገር የምትኖረው ?ሳታውቀው አንተነትህን እያወጣኽ ትገኛለህና በል ጨመርመር አድርግልን ከብታችን ::
በሃሰት አምታትተህ የፖለቲካ ስደተኛ ከምትሆን በእርግጥ ትክክለኛ ኅሊና ካለህ ለምን ኢትዮጵያ ሄደህ የለገሠ ዜናዊን ጫማ አትጠርግም ?
ለልማቱ ንጉስ ለቀዳማዊ መለስ ዜናዊ ዋናው አገሬን ያልማ ህዝቦችዋን ያሰልጥን ከቴክኖሎጂ ጋር ያገናኝ እንጂ እንኩዋን ጫማውን መጥረግ አይደለም ብችል ሎሽን ተቀብቼ እንደ ስጋጃ ተነጥፌለት እግሩን በሰውነቴ ቢያለሰልስብኝ ደስታውን አልችልም ::እኛ እያልን ያለነው የትም ፍጪው ዱቄቱን አምጪው ነው ....ያ ካልገባህ ማንም ይሁን ማን አገራችንን የሚያለማ ሰላሟን የሚጠብቅ ህዝቡን በንቃተ ህሊና የሚያጎለብት ለእድገት ሙሉ ጊዜውን የሚሰጥ መሪ ካለ ጫማውን መጥረግ አይደለም ለሱ ዘላለም መሸጦ ባርያ ብንሆን በደስታ ነው ::
በል በደንብ ተዋጠልኽ ?
ያንን ግን አታደርገውም :- ምክንያቱም የመጨረሻ የተምታታብህ አስመሣይ የወያኔ ሎሌ ስለሆንክ :: አሁንም ቢሆን እዚህ ሰውን ለማደናገር ከመሞከር ወደላከህ ወያኔ ሂድና እዚያው ከቢጤዎችህ ጋር ተቀላቀል ::
በሊጥ ማቡክያ ማሽን አንጀትህ ከፈርስህ ይቀላቀልና ለመቀላቀሉ አንተ አትነግረንም ::ሰጀስት ካደረከን ግን እሺ የኔ ጅል ከብት ::
ለነገሩ ይህን ያህል ያፈናጠረህ ዕውነቱን ስላወጣሁብህ ነው ::
ቅቅቅቅቅ ...ወደው አይስቁም አሉ ::ምኑን እውነት ነው ያወጣኽብኝ ?
ምን አስመስዬ ምን ዋሽቼ እውነቱን አወጣኽብኝ ?እኛ የምናውቀው በስማ በለውና በፈጠራ ወሬ ሳይሆን የአንድን ሰው እውነት የሚወጣው ማስረጃ በማቅረብ ነው ::ማስረጃ ስልህ እንደ ዊኪሊኩ አሳንጅ በአይን የሚታዩ በእጅ የሚዳሰሱ እውነታዎችን ስታወጣ ነው ::
እነን ጠይቀኝ እንጂ ያለኝን ፓስፖርት ስታትሴን የፖለቲካ ኬዜን እስከነ ማስረጃው ድረስ አወጣልኻለሁ ::ማንን የምፈራ መሰለኽ ::ኦስትርያም የምታኖረን በሰባዊነቷ ሳይሆን የአለም ህግ በሚያስገድዳት ህግ ነው ::ፈርቼ ዋሽቼ አይምሰልህ እየኖርኩ ያለሁት ::መብቴን የሀገሪቱ ህግ እንዲሁም የአለም ህግ በሚያዘው መሰረት እያስከበርኩ ነው ::ክብርነታችን ስለምንምና ስለማንም የሚንበጨበጭ አይደለም ::ለዛ መሰለኝ ኑሮዬን ኦስትርያ ያድርገው ብዬ ኦስትርያን በመውደድ የምኖረው ::ለምን ቢባል አንዱ ቢሮ መብተን ቢጋፋ ወደ በላይ ሄጄ ስከስ ተንዸርዽረው ከይቅርታ ጋር መብቴን ስለሚያስከብሩ ::
ምንም አይጠቅምህም እንጂ በዚች ሁለት ወር ውስጥ የሆነ ትልቅ የመንግስትን ቢሮ እንዴት እንዳንቀጠቀጥኩት ብታውቅ ዋው አንተን ለእኛ ለከብቶቹ እንደ ኤዲ አሚን ዳዳ የዘላለም ፕሬዚደንት ,ጠቅላይ ሚኒስቴር ,ፋይናንስ ሚኒስቴር ,ኢንትሪም ሚንስቴር ,ፎሬይን ሚኒስቴር , የግል ዶክተር ,ሎየር ,ጋዜጠኛ ,ኢንጅነር ,ፓይለት ,የህግ ዳኛ ,የመከላከያ ሰራዊትና የፖሊስ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ወዘተ አድርገን መርጠንሀል ብለኽ እኔ ስልጣን ባልወድም ነገር ግን ለከብቶቸ ህልውና ለነ ተላ ቁሉ ,ሀየት ,ሀዲስ 1,ጌይፖልዮን ,እንሰት ወዘተ ስል ስል ስልጣኑን ተቀብያለሁ ብዬ በደስታ ጠምጄ አርሳችሁ ነበር ::
እና ወንድ የሆንሽ የምትቆርጡት ቪድዮ ሆነ ማንኛውም እኛን የሚያጋልጥና ከዋርካ በማፈር የሚያስቀር መረጃ ካላችሁ አቅርቡ ተፈቅዶላችሁዋል ::
በዚህ አጋጣሚ ሰሞኑን አንድ እንሰሳ እንሰት የሚሉት ከብት አለኝ ....ታድያ የሆነ ነገር ጀመረኝና በቢሆን አለም ሲቀባጥርና ያለህን ማስረጃ አቅርብ ሲል ወድያው የጠየቀኝን ማስረጃ ባቀርብለት ፍየል ወደዚህ ቅምዝምዝ ወደዚያ መልስ መልሶ ሊያረሳሳ ሞከረ ::ለዛውም ተላ ቁሉን ነው ዋቢ አድርጎ አንተን ተላ ቁሉ ያውቅሀል ብሎ ያቀረበው ::ታድያ ተላ ቁሉ በል ሂድና ሰንጌ መላወሻ ላሳጣው ያልኩትን እንሰሳው እንሰትን የሆነ ልሸሸገው የማልችለውን ማስረጃ ካለኽ አቅርብለትና ያንቆራጠኝ ::
ለማንኛውም የእኔና የእንሰት እንሰሳውን ክርክር ከታች አለ ሂዱና አንብቡና እነዚህን ከብቶች ምን ያኽል እየተጫወትኩባቸው እንዳለ እዩልኝ ስሙልኝ ::
http://www.cyberethiopia.com/warka5/vie ... &start=195
ሾተል ነን ........ለከብቶቹ ውጋት