[/quote]
ኦሽናችን ለተሳትፎህ እናመሰግናለኝ የተቀደሠ ሃሣብ ነው:::
ግን እቺ ሊንክህን ተከትዬ እንዳዘዘችኝ ባደርግ ኢ-ሜይልህ ውስጥ ጠብቅ ብላ አስደገፈችኝ .... ይሄው 36 ሠሃት ሆናት ቅቅቅ
[/quote]
ሰላም .
ዋናው. ኢ.አድራሻህን በትክክል ከጻፍክ በሰከንዶች ውስጥ ነው መልስ የምታገኘው::
እኔ ስሞክረው መልሱ ፈጣን ነው:: አማርኛውን ግንማንበብ አልቻልኩም. ምን ማድረግ እችላለሁ??[/quote]
ሰላም ካሳው...
ወደ ፒዲፍ ለመቀየር የፈለከው ፋይል በ ዎርድ የተጻፈ ከሆነ እና
አንተም የአማርኛ ፎንት የተጫነበተ ኮምፒውተር ከሆነ የምትጠቀመው አማርኛውን ልታነበው ይገባ ነበር...
ፕሪሞ ፒዲፍ በነጻ ዳውንሎድ ማድረግም ትችላለህ
ይህኛው ደግሞ ያለ ኢንተርኔት ግንኙነት ፋይሎችህን
ወደ ፒዲፍ መቀየር ያስችልሀል...በጣም ቀላል አይነት ነው...መመሪያውን መከተል ብቻ...::
ሰላም ሰላም እንሰት
እንኩዋን ደህና መጡ ብያለሁ.. :D
ያንን cutepdf ሞከርኩት ግን ምናባቱ እንደሆን አላውቅም እኔ ላይ ሲሆን
ጥምም አለብኝ...ቅቅቅ
ግን ስለ ሊንኩ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው...
እስኪ ምናልባት እነዚህ ፎንቶች እና ኪቦርድ ለይ አውት እንዳላችሁ ቸክ አድርጉ....
እኔ በጣም ጠቃሚ ሆነው አግኝቻቸዋለሁ....
ftp://ftp.ethiopic.org/pub/fonts/TrueType/GeezFontInstall.exe
ይህኛው በቀጥታ የGF Zemen የአማርኛ ፎንት ለመጫን የሚያስችል ነው... ፕሮግራሙን በሚጫንበት ጊዜ አድራሻው C:/windows/font መሆኑን ልብ እንበል ::
ይህኛው ደግሞ keyman amharic keyboard ነው አብዛኛዎቹ ፕሮግራሞች ላይ በአማርኛ
ለመጻፍ ቀላል መንገድ
ftp://ftp.ethiopic.org/pub/fonts/TrueType/amh-uni.exe
መልካም እሁድ :D