የኮምፒውተር የሶፍትዌር እና ተዛማጅ ጥያቄዎች እና መረዳጃ..

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby ብራንጎናትርን » Wed May 28, 2008 12:56 am

Ocean12 ለምላሽህ አመሰግናለሁ::

ላንተ ጥያቄ ምላሽ ጽፌ ነበር ግን ዋርካ በላብኝ:: :evil:

ስረጋጋ በጥሩ መንፈስ ስሆን ምላሼን እጽፋለሁ::

ላሁን ግን I really need a fresh air...

ከምስጋና ጋር
"The purpose of education is not to fill buckets, but to light fires." – Yeats
ብራንጎናትርን
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 736
Joined: Fri Dec 29, 2006 6:31 pm

Postby ዋናው » Wed May 28, 2008 1:18 am

ኦሽናዊው ለመልካም ዕውቀት መረዳጃህ አድናቆቴን አሰልሼ ልነግርህ ነው ብቅ ማለቴ
እስቲ ሠሞናቱን ዋርካችን ላይ ስለምበዛ ጥያቄዬን ደግሞ ይዤ ከች እላለሁ::

ከበዛ ብዙ ማድነቅ ጋር
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2802
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby ocean12 » Sun Jun 22, 2008 9:17 pm

ይህችን አምድ ከተወረወረችበት ጥግ ስር ፈላልጌ አመጣሁዋት... :)
አዲስ ነገር ጠፍቶ ሳይሆን ዋርካ የድሮ መሰብሰቢያነቱዋ ተለውጦብኝ በሄድኩበት ሁሉ
የቃላት ጦርነቶች ተፋፍመው አንት የንትን ልጅ... አንት እንትን ብቻ ሆነው ባያቸው ጊዜ እረ ምናባቱ ብዬ ገሸሽ አልኩ:: :)
አንዳንድ እንደዚያ አይነት "ጦርነቶች" የሌሉበት ቤቶችን እየመጣሁ ማየቴን ግን አላቁዋረጥኩም::
ወሬው ይብቃ ወደመጣሁበት ነገር ልሂድ... :)
ዛሬ ከዚህ ሳምንት የኢንተርኔት ወሬዎች መሀከል በየቦታው ጎልቶ ስለሚሰማው የአዲሱ ፋየር ፎክስ ብራውዘር ለመጠቆም ነው አመጣጤ::
Image
አዲሱን ፋየርፎክስ 3 ይጫኑ

አዲሱ ፋየር ፎክስ በአሁኑ ሰዓት ያሉት ብራውዘሮች ሊስተካከሉት በማይችሉበት ፍጥነት አዳዲስ ለውጦችን
እያቀረበ ሲሆን ይህ አሁን በዚህ ሳምንት የተለቀቀውን አዲስ ቨርዢን በተለቀቀበት ማክሰኞ 1pm ጀምሮ
በ(24) ሰዓታት ውስጥ ብቻ
8 ሚሊዮን ጊዜ ዳውንሎድ ተደርጉዋል ቀጥሎ ባሉት 2 ቀናት ውስጥ የተጨመሩትን 6 ሚሊዮንን ጨምሮ
በ14 ሚሊዮን በ72 ሰዓታት በብዛት ዳውንሎድ በመደረግ አዲሱን ሪኮርድ እንዲይዝ አብቅቶታል::
ጥቂቶቹን አዳዲስ ለውጦች ለመጠቆም ያክል አዲሱ ቨርዢን ድረ-ገጾችን ለመክፈት በጣም ፈጣን መሆኑ:
ctl እና + ን በመጫን ገጾችን ማቅረብ
እና ctl እና - ን በመጫን ገጹን ማራቅ (zoom in and zoom out) በቀላሉ ማድረግ:
ገጾችን በአንድ ክሊክ ብቻ ቡክማርክ ማድረግ:ሀሰተኛ በሆኑ ድረ-ገጾች ግዢ እንዳያደርጉ በቀላሉ ማወቅ እንዲችሉ
በአንድ ክሊክ ብቻ የድረ-ገጹን ትክክለኝነት ማረጋገጥ እና ሌሎችም Firefox Features እዚህ ጋ ይጫኑ
እኔ ይህንን ብራውዘር ወድጄዋለሁ እየተጠቀማችሁበት ያላችሁ አስተያየታችሁን
ብትወረውሩ አሁን መጠቀም ለሚያስቡ የሚጠቅም ይመስለኛል::
ተጫማሪ .... :lol: :lol:
Image

እስኪ አንጠፋፋ.... :)

መልካም እለተ ሰንበት!
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

Postby ብራንጎናትርን » Mon Jun 23, 2008 1:30 am

^ ኦሽናችን ... አዲሱ ፋየርፎክስ በጣም አሪፍ ይመስላል::

አንድ ቅራኔ አለኝ ... እኔ እያለሁ ያቺን እንቅልፋም ድመት እዛ ውስጥ መጨመራቸው በጣም ቅር ተሰኝቻለሁ:: :lol:


:oops: ዐይኔ ... ዐይኔ ያለው ሸዋንዳኜ ነበር? :lol:

ስለ ማክ የጠየቅከኝን አልረሳሁም:: ጊዜ ሳገኝ ጫር ጫር አደርጋለሁ::

አትጥፋ ... :)
"The purpose of education is not to fill buckets, but to light fires." – Yeats
ብራንጎናትርን
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 736
Joined: Fri Dec 29, 2006 6:31 pm

Postby ሚሚ2008 » Sun Jun 29, 2008 4:13 pm

ሰላም
ትንሽ
ሚሚ
Last edited by ሚሚ2008 on Sat Jun 13, 2009 2:02 am, edited 1 time in total.
selam
ሚሚ2008
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 30
Joined: Sun Apr 29, 2007 3:36 pm
Location: nmn

Postby ocean12 » Fri Jul 04, 2008 5:07 pm

ሰላም ሚሚ 2008
ለጥያቄሽ መልስ ለመስጠት የቻለኩት አሁን ገና ነው...የዛች የእንጀራ
ነገር በሩጫ ልትገለኝ ነው.. :)
ይህችን መልስ ከዚህ በፊት ይህንኑ ጥያቄ ጠይቀው ከተመለሱት መልሶች የሚስማማውን ነው.
..ለሁሉም ችግሩ ከተፈታ እስኪ አሳውቂን.... መልካም እድል::

Reset system Internet security settings

When you attempt to download an executable file on Windows (e.g., an .exe or .msi file)
you may see a Firefox Downloads window with the error message:

* This download has been blocked by your Security Zone Policy.
Image
You may experience this problem if the Windows option for Launching applications
and unsafe files is disabled. To fix this:

1. From the Windows menu, open Control Panel.
2. Switch to Classic View and double-click Internet Options.
3. Select the Security tab.
4. Click the Custom level... button to change the settings for the Internet zone.
5. Scroll down to the option, Launching applications and unsafe files (under "Miscellaneous").
Image
6. Select Prompt (Recommended).
7. Click the OK button.
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

ocean12

Postby ወርቅሰው1 » Sat Jul 05, 2008 6:11 pm

ocean12!
ኦሺን12 እና በአጠቃላይ እዚህ ገጽ ላይ የምትካፈሉትን ውድ ኢትዮጵያዊያንን ሁሉ አደንቃለሁ:: ካገኛቺሁዋት ትምህርት ለወገኖቻቺሁ አስባቺሁ የምርታቀርቧቸው ሁሉ ጠቅሟል:: አገር ቤት የሚገኙት ታዳጊ ወጣት ልጆች ይህን የናተን አካሄድ ተመልክተው እንዲጠቀሙ አገራቸውንም አስበው እንዲጠቅሙ ተገቢ ነው<የኔ ጥያቄ ግን ዋርካዋ ይህን የመሰለ ገጿ በአገሯ ላይ ይነበባል ወይ ነው? ካልሆነስ በፖለቲካ ምክንያት እንዳትነበብ ዘግተዋት ይሆን ወይ ነው? ያሁሉ የፍትህና የዲሞካሲ ጥያቄ ይሆናል:: በዚያም ምክንያት የአፍሪካ መንግሥታት የህዝባቸውን የአይምሮ እድገቶቹን ሳይሆን የሚያስቡት የራሳቸውን ከስልጣን ላይ የመቆየት ዓላማዎችንና ብሎም ገንዘብ ለቀማዎችን ብቻ ነው ሆነዋልም:: መጪው ትውልድ ግራ እንደተጋባ መኖር የለበትም:. በዚያ ምክንያት ዋርካዋ ለህዝቧ ያለማንም ተቆጣጣሪ ነጻ ሆና ትነበብ ነው? ባጠቃላይ የምትከበሩ የኢቶጵያ ልጆች ስለሆናቺሁ ይህን የማስተማርና የማስረዳት አላማቺሁ ወደፊት ሊቀጥል ያውም በከፍተኛ አስተሳሰቦች መሐል በመሄድ የተመሰረተ ሊሆን ይገባል?

ዋርካዋም የዚህን የቴክኖሎጂ ገጽ ልክ እንደፍቅሩ:. እንደፖለቲካውና ስነጹሑፉ ሁሉ የራሱና ራሱንም የቻለ ቤት ልትከፍትለት ይገባል? እጅግ ጠቃሚ ነገር ነውና?

አክባሪያቺሁ
ወርቅሰው1
ከ(ሰሐሊን)
ወርቅሰው1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4075
Joined: Wed Nov 05, 2003 9:49 pm
Location: Sehalin

Postby ocean12 » Sun Jul 27, 2008 5:37 pm

ሰላም ለሁላችሁ!
ወርቅሰው 1 ስለ አስተያየቱ በበኩሌ ምስጋናዬ ይድረስ ብያለሁ በዚች ክፍል የሚያውቁትን
እና ሌሉቻችንም ልንጠቀምበት ይገባል ብለው ያላቸውን የሚያካፍሉን እና
ጥያቄዎቻችንንም የሚያቀርቡ ሁሉ ሀሳባቸው ከኔ ጋር አንድ እንደሚሆን አስባለሁ:: :)
ዋርካ በሀገራችንን በነጻ የመነበቡን ነገር እጠራጠራለሁ ገጹ በሀገራችን የታገደ እንደሆነ በዋናው ገጽ ላይም ተጠቅሱዋል
ነገር ግን እንደ ሌሎቹ የታገዱ ድረ ገጾች ሁሉ ተጠቃሚው
በጉዋሮ በኩል (proxy servers) እየገቡ ማንበብ (መጠቀም)እንደሚችሉ አውቃለሁ( እኔ ባለፈው ጊዜ ያደረኩት ያንን ነው)
በል አንተም እንግዲህ ያለህን ከመወርወር አትቦዝ :)

ዛሬ ደግሞ ለቲቪ ተከታታይ ፊልም አዘውታሪዎች እና ወዳጆች ሙሉ ፊልሞቹን በ HD ጥራት በነጻ የምታዩበትን
የድረ ገጽ ማጣቀሻዎች ከዚህ በፊት ካላያችሁት ለመጠቆም ነው::
http://www.hulu.com/

http://www.fancast.com/full_episodes

እስኪ እናንተም የምታውቁትን ወርወር አድርጉ
ሰሞኑን ደግሞ አዳዲስ የወጡ ፊልሞችን ማየት(ዳውንሎድ)ማድረግ የሚቻልበትን መንገድ ይዤ ብቅ እላለሁ::
ሰላም ቆዩልኝ
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

Postby እናትዬ » Tue Jul 29, 2008 11:11 pm

ለአንገት ማስገቢያ ሰላምታና አድናቆት ለዚህ ቤት!...

ብዙ ነገር ሳላበዛ የእኔን ችግር ላውራችሁና እንደምትሆን አድርጉኝ.... አንደኛው የላፕቶፕ ኮምፒወተሬ ችግር ዋየር ለሱን የሆነ ነገር እነካለው ብዬ ከነድራሹ ከኮምፒውተሩ ውስጥ አጥፍቼው አሁን ፍሪ ዋየርለስ ኔትወርኮችን ማግኘት አልቻልኩም... ስለዚህ እንዴት እንደገና ያጠፋሁትን ዋየርለስ ወደ ኮምፒወተሬ መመለስ እችላለው?..

ሌላው ያሁ ሜሴንጀር ብቻ ስጠቀም የሚያስቸግረኝ ቫይረስ አለ... ይህ ቫይረስ በኦንላይን ከሰው ጋር ሳወራ ወደ ኮፒወተሬ የገባ ሲሆን የእኔን ያሁ ሜሴንጀር ኦፍ ላይን ሳደርገው ወደ ኦን ላይን ያወጣኝና... የእኔ ጓደኛ ለሆኑና ኦንላይን ላይ ላገኛቸው ሰዎች ሁሉ ቫይረስ እየላከብኝ ተቸግሬ አሁን ያሁ ሜሴንጀር መጠቀም አቁሚያለው... ቫየረሱን ለማጥፋት ያልተጠቀምኩት አንቲ ቫይረስ የለም... አሁን የባስ ብሎ ቫይረሱ የአንቲ ቫይረስ ሲዲ ገና ሳስገባለት ለኮምፒውተሩ ቁይልፍ አድርጎ ያስቀምጠዋል... እናም ምን አባቴ ይሻለኛል ብዬ ተጨንቄባችሗለውና የምታውቁት ካለ አንድ መፍትሄ አኑሩልኝ....

አመሰግናለሁ...
Image
እናትዬ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1286
Joined: Sat Jan 13, 2007 11:21 am
Location: ቀፊራ - ድሬደዋ

Postby እናትዬ » Tue Jul 29, 2008 11:12 pm

ለአንገት ማስገቢያ ሰላምታና አድናቆት ለዚህ ቤት!...

ብዙ ነገር ሳላበዛ የእኔን ችግር ላውራችሁና እንደምትሆን አድርጉኝ.... አንደኛው የላፕቶፕ ኮምፒወተሬ ችግር ዋየር ለሱን የሆነ ነገር እነካለው ብዬ ከነድራሹ ከኮምፒውተሩ ውስጥ አጥፍቼው አሁን ፍሪ ዋየርለስ ኔትወርኮችን ማግኘት አልቻልኩም... ስለዚህ እንዴት እንደገና ያጠፋሁትን ዋየርለስ ወደ ኮምፒወተሬ መመለስ እችላለው?..

ሌላው ያሁ ሜሴንጀር ብቻ ስጠቀም የሚያስቸግረኝ ቫይረስ አለ... ይህ ቫይረስ በኦንላይን ከሰው ጋር ሳወራ ወደ ኮፒወተሬ የገባ ሲሆን የእኔን ያሁ ሜሴንጀር ኦፍ ላይን ሳደርገው ወደ ኦን ላይን ያወጣኝና... የእኔ ጓደኛ ለሆኑና ኦንላይን ላይ ላገኛቸው ሰዎች ሁሉ ቫይረስ እየላከብኝ ተቸግሬ አሁን ያሁ ሜሴንጀር መጠቀም አቁሚያለው... ቫየረሱን ለማጥፋት ያልተጠቀምኩት አንቲ ቫይረስ የለም... አሁን የባስ ብሎ ቫይረሱ የአንቲ ቫይረስ ሲዲ ገና ሳስገባለት ለኮምፒውተሩ ቁይልፍ አድርጎ ያስቀምጠዋል... እናም ምን አባቴ ይሻለኛል ብዬ ተጨንቄባችሗለውና የምታውቁት ካለ አንድ መፍትሄ አኑሩልኝ....

አመሰግናለሁ...
Image
እናትዬ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1286
Joined: Sat Jan 13, 2007 11:21 am
Location: ቀፊራ - ድሬደዋ

Postby ocean12 » Fri Aug 01, 2008 6:40 pm

ሰላም እናትዬ
እንኩዋን መጣሽ :)

የዋየርለሱ መጥፋት ምናልባት disabled ሆኖ ይሆን?
እሱን በቀላሉ ኤኔብል ማድረግ ትችያለሽ
Start>Control panel>Network Connection>
Right click on Network Connection>Enable.

እስኪ ይህንንም ቸክ አድርጊ

Start>Control Panel>System>Device manager እናም ከዛ
ዝርዝር ውስጥ Network Adopters የሚለውን ፈልጊና Wifi Adapter
ኢነብልድ መሆኑን አረጋግጪ ካልሆነ Right click>Eneble.

ይህንን ማድረግ ደግሞ በቀላሉ ዋየርለስ ያለብት ቦታ ስትሆኚ እራሱ ፈልጎ እንዲያገኝ ያደርገዋል
1. Open the Start menu and click Control Panel.
2. Double-click Network Connections.
3. Right-click Wireless Network Connection and click Properties.
4. Select the Wireless Networks tab.
5. Select the Use Windows To Configure My Wireless Network Settings check box.
6. Click OK.

የሚገርምሽ ነገር በያሁ ሜሴንጀር በኩል ስለሚመጣው
ቫይረስ እስካሁን አልሰማሁም ነበር እናም እንዳንቺ አይነት ችግር ለገጠማቸው ሰዎች
መፍትሄ የሆነ እና ከዚህ በፊት በሌሎች ሰዎች
የተመለሰውን መልስ ከሌላ ድረ ገጽ ፈላልጌ ነው ያመጣሁት:)
ይህን ማጣቀሻ ተጠቅመሽ ተጨማሪ መልሶችን አንብቢያቸው
http://forums.sureshkumar.net/system-security-ethical-hacking/7790-yahoo-messenger-virus-attack.html
ላስጠነቅቅሽ የምፈልገው ይህንን መመሪያ በጥንቃቄ መከተል አለብሽ እነዛን run box ውስጥ የሚጻፉትን
ነገሮች copy እና paste ብታደርጊያቸው ይመረጣል::

It is one of the most powerful Trojan /virus I have ever seen.. If your computer is infected with this virus " It will sends the nsl-school.org url to all of your friend list in yahoo messenger using your ID . So with in few hours many of your friends will get infected with it.

I don't know the actual target of the idiot who created it. May be to advertise his site or to steal very imp data from your computer. I resolved the problem manually from 2 infected PC's. Just go through the below steps carefully.

What are those links ?:

Nsl-school.org or other (Do not open this url in your browser).

If you are infected with it what is going to happen ?

1: It sets your default IE page to nsl-school.org, you can’t even change it back to other page. If you open IE from your comp some malicious code will automatically executed into your computer.

2: It will disables the Task manager / reg edit. So you can’t kill the Trojan process anymore.

3: Files that are gonaa installed by this virus are svhost.exe , svhost32.exe , internat.exe.

you can find these files in windows/ & temp/ directories.

4: It will sends the secured & protected information to attacker

How to remove this manually from your computer ?

1: Close the IE browser. Log out messenger / Remove Internet Cable.

2: To enable Regedit

Click Start, Run and type this command exactly as given below: (better - Copy and paste)

REG add HKCU\Software\Microsoft\Windows\CurrentVersion\Policies\System /v DisableRegistryTools /t REG_DWORD /d 0 /f

3: To enable task manager : (To kill the process we need to enable task manager)

Click Start, Run and type this command exactly as given below: (better - Copy and paste)

REG add HKCU\Software\Microsoft\Windows\CurrentVersion\Policies\System /v DisableTaskMgr /t REG_DWORD /d 0 /f

4: Now we need to change the default page of IE though regedit.

Start>Run>Regedit

From the below locations in Regedit chage your default home page to google.com or other.

HKEY_CURRENT_USER\SOFTWARE\Microsoft\Internet Explorer\Main

HKEY_ LOCAL_MACHINE\SOFTWARE\Microsoft\Internet Explorer\Main

HKEY_USERS\Default\Software\Microsoft\Internet Explorer\Main

Just replace the attacker site with google.com or set it to blank page.

5: Now we need to kill the process from back end. Press Ctrl + Alt + Del

Kill the process svhost32.exe . ( may be more than one process is running.. check properly)

6: Delete svhost32.exe , svhost.exe files from Windows/ & temp/ directories. Or just search for svhost in your comp.. delete those files.

7: Go to regedit search for svhost and delete all the results you get.

Start menu > Run > Regedit >

8: Restart the computer. That’s it now you are virus free.

እነዚህ ነገሮች ሊረዱሽ እንደሚችሉ ተስፋ አደርጋለሁ : ለሁሉም የደረስሽበትን
አሳውቂን::
Last edited by ocean12 on Fri Aug 01, 2008 8:14 pm, edited 2 times in total.
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

Postby አዋሽ98 » Tue Aug 19, 2008 6:30 pm

ሰላም Ocean,
ምነው እንደዚህ ቤትህ ጣል ጣል አደረግካት;)? በሰላም ነው? I hope so. እየውልህ ፎቶዎች ነበሩኝ USB ላይ ዋርካ ላይ ለመለጠፍ አስቤ ነበር ግን ያው መጀመሪያ ሌላ ዌብሳይት(flickr etc) ላይ upload ማድረግ እንዳለብኝ ነው እሱ እራሱን የቻለ ስራ ነው በዚህ ላይ they have limited the # to 200 pix. ሌላ የምታውቀው short-cut መንገድ አለ? sorry, i am sooooo lazy which i can't help it. :roll:
መልካም ጊዜ
አዋሽ98
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 171
Joined: Mon Sep 26, 2005 3:22 pm
Location: Lay Sefer

Postby ዋናው » Wed Aug 20, 2008 1:01 am

ሠላም ቤተ ኦሽናዊያን እንኳን ለቡሄ አደርሳቹ

በፈጠረው ሠው ሚያላግጥ አኒሜሽን ላሳያቹ እስቲ ካላያችሁት በጣም ሚያዝናና ነው እዩት::


እዚችጋ ጠንቆል ያድርጉ
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2802
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby ndave » Wed Aug 20, 2008 8:10 pm

ጤና ለዚህ ክፍል ተሳታፊዎች ይሁን

ወንድም ጋሼ ዋናው መልካም ቡሔ ለርሶም ::

ኦሽናችን መልካም ይዘካል በርታልኝ !!
ndave
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Mon Sep 22, 2003 10:29 am

Postby ocean12 » Sun Aug 31, 2008 6:25 pm

ሰላም ወገኖቼ...
ndave የጠፋ ሰው: እረ ደግ አይደለም ወዳጄ..
ቶሎ ቶሎ ብቅ ብትል ደስታውን አንችለውም... :D ታዲያ በደረቁ አይደለም :D
ዋናው...በጣም ደስ የሚል አኒሜሽን ግሩም ፈጠራ...ምስጋናዬ
ይድረስ::
አዋሽ98... እረ እንኩዋን በደህና ተመለስክ ወዳጄ :D
እረ እኔስ ይቺን ቤት ጣል ጣል ማድረጌ አልነበረም
...እዚህ የሚመጣው ሰው ሁሉ በመጠየቁም በመመለሱም
አስተያየት በመስጠቱም እንዲሳተፍ በመፈለግ ነው
ለአሁኑ ጥያቄህም የማውቀውን ለመመለስም ዘግየት
ያልኩት::
እንደኔ እንደኔ ስንፍናውን የት አባህ ብለህ እንደ
flicker ወይም photobucket ላይ መጀመርያ upload
ለማድረግ ብትነሳ ነው የሚያዋጣህ.. :D አንተ ባልከው
መንገድ በቀጥታ በ USB ፖስት ለማድረግ የሚቻል ነገር
አይመስለኝም ለሁሉም እስኪ ሌላ መንገድ አለው የሚል
ሰው ካለ ደግሞ እናያለን :D
መቼም ያለህን ሁሉ ባይሆንም እስኪ ስትችል ስትችል
አንድ አንድ እያልክ አቁዋድሰን..እኔ አንድ ሃምሳ ፎቶ
እጠብቃለሁ.. :)
በሉ መልካም እሁድ ለሁላችሁም...ሰሞኑን ያመለጡኝን
ነገሮች ላይ ልድረስባቸው.. :D
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests