የኮምፒውተር የሶፍትዌር እና ተዛማጅ ጥያቄዎች እና መረዳጃ..

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby የሚሚ:ባል » Wed Sep 24, 2008 7:08 pm

ocean12 wrote:የሚሚ ባል ዳውንሎድ እንድናደርግ እና እንድንደሰትበት ፖስት ካደረከው
በሙዚቃ መሳሪያ የተቀነባበረ ሙዚቃ ጨምሮ ዋልፔፐሩን
አንድ ቀን ምሽት 'ኦ... ያ እንትና ነው አይሽው እንትናን እዛጋ' እያልን አመሸንበት ...ትልቅ ምስጋና!
ወደጥያቄህ ሳልሄድ.. :) የአብርሃም የሳራ ያድርገው! እንትፍ እንትፍ ብያለሁ.. :) (ወይኔ ሲያምሩ እኛስ መቼ ነው ባታስብልብኝ ኖሮ እኔም ወድጄው ነበር)
ባለፈው ይህንን አንተ ያነሳህውን ጥያቄ ብራንጎናትርን አንስቶት አንዳንድ ማጣቀሻዎች ለጣጥፈን ነበር ምናልባት
ሊረዱህ ይችላሉ በማለት እዚህ አምጥቻቸዋለሁ::
http://www.linguistsoftware.com/lamu.htm#Macintosh
ይህኛው ዋጋው ውድ ሆነብኝ ብሎ ነበር እናም
እኔ ይህንኛውን ገጽ አገኘሁ
http://tlt.its.psu.edu/suggestions/international/bylanguage/ethiopic.html

እኔ ማክ የሚባል ነገር ኖሮኝ ስለማያውቅ አልሞከርኩትም
እስኪ ሞካክር እና ውጤቱን አሳውቀን.. :)
አንድ ቀን እኔም ወደማክ ማቅናቴ አይቀርም ቢሳካልኝ... :)
ቪስታ አንጀቴን አሳረረኝ :)

የሰላም ሳምንት ይሁንላችሁ...መልካም ጊዜ::

ኦሺን!! እንደው ኪቦርድህ ይባረክ! ከዛም ጣቶችን! ብሬይንህም ይባረክ! በጣም በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ!በጣም አስደሰትከኝ! ማክ የገዛሁት ወድጄ አልነበረም:: የድሮ ላፕቶፔ ስትዳከም አዲስ ፒሲ ልገዛ ነበር:: ግን ዩኒ ውስጥ አኒሜሽን ኤዲቲንግ የሚሰራው በማክ ነው:: የፊልም ስራህንም ስታስረክብ በማክ ፎርማት ካላስረከብኩ ችግር ውስጥ ገባሁ ማለት ነው:: ስለዚህ ባንኬን አራቁቼ ደህና የተባለውን ማክቡክ ገዛው:) በሚገርም ሁኔታ በጣም ወደድኩት:: ያሰኘህን ሁላ ትሰራበታለህ:: አስግቶኝ የነበረው የሶፍትዌርም ችግር ቀንሷል ምክንያቱም የሲዲዎችን ኪይ እየተቀበልኩ ከጉዋደኞቼ መጫን ጀምሬአለሁ:: በአጠቃላይ ማክ : በእንተርቴይመንት መስክ መስራት ለሚፈልግ ሁሉ ወሳኝ ነዉ:: ፒሲ በዋናነት ለኦፊስ ስራ ነው::
በድጋሚ በጣም አመሰግናለሁ! እንዳልኩት እክሳለሁ!

ሰላም ዋል

ናቲ

.
Image
የሚሚ:ባል
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1276
Joined: Mon Oct 22, 2007 8:41 am
Location: dictation:donation: duration:information: foundation: gas station:relation: rotation:vacation

Re: እርዳታ!!!

Postby የሚሚ:ባል » Wed Sep 24, 2008 7:13 pm

ብራንጎናትርን� wrote:
የሚሚ:ባል wrote:.

PLS HELP!
Does ANY1 know where I can get Geez font for MAC??? All available online is for PC, and i cant view warka in amharic from mac. plssssssssss
ወረታውን እከፍላለሁ!

Hey buddy,

just click on the following link:

ftp://ftp.ethiopic.org/pub/fonts/TrueType/gfzemenu.ttf

:)

እድሜ ለኩዛ ... ይሄን ሊንክ ካገኘሁት ቆየሁ:: :wink:ብሮ በጣም ቴንኪው በኦሺን ሊንክ ዳውንሎድ አድርጌው ሰራልኝ:: ችግርህ ችግሬ ነውና እኔንም ለመጻፍ እንዳያስቸግረኝ (ቴክስት ቦርድ ላይ):: ለማንኛውም አሁን ፎንቱን እንኩዋ በማግኘቴ ደስ ብሎኛል:: ቢያንስ ዋርካ ላይ ጽፌ እገለብጠዋለሁ :D ::
በድጋሚ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ :: ሰላም ሁን::

ናቲ

.
Image
የሚሚ:ባል
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1276
Joined: Mon Oct 22, 2007 8:41 am
Location: dictation:donation: duration:information: foundation: gas station:relation: rotation:vacation

Postby ዋናው » Wed Sep 24, 2008 11:26 pm

ሰሞኑን ዋርካ ሏ ሷ ሟ የመሳሰሉትን ሆሄያት ኣቆመች ወይስ ከኔ ነው ችግሩ ይሄው ኣሁንም ምፅፈው በ geez mail ነው።
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2802
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby መብረቁ » Thu Sep 25, 2008 2:19 pm

ስላም ትብብር

አሁን ባላው ሁኒታ ስታየው your question is more along response times interms of routing update and the capacity side of things, because of the ammount of network broadcast i guess you want to evaluate the bandwidth and delay contention. In addtion to this, have you considered how this could impact the router processor i guess this need to be looked at in tandem. in a large network depending on the number of routes to be advertised and ACL's etc it is common to see processor related issues.
but going back to your question on MPLS based network one way of speeding the routing process is by using layer 2, 3 addressing scheme ? could this be a functionality that could be built in your model ?
I once saw sombody using a network simulator Comnet i believe it is called, you can choose various protocols network devices etc for your simulation and provides you with stat of various kind aid the design.
I will see if i can come up with something to assist and will let you know if i do.

መልካም ቀን
They Never Test Who Always Drink, They Always Talk Who Never Think.
መብረቁ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 47
Joined: Thu Oct 02, 2003 3:00 pm
Location: ethiopia

Postby ocean12 » Wed Oct 08, 2008 7:49 pm

ሰላም ለሁላችሁም:
የሚሚ ባል ምስጋናውን እና ምርቃቱን ጎንበስ ብዬ ተቀብያለሁ :)
ዛሬ በአጋጣሚ ከሰው ሰምቼ ሞክሬው ያሰደሰተኝን የድረ ገጽ አድራሻ ላጋራችሁ ነው ብቅ ያልኩት::
ምናልባት እስካሁን ላላወቃችሁት ጥሩ ፕሮግራም ነው: ጠቀሜታው ምን ያህል እንደሆነ እናንተው ወስኑ::
LogMeIn ይባላል::
ዋናው ስራው ከየትኛውም ቦታ ሆናችሁ እቤታችሁ ያለን ኮምፒውተር
ወይም ሌላ ቦታ ያለን ላፕቶፕ በቀጥታ መጠቀምን የሚያስችል ነው::
አንዳንዴ እቤታችሁ ባለ ኮምፒውተር የሰራችሁትን ስራ ወደ ፍላሽዲስክ ገልብጣችሁ ካልወሰዳችሁ ወይም ላፕቶፓችሁ ላይ
ሴቭ ሳታደርጉ ቀርታችሁ ማግኘት ያልቻላችሁበት አጋጣሚ የለም?
ወይም ማንም ሰው ኮምፒውተራችሁን ተጠቅሞ ምን እየሰራ
እንደሆነ ማየት ፈልጋችሁ ታውቃላችሁ?..
ለሁሉም እስኪ ይህንን ፕሮግራም ተመልከቱት...
በነጻ ለመጠቀም የሚያስችል ሲሆን ተጨማሪ አገልግሎቶችን ሲፈልጉ
ክፍያ ያስፈልገዋል::

መልካም ቀን
Last edited by ocean12 on Wed Oct 08, 2008 10:13 pm, edited 1 time in total.
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

Postby ሀዲዱ » Sun Oct 12, 2008 6:51 pm

ሰላም ለወንድም ውቅያኖስ :!: :!: :!:

የከፈትከው ቤት በጣም ጠቃሚ ሆኖ ነው ያገኘሁት :: ............................ ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ :: በርታ ::

በተቀረ አንድ ጥያቄ ይኖረኛልና የምታውቁትን ብትለግሱኝ ደስ ይለኛል ::

እስክሪን ሾት የሚባል ሶፍት ዌር ያለ መሰለኝ :: ......... ግልጋሎቱ የሰዎች (ተሰላዮች) እስክሪን ላይ የተፃፍ ነገሮችን ፎቶ እያነሳ ለሰላዩ ማስተላለፍ ነው ሲባል ሰምቻለሁ :: ........................ ይሄ ልክ ከሆነ ታዲያ ይሄንን ሶፍት ዌር በአታችመንት መልክ ለሰው ልኮ ሰውየው ያንን አታችመንት ሲከፍተው ያ ፕሮግራም ስራውን ሊጀምር ይችል ይሆን ? ......................... አንድ በጣም የምጠራጠረው (ግን ደግሞ የማውቀው) ሰውዬ እንዲህ አድርጎ አታችመንት ልኮልኝ ብከፍተው ምንም ነገር የለውም :: .................... ኖርተን አንቲቫይረስ ምንም ቫይረስ የለውም ብሎኝ ነበር :: ........................

አስኪ አንድ በሉኝ :: ................. ኮምፒውተሬ ጥሩ ኮንዲሽን ላይ አይደለም ያለው ::

ከምስጋና ጋር

ሀዲዱ
የሰቆቃውና የመከራው ማለቂያ ፤ ማብቂያ በእግዚአብሄርና በእኛ አንድነት ይሆናል
ሀዲዱ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 891
Joined: Fri Jul 13, 2007 8:58 pm
Location: Here

Postby ሀዲዱ » Wed Oct 15, 2008 6:09 pm

ምነው ወንድም ውቅያኖስ ጠፋህ ? ለመናፈቅ ብለህ ነው ?

እስኪ አንድ በለኝ :: የቤቱ ሀላፊ ነህና ለጥያቄዬ መልስ ፈልግልኝ :: ሌላም ጥያቄ ደግሞ አለኝ ::

ሀዲዱ
የሰቆቃውና የመከራው ማለቂያ ፤ ማብቂያ በእግዚአብሄርና በእኛ አንድነት ይሆናል
ሀዲዱ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 891
Joined: Fri Jul 13, 2007 8:58 pm
Location: Here

Postby ሀዲዱ » Thu Oct 16, 2008 2:34 pm

ሀዲዱ wrote:ምነው ወንድም ውቅያኖስ ጠፋህ ? ለመናፈቅ ብለህ ነው ?

እስኪ አንድ በለኝ :: የቤቱ ሀላፊ ነህና ለጥያቄዬ መልስ ፈልግልኝ :: ሌላም ጥያቄ ደግሞ አለኝ ::

ሀዲዱ
የሰቆቃውና የመከራው ማለቂያ ፤ ማብቂያ በእግዚአብሄርና በእኛ አንድነት ይሆናል
ሀዲዱ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 891
Joined: Fri Jul 13, 2007 8:58 pm
Location: Here

Postby የሚሚ:ባል » Thu Oct 16, 2008 3:18 pm

ሀዲዱ wrote:ሰላም ለወንድም ውቅያኖስ :!: :!: :!:

የከፈትከው ቤት በጣም ጠቃሚ ሆኖ ነው ያገኘሁት :: ............................ ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ :: በርታ ::

በተቀረ አንድ ጥያቄ ይኖረኛልና የምታውቁትን ብትለግሱኝ ደስ ይለኛል ::

ሰላም ሀዲዱ : እውቅያኖስ ጥፍት አለ አይደል? እስቲ እኔ በውክልና የማውቀውን ልበል::
እስክሪን ሾት የሚባል ሶፍት ዌር ያለ መሰለኝ :: ......... ግልጋሎቱ የሰዎች (ተሰላዮች) እስክሪን ላይ የተፃፍ ነገሮችን ፎቶ እያነሳ ለሰላዩ ማስተላለፍ ነው ሲባል ሰምቻለሁ ::

በዚህ ዘመን ይህንን የሚያደርግ ሶፍትዌር የለም ለማለት ቢከብድም እስክሪን ሻት ሶፍትዌሮች እኔ እስከማውቀው ድረስ ጥቅማቸው : ሶፍትዌሩን ስትጠቀም በግዜው በኮምፒዩተር መስኮትህ የሚታየውን የዌብሳይት ፔጅም ሆነ ምስል : እንዲሁም (እንደየእስክሪን ሻት ሶፍትዌሩ) እያየኸው ያለውን ቪድዮ ይቀዳልሀል:: በአጠቃላይ ሶፍትዌሩን ተጠቅመህ ኮምፒዩተርህ ላይ የከፈትከውንና በወቅቱ በመስኮቱ የሚታየውን ማንኛውም ነገር መምስልም ሆነ በሌላ የፋይል አይነት ለመቅረጽና ለማስቀመጥ ነው :: በኪይቦርድህ ተጠቅመህ ፕሪንት እስክሪን እንደምታደርገው አይነት ማለት ነው ...ምሳሌ ..አሁን እየጻፍኩ ያለሁትን በምስል መልክ ለማስቀመጥ እስክሪን ሻትንም ተጠቀምኩ ፕሪንት እስክሪን ይህንን አይነት ምስል አገኛለሁ::

Image

እናም ከላይ እንዳልኩትም ለምስል ብቻ ሳይሆን እያየህ ያለኸውን ቪድዮ እንዲቀዳልህ የምትጠቀምበት 'እስክሪን ሻት' ሶፍትዌሮች አሉ::

....................... ይሄ ልክ ከሆነ ታዲያ ይሄንን ሶፍት ዌር በአታችመንት መልክ ለሰው ልኮ ሰውየው ያንን አታችመንት ሲከፍተው ያ ፕሮግራም ስራውን ሊጀምር ይችል ይሆን ? ......................... አንድ በጣም የምጠራጠረው (ግን ደግሞ የማውቀው) ሰውዬ እንዲህ አድርጎ አታችመንት ልኮልኝ ብከፍተው ምንም ነገር የለውም :: .................... ኖርተን አንቲቫይረስ ምንም ቫይረስ የለውም ብሎኝ ነበር ::

አስኪ አንድ በሉኝ :: ................. ኮምፒውተሬ ጥሩ ኮንዲሽን ላይ አይደለም ያለው ::
ከምስጋና ጋር
ሀዲዱ

በመጀመርያ ያ ብታውቀውም የምትጠራጠረው ሰው የላከልህን አታችመንት ስለተጠራጠርከው ብቻ አታመንቱን ባትከፍት ጥሩ ነው:: ዘንድሮ በሁሉም ሶፍትዌር ስም ቫይረስ አይጠፋም እና በአታችመንት የምትቀበለውም ሶፍትዌር አስተማማኝነት የለውም:: አለመክፈት ይመረጣል:: ሌላም የምመክርህ አንዳንድ አንቲቫይረስ ሶፍትዌሮች ቀሽም ስለሆኑ ቫይረስ ሊያሳልፉ ይችላሉ : እናም እስቲ ወንድም ኦሺንን ጥሩ የአንቲቫይረስ ሶፍትዌር የሚያውቅ እንደሆን እንጠይቀውና ኮምፒዩተርህን ጠራርጋት::

መልካም እድል

ናቲ

.
Image
የሚሚ:ባል
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1276
Joined: Mon Oct 22, 2007 8:41 am
Location: dictation:donation: duration:information: foundation: gas station:relation: rotation:vacation

Postby ሀዲዱ » Thu Oct 16, 2008 7:19 pm

በጣም አመሰግናለሁ ::

ግን ታዲያ ይህንን ካነሳን ዘንዳ በኢንተርኔት ክለቦች ውስጥ ያሉ አድሚኒስትሬሽኖች በክለቡ ውስጥ ያሉ የኮምፒውተር ተገልጋዮች በሙሉ ምን እንደሚያደርጉ (እንደሚሰሩ) ራሳቸው ኮምፒውተር ላይ ቁጭ ብለው ያያሉ :: ............ ለዚህ ታዲያ ምን አይነት ፕሮግራም ነው የሚያስፈልገው ?

በተረፈ አሁንም ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው ::

ሀዲዱየሚሚ:ባል wrote:
ሀዲዱ wrote:ሰላም ለወንድም ውቅያኖስ :!: :!: :!:

የከፈትከው ቤት በጣም ጠቃሚ ሆኖ ነው ያገኘሁት :: ............................ ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ :: በርታ ::

በተቀረ አንድ ጥያቄ ይኖረኛልና የምታውቁትን ብትለግሱኝ ደስ ይለኛል ::

ሰላም ሀዲዱ : እውቅያኖስ ጥፍት አለ አይደል? እስቲ እኔ በውክልና የማውቀውን ልበል::
እስክሪን ሾት የሚባል ሶፍት ዌር ያለ መሰለኝ :: ......... ግልጋሎቱ የሰዎች (ተሰላዮች) እስክሪን ላይ የተፃፍ ነገሮችን ፎቶ እያነሳ ለሰላዩ ማስተላለፍ ነው ሲባል ሰምቻለሁ ::

በዚህ ዘመን ይህንን የሚያደርግ ሶፍትዌር የለም ለማለት ቢከብድም እስክሪን ሻት ሶፍትዌሮች እኔ እስከማውቀው ድረስ ጥቅማቸው : ሶፍትዌሩን ስትጠቀም በግዜው በኮምፒዩተር መስኮትህ የሚታየውን የዌብሳይት ፔጅም ሆነ ምስል : እንዲሁም (እንደየእስክሪን ሻት ሶፍትዌሩ) እያየኸው ያለውን ቪድዮ ይቀዳልሀል:: በአጠቃላይ ሶፍትዌሩን ተጠቅመህ ኮምፒዩተርህ ላይ የከፈትከውንና በወቅቱ በመስኮቱ የሚታየውን ማንኛውም ነገር መምስልም ሆነ በሌላ የፋይል አይነት ለመቅረጽና ለማስቀመጥ ነው :: በኪይቦርድህ ተጠቅመህ ፕሪንት እስክሪን እንደምታደርገው አይነት ማለት ነው ...ምሳሌ ..አሁን እየጻፍኩ ያለሁትን በምስል መልክ ለማስቀመጥ እስክሪን ሻትንም ተጠቀምኩ ፕሪንት እስክሪን ይህንን አይነት ምስል አገኛለሁ::

Image

እናም ከላይ እንዳልኩትም ለምስል ብቻ ሳይሆን እያየህ ያለኸውን ቪድዮ እንዲቀዳልህ የምትጠቀምበት 'እስክሪን ሻት' ሶፍትዌሮች አሉ::

....................... ይሄ ልክ ከሆነ ታዲያ ይሄንን ሶፍት ዌር በአታችመንት መልክ ለሰው ልኮ ሰውየው ያንን አታችመንት ሲከፍተው ያ ፕሮግራም ስራውን ሊጀምር ይችል ይሆን ? ......................... አንድ በጣም የምጠራጠረው (ግን ደግሞ የማውቀው) ሰውዬ እንዲህ አድርጎ አታችመንት ልኮልኝ ብከፍተው ምንም ነገር የለውም :: .................... ኖርተን አንቲቫይረስ ምንም ቫይረስ የለውም ብሎኝ ነበር ::

አስኪ አንድ በሉኝ :: ................. ኮምፒውተሬ ጥሩ ኮንዲሽን ላይ አይደለም ያለው ::
ከምስጋና ጋር
ሀዲዱ

በመጀመርያ ያ ብታውቀውም የምትጠራጠረው ሰው የላከልህን አታችመንት ስለተጠራጠርከው ብቻ አታመንቱን ባትከፍት ጥሩ ነው:: ዘንድሮ በሁሉም ሶፍትዌር ስም ቫይረስ አይጠፋም እና በአታችመንት የምትቀበለውም ሶፍትዌር አስተማማኝነት የለውም:: አለመክፈት ይመረጣል:: ሌላም የምመክርህ አንዳንድ አንቲቫይረስ ሶፍትዌሮች ቀሽም ስለሆኑ ቫይረስ ሊያሳልፉ ይችላሉ : እናም እስቲ ወንድም ኦሺንን ጥሩ የአንቲቫይረስ ሶፍትዌር የሚያውቅ እንደሆን እንጠይቀውና ኮምፒዩተርህን ጠራርጋት::

መልካም እድል

ናቲ

.
የሰቆቃውና የመከራው ማለቂያ ፤ ማብቂያ በእግዚአብሄርና በእኛ አንድነት ይሆናል
ሀዲዱ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 891
Joined: Fri Jul 13, 2007 8:58 pm
Location: Here

Postby ocean12 » Fri Oct 17, 2008 5:38 am

ሰላም ሀዲዱ,
አዎ ጥፍት አልኩ.. :) ምናባቴ ላርግ ብለህ ነው መተው ይቀላል
ወደ ጥያቄህ ስንመጣ የሚሚባልን ከፍ ያርግልን እንጂ እኔም
እስካሁን የማውቀው ስክሪን ሾት የሚባል ሶፍት ዌር መኖሩን
እና የሚሚባል ያለው እና ያሳየንን ነገር እንደሚሰራ ነው::
ዋናው ነገር ኮምፒውተርህ ያንን አታችመንት ከከፍትክ በሁዋላ
ምን ያመጣው አዲስ ጸባይ አለ?...
ሌላው ምንም ነገር ቢሆን ባለህ የቫይረስ ማጽጃ ስካን ማድረግ በተጨማሪም በኦንላይን ስካን ታዋቂ የሆነውን
Trend Microን እንድትጠቀም ነው::
እስኪ ይቺን ተጫናት እና ተመልከተው....
http://housecall.trendmicro.com/
ለሁሉም መልካም ዕድል::
የሚሚ ባል ስለተብራራ መልስህ እናመሰግናለን ወደፊትም
ይህንኑ እንጠብቃለን::

በነገራችን ላይ ለአቶ ዮሀንስ የአመቱ የሲ ኤን ኤን ታላቅ ጀግና ምርጫ ድምጻችሁን ሰጣችሁ?
http://heroes.cnn.com/default.asp#cnnContainer

እባካችሁ ድርሻችንን እንወጣ...በምትችሉት መንገድም
ለሌሎች አሳውቁ::
አመሰግናለሁ::
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

Postby ocean12 » Fri Oct 17, 2008 5:39 am

Postby ሀዲዱ » Sat Oct 18, 2008 5:42 pm

ሰላም ኦሽን :!: :!: :!:

ምን አይነት ጉደኛ anti virus ነው የሰጠኸኝ :?: ከየት ይሄንን ሁላ ነገር ፈልፍሎ እንዳወጣው ግራ ነው የገባኝ ::
ቫይረሶቹን ዲሌት ላድረግ ብሎ ፈቃድ ጠይቆኝ ዲሌት አደረገው :: ዘፈን አልዘፍን ያለው ኮምፒተውርም መዝፈን ጀመረ :: ................................ ግን after Scan የሆነ Vulnarability ያላቸው መዓት ነገሮች ወጥተው ነበሩ :: ታዲያ እነሱን ለማስተካከል Microsoft update አድርግ አለኝ :: ዊንዶውስ ፕሮግራሜ ላይሰንስድ ስላልሆነ ተውኩት ::....................... እንግዲህ ከሰሞኑን አዲስ ላሰንስድ የሆነ ዊንዶውስ ፕሮግራም እገዛለሁ ::..................
ግን የትኛው ይሻላል ? ቪስታ ያንን ያህልም አይደለም ሲሉ ሰምቻለሁ :: XP ነው እኔ የተለማመድኩት :: እሱን ከገዛሁስ በ Home Edition እና በ Professional ዊንዶውስ መኃል ያንን ያህል ትልቅ ልዩነት አለ ወይ ?

ከአክብሮት ጋር

ሀዲዱ

ocean12 wrote:ሰላም ሀዲዱ,
አዎ ጥፍት አልኩ.. :) ምናባቴ ላርግ ብለህ ነው መተው ይቀላል
ወደ ጥያቄህ ስንመጣ የሚሚባልን ከፍ ያርግልን እንጂ እኔም
እስካሁን የማውቀው ስክሪን ሾት የሚባል ሶፍት ዌር መኖሩን
እና የሚሚባል ያለው እና ያሳየንን ነገር እንደሚሰራ ነው::
ዋናው ነገር ኮምፒውተርህ ያንን አታችመንት ከከፍትክ በሁዋላ
ምን ያመጣው አዲስ ጸባይ አለ?...
ሌላው ምንም ነገር ቢሆን ባለህ የቫይረስ ማጽጃ ስካን ማድረግ በተጨማሪም በኦንላይን ስካን ታዋቂ የሆነውን
Trend Microን እንድትጠቀም ነው::
እስኪ ይቺን ተጫናት እና ተመልከተው....
http://housecall.trendmicro.com/
ለሁሉም መልካም ዕድል::
የሚሚ ባል ስለተብራራ መልስህ እናመሰግናለን ወደፊትም
ይህንኑ እንጠብቃለን::

በነገራችን ላይ ለአቶ ዮሀንስ የአመቱ የሲ ኤን ኤን ታላቅ ጀግና ምርጫ ድምጻችሁን ሰጣችሁ?
http://heroes.cnn.com/default.asp#cnnContainer

እባካችሁ ድርሻችንን እንወጣ...በምትችሉት መንገድም
ለሌሎች አሳውቁ::
አመሰግናለሁ::
የሰቆቃውና የመከራው ማለቂያ ፤ ማብቂያ በእግዚአብሄርና በእኛ አንድነት ይሆናል
ሀዲዱ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 891
Joined: Fri Jul 13, 2007 8:58 pm
Location: Here

Postby ocean12 » Wed Oct 22, 2008 3:16 am

ሰላም ሀዲዱ:
እንደ ልማዴ ጠፍቼ ብቅ አልኩ :)
ያ ቫይረስ ስካን ጥሩ ሆኖ ስላገኝኽው ደስ ብሎኛል::
ወደ ጥያቄህ እንምጣ...አንድ የማውቀውን ነገር ልምከርኽ
ምናልባት ጊዜው ሲመጣ ሁላችንም ወደ ቪስታ መገልበጣችን አይቀሬ ቢሆንም ለአሁኑ ግን ቪስታ እገዛለሁ የሚል ሀሳብ
ካለህ አሁኑኑ ብትረሳው ወይም ጎግል ሄደህ የቪስታ ችግር ብለህ ብትፈልገው መልሱን ታገኘዋለህ.. :) እኔም ቅብጥ
ሲያደርገኝ ቪስታ ገዝቼ ይሄው አሁን XP ልጭንበት እችል
እንደሆነ ለማወቅ ማድረግ ያለብኝን እያየሁ ነው::
በ XP Home and Professional መሀከል ስላለው ልዩነት
ላልክው ልዩነታቸው እንደተጠቃሚው ፍላጎት እና ሊጠቀምባቸው በሚችሉት አገልግሎቶች የሚወስን ነው::
እንደኔ አይነቱ ብዙም ከኢንተርኔት እና ጥቂትም ቢሆን
እንደ ኤዲቲንግ አይነት ነገሮችን ብቻ ለሚጠቀም ሰው
XP Home በቂ ነው :: ለሁሉም እስኪ ይቺን ማጣቀሻ ተከተል...http://www.winsupersite.com/showcase/windowsxp_home_pro.asp
ዋናው ነገር ኮምፒውተር ለመግዛት
ስታስብ ከHome እና Pro በተጨማሪ መታሰብ ያለባቸው ነገሮች አሉ
እንደ ለምን ስራ ነው የምፈልገው? Desk top or laptop? Porcessor(single,dual?...intel,AMD?) , RAM
How many gig? ,How many USB Ports, SD card reader, Hard drive, ጌም አይነት
ነገር የምትጠቀም ከሆነም Graphic card , እና DVD burner,
የመሳሰሉ ነገሮች::
ለሁሉም ከመግዛትህ በፊት ከቻልክ ኢንተርኔት ላይ ስለ ኮምፒውተሩ
የተሰጠ አስተያየት ካለ መመልከቱ አይከፋም::
መልካም ዕድል::
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

Postby ocean12 » Wed Oct 22, 2008 3:16 am

ሰላም ሀዲዱ:
እንደ ልማዴ ጠፍቼ ብቅ አልኩ :)
ያ ቫይረስ ስካን ጥሩ ሆኖ ስላገኝኽው ደስ ብሎኛል::
ወደ ጥያቄህ እንምጣ...አንድ የማውቀውን ነገር ልምከርኽ
ምናልባት ጊዜው ሲመጣ ሁላችንም ወደ ቪስታ መገልበጣችን አይቀሬ ቢሆንም ለአሁኑ ግን ቪስታ እገዛለሁ የሚል ሀሳብ
ካለህ አሁኑኑ ብትረሳው ወይም ጎግል ሄደህ የቪስታ ችግር ብለህ ብትፈልገው መልሱን ታገኘዋለህ.. :) እኔም ቅብጥ
ሲያደርገኝ ቪስታ ገዝቼ ይሄው አሁን XP ልጭንበት እችል
እንደሆነ ለማወቅ ማድረግ ያለብኝን እያየሁ ነው::
በ XP Home and Professional መሀከል ስላለው ልዩነት
ላልክው ልዩነታቸው እንደተጠቃሚው ፍላጎት እና ሊጠቀምባቸው በሚችሉት አገልግሎቶች የሚወስን ነው::
እንደኔ አይነቱ ብዙም ከኢንተርኔት እና ጥቂትም ቢሆን
እንደ ኤዲቲንግ አይነት ነገሮችን ብቻ ለሚጠቀም ሰው
XP Home በቂ ነው :: ለሁሉም እስኪ ይቺን ማጣቀሻ ተከተል...http://www.winsupersite.com/showcase/windowsxp_home_pro.asp
ዋናው ነገር ኮምፒውተር ለመግዛት
ስታስብ ከHome እና Pro በተጨማሪ መታሰብ ያለባቸው ነገሮች አሉ
እንደ ለምን ስራ ነው የምፈልገው? Desk top or laptop? Porcessor(single,dual?...intel,AMD?) , RAM
How many gig? ,How many USB Ports, SD card reader, Hard drive, ጌም አይነት
ነገር የምትጠቀም ከሆነም Graphic card , እና DVD burner,
የመሳሰሉ ነገሮች::
ለሁሉም ከመግዛትህ በፊት ከቻልክ ኢንተርኔት ላይ ስለ ኮምፒውተሩ
የተሰጠ አስተያየት ካለ መመልከቱ አይከፋም::
መልካም ዕድል::
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 3 guests