የኮምፒውተር የሶፍትዌር እና ተዛማጅ ጥያቄዎች እና መረዳጃ..

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Re: አሪፍ

Postby ናቲሜሽን » Thu Nov 13, 2008 7:37 pm

G-phix wrote:
ብዙም የዋርካ ተሳታፊ ባልሆንም በድንገት አዚህ ገብቼ
ሰመለከት እንዴት አስደነገጥከኝ መሰለኝ::
አዶቤ ማስተር ኮሌክሽን ሲኤስ 3 ለዊንዶ አለኝ:: ያለኝ
ኮሚፕተር ማክ ሲሆን አዶቤ ለመጠቀም ስል ብቻ ነው
ዊንዶ የጫንኩት::
ጥያቄዬ ማክ ላይ ፕሪሜር ከmpeg4 ውጭ ተቀብሎ ይሰራልሀል ወይ::
avi or mpeg2 ማክ አያነባቸውም...
የሚሰራ ከሆነ ዊንዶ ይደመሰሳል....ካልሰራ ደግሞ ብዙም
ሀስል ሳላደርግ ያለኝን አመስግኜ ዊንዶ እጠቀማለሁ ማለት
ነው:: ግማሽ ድረስ ዳውን ሎድ አድርጌ ነው ያጠፋሁት::
እናም ናቲሜሽን መልስህን በተስፋ እጠብቃለሁ...በነገራችን ላይ
ዩቱብ ላይ በዚሁ ስም ትጠቀማለህ ወይ?


ሰላም ጂፊክስ; አሁን ገና ጎራ ስል ነው ያየሁት ጥያቄህን::ሶሪ ልረዳ ስላልቻልኩ ግን ፕሪሚርን ስላልጫንኩት ይስራ አይስራ አላውቅም::
አዎ ልክ ነህ ዩትዩብ ላይ ናትኢሜሽን በሚልና በሌላ 2 ስሞች እጠቀማለሁ:: :)

ናቲ


.
ናቲሜሽን
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 541
Joined: Wed Oct 22, 2008 8:47 pm

Postby ዝክረ-ኑፋቄ » Thu Nov 13, 2008 11:21 pm

ለናቲሜሽን

እንዴት ነው? አዶቤ ክሪኤቲቭ ስዊት 3 (cs3) ከየት ነው የሚገኘው? ባለፈው የፃፍከው ሊንክ በሙሉ ወደ cs4 ነው የሚመራው:: መክፈቻው ፕሮግራም ደግሞ ለ cs3 ብቻ ነው የሚሰራው መሰለኝ እና ተቸገርኩ::

አመሰግናለሁ
"Convictions are greater enemies of truth than lies!!!" - Friedrich Nietzsche
ዝክረ-ኑፋቄ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 8
Joined: Mon Jan 14, 2008 9:20 am

Postby አዋሳው » Thu Nov 27, 2008 4:52 pm

የድረሱልኝ ጥሪ
አልበላም አልጠጣም ብዬ የገዛዋት ላፕቶፕ ጸባይዋ ከተለወጠ ሰንበት በት ብልዋል ከወደ ፋን አከባቢ የሚወጣው
ድምጽ ከግዜ ወደዚዜ እየጨመረ መጥቶ የወፍጮ ቤት ድምጽ
ምስጋን ይጣ ያስብላል ዋርካዎች እንዴት ነው ነገሩ ? ሩሜቴም ተማረረ ጥሎኝ ሊጠፋ ነው እሱ ከሄዴ ማን ኩክ ሊያድረግ? ሀይለኛ ኩከር ነው
አበስኩ ገበርኩ እኔ? የ ሌከርስ ጌም ማን ሊያይ? ሆሆ
የሻክ ኦኒል ጠንጋራ አይኖችን እያየው ሙድ የምይዝበትን ጊዜ ይሻማል አቦ ድረሱልኝ


አዋሳችን
Last edited by አዋሳው on Thu Mar 12, 2009 2:05 am, edited 1 time in total.
አዋሳው
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 646
Joined: Tue Apr 19, 2005 11:03 pm
Location: ethiopia

Postby ሀዲዱ » Mon Dec 01, 2008 3:23 pm

በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ትብብር

በእርግጥ የ PC ትምህርት ኮርስ ስላልውሰድኩ ያልከኝ ነገር በሙሉ ለኔ እንቆቅልሽ ነው የሆነብኝ :: እስኪ ቀስ እያልኩ እመለከተዋለሁኝ ::

ሀዲዱትብብር wrote:
ሀዲዱ wrote:ሰላም ለዋርካዋ ታዳሚዎች

አንድ ጥያቄ አለኝ ::

የሆነ ቴክስት የት ቦታ ኤዲት ባደርገው ነው
ሰዎች ሼር አድርገው አስተያየታቸውን ሊሰጡና እኔንም
ኮንታክት ሊያደርጉ የሚችሉት :: ........................ እንደዋርካዋ ያለ ፎሩም አይሆነኝም :: ........................ ባለፈው
አንዱ ለምሳሌ ድምፅንና ቪዲዮን ሼር ለመደራረግ
የሚረዳ ሳይት ( ናቲ መሰለኝ ) ለግሶን እየተጠቀምንበት ነው ::
እንደዛ አይነት ሳይት ይገኝ ይሆን :: ........................ ከዊኪፔዲያ ውጪ ::

ሀዲዱ


ቴክስት በኢንተርኔት ሼር ለማድረግ, ሰዎችት ፎርም ሞልተው እንዲልኩልህ ለማድረግ በርካታ መንገዶች ሊኖሩ ይችላሉ::

1. የኢንተርኔት ግንኙነትህ ዳይናሚክ (DHCP) ከሆነ ኢንተርኔት ፕሮቫይደርህ አውቶማቲካሊ ፐብሊክ አይፒ አድራሻ ይመድብልሀል:: ይህንን የፐብሊክ አድራሻ እንደ dynadns.org ያሉ ነጻ ስም አውቶማቲካሊ አሳይን በማድረግና የተመደበልህን ድይናሚክ አይፒ አድራሻ ኪፕ አላይቭ በማድረግ, ልትሰጥ የፈለከውን የቴክስት ፎርም ሰርቪስ በነጻ ማካሄድ ያስችልሀል::
ለምሳሌ, AT&T DSL ቢኖርህ ዳይናሚክ አይፒ አድራሻው ፐብሊክ ነው:: ይህም ለምሳሌ 65.XXX.XXX.XXX ወይም 200.XXX.XXX.XXX, እንዲሁም ሌላ ሊሆን ይችላል.
ኘገር ግን ራውተር ካለህ ዲስኮኔክት ማድረግ አለብህ, ምክንያቱም ራውተሩ ክ ATT የተመደበልህን ፐብሊክ አድራሽ ማስክ ካደረገው በኍላ ፕራይቬት አድራሽ ይመድብልሀል:: እነዚህ ፕራይቬት አድራሻዎች, ለምሳሌ: 10.XXX.XXX.XXX, ወይም 172.XXX.XXX.XXX, ወይም 192.XXX.XXX.XXX ሊሆኑ ይችላሉ. አብዛኛውን ጊዜ ግን 192.XXX.XXX.XXX ናቸው:: እነዚህ ካንተ ቤት አይወጡም:: ስለዚህ ከምፒዩተርህ በቀጥታ AT&T ም ሆነ ሌላ, ኢንተርኔት ሰርቪስ የሰጠህ ሞድም ጋር ማገናኘት አለብህ::
የሚቀጥለው ደርጃ ግን ሰዎች daynadns.org የመደበልህን ስም ተጠቅመው, ለምሳሌ ይህ ስም mydynadns.com ሊሆን ይችላል, ካንተ ከምፒዩተር አክሰስ ለማድረግ, ይህ የተመደበልህ ስም ሩት ሲሆን, ሰዎች አክሰስ እንዲያደርጉት የምትፈልገው ፋይል ደሞ ፎርም ሲሆን ሞልተው ሴንድ እንዲያደርጉና ኮንታክት እንዲያደርጉህ ሲሆን, ይህንን አይነት ትራንዛክሽን ለማካሄድ እንድትችል daynadns.org ከመደበልህ ስፍራ ኤፍ.ቲ.ፒ ማድርግ ይኖርብሀል ይህንን ፎርም ማለት ነው::
2. ሌላው ቦልድ ሆነህ የራስህን ሆስቲንግ መግዛት ነው:: ይህም ያለው ወጪ, ለምሳሌ yahoo ብትወስድ በወር ወድ $2.00 ብር ነው የሚያስከፍሉህ:: ምናልባት ለስሙ, ለምሳሌ kebede.com ብትለው, ምናልባት ወደ $15 ብር በአመት ያስከፍሉህ ይሆናል:: ስለዚህ በአመት ምናልባት $45 ብር ባነስ የምትፈልገውን ስም ሆስት በያሁ ላይ ማድረግ ትችላለህ:: ትልቁ ልዩነት, በሚከፈልበትና በማይከፈልበት መካከል, የሚሰጥህ ሰርቪስ ነው:: ማለትም ነጻዎቹ ብዙም ፕሮግራም ላይኖራቸው ይችላል ስለዚህ ያንተ ኤክስፐርቲ እነሱ ባቀረቡት ላይ አስፈላጊ ነው:: እንዚህም ፕሮግራሞች ለምሳሌ ለመጥቀስ: PHP, ASP, JSP, CGI በጣም የታወቁት ሲሆኑ, የሆስቲንግ ጥራት በሚይዙት የሰርቨር ሳይድ ስክሪፕት ይለካል:: ስለዚህ እነ AT&T እነዚህን ስክሪፕቶች ይይዛሉ:: ካለነዚህ ሰርቨር ሳይድ ስክሪፕት ትራንዛክሽን ማድረግ አትችልም:: ትራንዛክሽን ስል የፈለገው ሊሆን ይችላል:: ኢሜልን አይጨምርም:: ምክንያቱም ኢሜል ሊንክን ክሊክ በማድረግ አውትሉክና አውትሉክ ኤክስፕረስ በመክፈት ወዲያው በተመደበለት አድራሻ እንዲላህ ማድረግ ይቻላል ሰዎች አክሰስ ከሚያደርጉት ፔጅ:: መሰረታዊ ነገር እዚህ ላይ ሰዎች እንዲያዩት የምትፈልገው ነገር በኢንተርኔት ውስጥ ለህዝብ እንዲቀርብ ማድረግ ሲሆን, ሰዎች ደሞ ፎርሙን ሞልተው እንዲልኩልህ ነው::
3. ይህኛው ደሞ ትልቅ ኤክስፐርቲስ ይጠይቃል:: ማለትም ስሙን ትከራያለህ($25), ቋሚ የአይ.ፒ አድራሻ ትከራያለህ ($5), ከዚያም ሰርቨሩን ትገነባለህ ወይም ትገዛለህ:: ይህንን ካደረግህ በኍላ ቡዩልድ ያደረከውን ፎርም ትራንዛክሽን የሚያደርግልህ ሲስተም ያስፈልጋል:: እነዚህ ሲስተሞች, አፓቼ ዌብ ሰርቨር - ኢንተርኔት ላይ እንዲታይ የ HTTP ፕሮቶኮልንና ስሞችን በሚገቫ መቀያየር ያስችልሀል, PHP - ይህ ሰርቨር ሳይድ ፕሮግራም ሲሆን ፎርምህን ኢንቭሎፕ አድርጎ ለተመልካች ያቀርብልሀል, ከዚያም አንተ የሰዎችን ፎርም እንድታየው ያደግልሀል:: ይህንን አደርጋለሁ ካልክ በጣም ቀላል የሆነ ዌብ ሰርቨር መገንባት እንድትችል ይህንን ፕሮግራም ተመልከው: ሲስተሙን ቢዩልድ የምታደርገው ማይክሮሶፍት ቤዝድ ከሆነ - WAMP ሲሆን, የሊኒክስና ዩኒክስ ሲስተም የምትጠቀም ከሆነ ደሞ - LAMP የሚባል ሶፍትዌር ዳውንሎድ አድርገህ ኮምፒዩተርህ ላይ ስታስቀምጠው, የዌብ ሰርቨር, የዴታቤዝና የስክሪፕት ፕሮግራም ችግር ተቃለለ ማለት ነው::
ኤኒዌ...ሌትሚኖ ሀው ኢት ጎዝ....

መልካም እድል
የሰቆቃውና የመከራው ማለቂያ ፤ ማብቂያ በእግዚአብሄርና በእኛ አንድነት ይሆናል
ሀዲዱ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 891
Joined: Fri Jul 13, 2007 8:58 pm
Location: Here

Postby ጎርዶ » Mon Dec 01, 2008 3:30 pm

በኮምፒዩተሬ በታም ፖርን ቪዲዮ አያለሁኝ :lol: ታዲያ ምን ሆነ መሰላቹ አንድ ቀን ወደ ቤቴ ስመጣ ግብዴ ጥቁር ሤትየዋን አስጎንብሷት ........ የሚታሳይ ፎቶ ስክሪን ሰቬር ሆኖ ገጭ ብሎ አገኘሁት:: ደግነቱ ከሚስቴ ቀድሜ መግባቴ ሆነ እንጂ ባይሁንስ ቅቅቅቅቅቅ አስቡት ጭሩ ግን ባጠፋ ባጠፋ ተመላልሶ ከች ይላል ጭራሽ ማንም ሳይፈልግ ቪዲዮ መጫወት ጀመረ እኔ ደግሞ ኬብሎቹን ሁሉ ነቃቅዬ እነደተበላሸ አርጌ ቁጭ አርጌዋለሁኝ ችግሩ ሚስቴ ኢሜይል ቼክ ስለምትዳርግ ላሰራው እያለች አስቸግራኛለች:: ችግሩ እሷ ልታሰራ ከወሰደችው ሰሪዎቹ ጉዱን ሁሉ ሊያዩና ሊነግሯት ነው :shock: :shock: :shock: ምን ላርግ እባካቹ ድረሱልኝ
ጎርዶ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 230
Joined: Tue Dec 14, 2004 6:57 am
Location: spain

Postby ናቲሜሽን » Mon Dec 01, 2008 4:51 pm

ጎርዶ wrote:በኮምፒዩተሬ በታም ፖርን ቪዲዮ አያለሁኝ :lol: ታዲያ ምን ሆነ መሰላቹ አንድ ቀን ወደ ቤቴ ስመጣ ግብዴ ጥቁር ሤትየዋን አስጎንብሷት ........ የሚታሳይ ፎቶ ስክሪን ሰቬር ሆኖ ገጭ ብሎ አገኘሁት:: ደግነቱ ከሚስቴ ቀድሜ መግባቴ ሆነ እንጂ ባይሁንስ ቅቅቅቅቅቅ አስቡት ጭሩ ግን ባጠፋ ባጠፋ ተመላልሶ ከች ይላል ጭራሽ ማንም ሳይፈልግ ቪዲዮ መጫወት ጀመረ እኔ ደግሞ ኬብሎቹን ሁሉ ነቃቅዬ እነደተበላሸ አርጌ ቁጭ አርጌዋለሁኝ ችግሩ ሚስቴ ኢሜይል ቼክ ስለምትዳርግ ላሰራው እያለች አስቸግራኛለች:: ችግሩ እሷ ልታሰራ ከወሰደችው ሰሪዎቹ ጉዱን ሁሉ ሊያዩና ሊነግሯት ነው :shock: :shock: :shock: ምን ላርግ እባካቹ ድረሱልኝ


:lol: :lol: :lol:

በጣም ትልቅ ፕሮብለም ውስጥ ነህ! ኮምፒተሩ ፖርን ማብዛትህ አናዶት እየተበቀለህ ይመስላል::

ቁም ነገር: በፖርን ቪድዮ ፖፕአፕ ራሱን ዳውንሎድ ያረገብህ ቫይረስ ነውና:: እንደቫይረሱ አንተም እንዳለህ የአንቲቫይረስ እስካነር ጥንካሬ ኮምፒተርህን እስካን አርግና ለማጥፋት ሞክር:: ምን አልባትም አንዳንድ የነጻ አንቲቫይረሶች ሊንካቸው እዚች ቤት ውስጥም ስለሚኖሩ ገጾቹህ እየገካከጥክ ፈልግ እስቲ::

.
ናቲሜሽን
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 541
Joined: Wed Oct 22, 2008 8:47 pm

Postby እንሰት » Mon Dec 01, 2008 5:12 pm

አዋሳው wrote:የድረሱልኝ ጥሪ
አልበላም አልጠጣም ብዬ የገዛዋት ላፕቶፕ ጸባይዋ ከተለወጠ ሰንበት በት ብልዋል ከወደ ፋን አከባቢ የሚወጣው
ድምጽ ከግዜ ወደዚዜ እየጨመረ መጥቶ የወፍጮ ቤት ድምጽ
ምስጋን ይጣ ያስብላል ዋርካዎች እንዴት ነው ነገሩ ? ሩሜቴም ተማረረ ጥሎኝ ሊጠፋ ነው እሱ ከሄዴ ማን ኩክ ሊያድረግ? ሀይለኛ ኩከር ነው
አበስኩ ገበርኩ እኔ? የ ሌከርስ ጌም ማን ሊያይ? ሆሆ
የሻክ ኦኒል ጠንጋራ አይኖችን እያየው ሙድ የምይዝበትን ጊዜ ይሻማል አቦ ድረሱልኝ
አንድ ጉቦ ልስጣቹ
ይህ ዌብ ሳይት በየቀኑ አዳዲስ እና ጠቃሚ የሆኑ ሶፍትዌሮችን በነጻ ይሰጣል እኔ ላልፉት 2 አመታት ጠቅሞኛል
http://www.giveawayoftheday.com/
አዋሳችን


ላፕ ቶፕህ የአቅም ማነስ ጣር ይዞዋት ሊሆን ይችላል:: ይቺን አነበብኩ:: ብትጠቅምህ ብዬ አመጣሁዋት
delete files and softwares that you never use. It will increase space on your drives and improve total system performance.
በራሴ ሞክሬ ልክ ሆኖ አግኝቼዋለሁ
እንሰት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1213
Joined: Sun Jan 30, 2005 1:14 am
Location: united states

Postby ፋኖፋኖ » Mon Dec 01, 2008 8:59 pm

G-phix wrote:
ብዙም የዋርካ ተሳታፊ ባልሆንም በድንገት አዚህ ገብቼ
ሰመለከት እንዴት አስደነገጥከኝ መሰለኝ::
አዶቤ ማስተር ኮሌክሽን ሲኤስ 3 ለዊንዶ አለኝ:: ያለኝ
ኮሚፕተር ማክ ሲሆን አዶቤ ለመጠቀም ስል ብቻ ነው
ዊንዶ የጫንኩት::
ጥያቄዬ ማክ ላይ ፕሪሜር ከmpeg4 ውጭ ተቀብሎ ይሰራልሀል ወይ::
avi or mpeg2 ማክ አያነባቸውም...
የሚሰራ ከሆነ ዊንዶ ይደመሰሳል....ካልሰራ ደግሞ ብዙም
ሀስል ሳላደርግ ያለኝን አመስግኜ ዊንዶ እጠቀማለሁ ማለት
ነው:: ግማሽ ድረስ ዳውን ሎድ አድርጌ ነው ያጠፋሁት::
እናም ናቲሜሽን መልስህን በተስፋ እጠብቃለሁ...በነገራችን ላይ
ዩቱብ ላይ በዚሁ ስም ትጠቀማለህ ወይ?


ይረዳህ ከሆነ Freez የነጻ ኮንቨርተር ሶፍትዌር ዳዎንሎድ አድርግ converts FLV AVI, MPEG, WMV
http://www.brothersoft.com/freez-flv-to ... 59438.html
ፋኖፋኖ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 936
Joined: Wed Nov 08, 2006 10:39 am

ስክሪን ሴቪየር ችግር

Postby ትብብር » Wed Dec 03, 2008 1:09 pm

ጎርዶ wrote:በኮምፒዩተሬ በታም ፖርን ቪዲዮ አያለሁኝ :lol: ታዲያ ምን ሆነ መሰላቹ አንድ ቀን ወደ ቤቴ ስመጣ ግብዴ ጥቁር ሤትየዋን አስጎንብሷት ........ የሚታሳይ ፎቶ ስክሪን ሰቬር ሆኖ ገጭ ብሎ አገኘሁት:: ደግነቱ ከሚስቴ ቀድሜ መግባቴ ሆነ እንጂ ባይሁንስ ቅቅቅቅቅቅ አስቡት ጭሩ ግን ባጠፋ ባጠፋ ተመላልሶ ከች ይላል ጭራሽ ማንም ሳይፈልግ ቪዲዮ መጫወት ጀመረ እኔ ደግሞ ኬብሎቹን ሁሉ ነቃቅዬ እነደተበላሸ አርጌ ቁጭ አርጌዋለሁኝ ችግሩ ሚስቴ ኢሜይል ቼክ ስለምትዳርግ ላሰራው እያለች አስቸግራኛለች:: ችግሩ እሷ ልታሰራ ከወሰደችው ሰሪዎቹ ጉዱን ሁሉ ሊያዩና ሊነግሯት ነው :shock: :shock: :shock: ምን ላርግ እባካቹ ድረሱልኝ


ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ...ከምር በጣም ነው የሳኩት::
እስቲ ከችግር እናውጣህ::
በመጀመሪያ ስክሪን ሴቪየር ሊሆን የሚችለው የሆነ ጄፔግ ወይም ጂፍ ፋይል (ወይም ፋይሎች) በኮምፒተርህ ውስጥ ዳውንሎድ ሆነው አውቶማቲካሊ ሲስተምህ ሲነሳ ወደዚያ እንዲያመራ ስለሚያደርገው ነው::
ይህም ከቀላል የስክሪን ሴቨር ጀምሮ እስክ ኮምፕሌክስ ፕሮግራም installation ድረስ ሊጨምር ይችላል::
ምን ማድረግ አለብህ?

Remedy 1: Right click on the desktop and click on <b>Properties</b>. You will see the destkop display properties box. Click on <b>"Scrieen Saver"</b> tab.
You will see the current screen saver picture below the tabs. If the image is the exual oriented picture that you have described, you can change that by clicking on <b>"Screen Saver"</b> drop down menu and select something else. Also, you can remove the sexual oriented picture by making a note the name of it and and search in C:\windows\systems32. Most screensavers are saved as <Name of the file>.scr. Search the name in that folder.
You couldn't find all this and the remedy doesn't work. Then what?

Remedy 2: Have you installed any softeware, such as recently confirm on the internet query that says, do you want to install this screen saver or even on the porn sites you have visted? If so and you know the site locate the name of the file you have installed and remove it.
Also, check in the control panel, add remove programs and see if there is any file that is associated with this screen saver. Since this screen saver is porn, see if you can find a porn type of name program installed in your system.
This didn't work, then what?

Remedy 3: goto the registry with caution. To do this click on <b>Start</b>, <b>Run</b>, then type <b>regedit</b>.
Then click on [+] <b>"HKEY LOCAL MACHINE"</b>,
click on [+]<b>"SOFTWARE"</b>, then click on [+]<b>"Microsoft"</b>, then click on [+]<b>"Windows"</b>, then click on [+]<b>"CurrentVersion"</b>, then click on <b>"Run"</b> (not on the plus sign because we want to see what you have in the running programs).
See what programs registered. Usually you can tell by the name of it. If you find any xrated names, you can right click and delete them. If you are not sure, don't do it because the registry is the bulk of your core Operating system). This didn't work, then what?

Remedy 4: We need to stop all the startup programs. It doesn't have any harm. The only thing is that if there are programs that start automatically on startup now will change into manual startup. To do this: click on <b>"Start"</b>, then Click on <b>"Run"</b>, then type <b>"msconfig"</b> and click <b>"OK"</b>, then you will see the configuration box. Click on <b>"Startup"</b> tab on the top, then click on <b>"Disable All"</b> button at the bottom. All the check boxes will be unchecked.
The system will ask you to restart the computer and confirm by clicking <br>"Restart"</b>.
When the system comesup, you will see a popup message describing the change. Also you will see a check box that says don't show me this message again. Click on that check box and click OK. That is done. If not working, then what?

Remedy 5: You need to restore the system to a previous time. Back to a time when you haven't had this problem. If it was a month ago then you have to move it back to a month ago. But when you do this you will loose any file which you have saved in the computer for the last one month or the duration. To do this, click on <b>"Start"</b>, then point the mouse at <b>"All Programs"</b>, if you have windows professional you will see <b>"Programs"</b> instead of All Programs. Then point the mouse at <b>Accessaries</b>, then point the mouse at <b>System Tools</b>, then click on <b>System Restore</b>.
Apopup box apper on the top of the screen. By default <b>Restore my computer to an earlier time</b> is selected and we keep that selection, then click on <b>Next</b> at the bottom. Now select the Calendar. If the system haven't had problem two weeks ago then select the appropriate date from the Calendar. Make sure the selection you will be making is highlighted bold. If you want to move to the previous month(s) click on the top of the box on the left arrow. Once you made your selection, click on <b>Next</b> at the bottom. On the next box you will see the summary of your selection and informations what you are about to do. Then click on <b>Next</b> at the bottom.
Now the system will restart and if it find restore point, will restore the system and will take approximately 20 to 30 minutes. If there is no restore point on that Calendar date, you need to try with another date. After completed what if not working?


Goodluck
ትብብር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 119
Joined: Mon Oct 04, 2004 6:34 am
Location: united states

Postby ፋኖፋኖ » Thu Dec 04, 2008 12:16 pm

I will not recommend you going into registery. I suggest you scan your computer using java based housecall kernel on line. It is free. Use the link below.

http://housecall.trendmicro.com/housecall
ፋኖፋኖ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 936
Joined: Wed Nov 08, 2006 10:39 am

Postby ትብብር » Sat Dec 06, 2008 4:27 pm

ፋኖፋኖ wrote:I will not recommend you going into registery. I suggest you scan your computer using java based housecall kernel on line. It is free. Use the link below.

http://housecall.trendmicro.com/housecall


I agreed with your point. Obviously the issue is that registry is not recommended to all users to mess around with because it is the critical part of the kernal and applications to run need to be registered into it inorder to open which may required scheduling so that the kernal scheduler or task manager and any of the kernal managers will not deal with the program otherwise.
For day-to-day use, it will be highly recommended to user other softwares to interfaced with the registry, such as clean the registry for example. Why we clean the registry?
The reason is because when we remove unwanted program from our system most of the time you will find small referenaces for that program in the registry even not existed and that refereance will not really affecting the computer. But there are programs which leave some referances which will allow initialization during boot process and as far the computer is concerened look like that program exist after we removed it from the computer. This will be noticed when we try to reinstall the same program. The computer will tell us the program already existed.
In order to maintain this kind of issue what you have suggested is a good programs to allow us clean from the registry.
But there are time neccessary to deal with the registry, as I described in the run field is stored programs that scheduled to run either on specific schedule or the entire boot time. but there are times when you have no options where even restore the system may not work when it comes to the registry and the only remedy is to manually look the issue. Ofcouse I agree that its not the task everyone can do unless given special instruction.

Peace.
ትብብር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 119
Joined: Mon Oct 04, 2004 6:34 am
Location: united states

Postby አንኮራ » Mon Dec 08, 2008 12:45 am

አዋሳው wrote:የድረሱልኝ ጥሪ
አልበላም አልጠጣም ብዬ የገዛዋት ላፕቶፕ ጸባይዋ ከተለወጠ ሰንበት በት ብልዋል ከወደ ፋን አከባቢ የሚወጣው
ድምጽ ከግዜ ወደዚዜ እየጨመረ መጥቶ የወፍጮ ቤት ድምጽ


ሰላም......ተመሳሳይ ችግር ነበረብኝ. ይህን ችግር ያስወገድኩት ለባለሙያው ጉዋደኛየ ሰጥቼ ፋኑን እና አካባቢዉን ካጸዳልኝ በሁዋላ ነው. ፋኑ አካባቢ ያየሁትን ማመን አቅቶኛል.ላፕቶፕ ከዴስክ ቶፕ ይበልጥ ለጽዳት ጉድለት ስለሚጋለጥ እንዲህ አይነት ችግር ያጠቃዋል. ችግሩ ካልትወገደም ከፍተኛ ፓወር በመጠቀም ኮምፖነንትስ ላይ የሚያስከትለው ጦስ ቀላል እንዳልሆነ ትምህርት ወስጃለሁ..እስኪ ከረዳህ ብዙ ከመድከምህ በፊት ጽዳቱን ሞክር.
አንኮራ
አንኮራ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 121
Joined: Tue Dec 07, 2004 11:30 pm
Location: japan

Postby ሀዲዱ » Thu Feb 12, 2009 12:08 pm

የተረሳ ቤት :!: :!: :!: እስኪ ያላችሁን አካፍሉ :!: :!: :!:

ሀዲዱ
የሰቆቃውና የመከራው ማለቂያ ፤ ማብቂያ በእግዚአብሄርና በእኛ አንድነት ይሆናል
ሀዲዱ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 891
Joined: Fri Jul 13, 2007 8:58 pm
Location: Here

Postby አዋሽ98 » Mon Feb 16, 2009 1:53 pm

ሀዲዱ wrote:የተረሳ ቤት :!: :!: :!: እስኪ ያላችሁን አካፍሉ :!: :!: :!:

ሀዲዱ

ግን መረሳት ያልነበረበት ቤት :( :( :( ኧረ ለመሆኑ ocean ግን በህይወት አለህ?ምነው እንደዚህ ቤትህ አስጠላህ? በተረፈ 2ጥያቄዎች አሉኝ
1ኛው አንድ ዶኪዩመንት (word file) በአማርኛ የተጻፈ አታች ተደርጎ በ ኢ ሚይል ተልኮልኝ አታችመንቱን ዳውንሎድ ሳደርገው በአማርኛ የተጻፈውን ወደ እነዚህ ምልክቶች(%¤#"!/&)=?`) ይቀይራቸዋል:: ስለዚህ እንዴት አድርጌ ነው ይሄን ፋይል ዳውንሎድ ሳደርግ በትክክለኛው የአማርኛ ፎንት ማንበብ የምችለው?
2ኛው ጥያቄዬ አንድ በጣም funny የሆነ audio ፋይል windowsmedia player ተልኮልኝ እሱን እዚህ post ማድረግ ፈልጌ ነበር እናም የምታውቁ ካላችሁ እስቲ ተባበሩኝ::
መልካም ቀን/ምሽት
አዋሽ98
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 172
Joined: Mon Sep 26, 2005 3:22 pm
Location: Lay Sefer

Postby ችሎ_ማደር » Sat Feb 21, 2009 10:04 pm

:D Bump :D
"The difference between stupidity and genius is that genius has its limits." Albert Einstein
ችሎ_ማደር
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Wed Sep 12, 2007 4:16 pm

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests