የኮምፒውተር የሶፍትዌር እና ተዛማጅ ጥያቄዎች እና መረዳጃ..

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby አዋሳው » Fri Feb 27, 2009 12:32 pm

ዋርካ የምገባው እና ኮፒ url ፔስት የማደርገው በ internet Explorer በኩል ነበር internet Ex ደግሞ ዋርካ ሎግ ኢን ማድርግያው ላይ በ ቀይ X ምልከት አድርጎ አልስገባም አለኝ አክቲቭ x ምናማን ይላል
firefox ደግሞ ያው የታውቀ ነው ኮፒ ድራግ ፔስት ላይ እስከ አሁን ችግር አለው
ምን ይሻላል ዋርካዎችን ማዝናናት አልቻልኩም
አዋሳው
አዋሳው
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 646
Joined: Tue Apr 19, 2005 11:03 pm
Location: ethiopia

Postby ሾተል » Fri Feb 27, 2009 1:25 pm

አዋሳው wrote:ዋርካ የምገባው እና ኮፒ url ፔስት የማደርገው በ internet Explorer በኩል ነበር internet Ex ደግሞ ዋርካ ሎግ ኢን ማድርግያው ላይ በ ቀይ X ምልከት አድርጎ አልስገባም አለኝ አክቲቭ x ምናማን ይላል
firefox ደግሞ ያው የታውቀ ነው ኮፒ ድራግ ፔስት ላይ እስከ አሁን ችግር አለው
ምን ይሻላል ዋርካዎችን ማዝናናት አልቻልኩም
አዋሳው


አዋሳው ያገረ የወንዜ ልጅ...የኔው ብርቅዬ ወንድም...

አኔኪራ

እስቲ ጃቫን ዳውን ሎድ አድርግ::
http://www.oldversion.com/Java-Platform.html

ሰሞኑን ፖለቲከኛ ሆኜ አዋሳን ለማስገንጠል ሰዎችን በፕሮፓጋንዳ እየቀሰቀስኩ ንነውና አንተም ባለህበት አካባቢ ቀስቅስ::እኔ የዘላለም ጠቅላይ ሚኒስቴር ስሆን አንተ ደጎ ዘመን የማይሽረው የ አዋሳ ፕሬዚደንት ትሆናልህ::እራሳችንን ብንገነጥል ምን አጥተን?ፍራፍሬው የኛ.አሳው,እህሉ ከብቱ ዶሮው እረ ምኑ ቅጡ ሁሉም የኛ ነው::እያልን ደግሞ ኡሉ ሲዳሞን እንገነጥላለን::አይዞን....ቅቅቅቅ

መልካም ቀን ወንድምዬ

ሾተል
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby አዋሳው » Fri Feb 27, 2009 11:52 pm

ክብርነቶ ሰላም በለናል እርሶ ባሉኝ መንገድ ተጠቅመን ችግራችን እስከወዳኛው ተውግዶዋል እድሜ ለ እርሶ ብለናል

ለፕሬዝዳንትነት ሰላጩኝ በጣም ነው የማመስገነው
አውሳው
አዋሳው
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 646
Joined: Tue Apr 19, 2005 11:03 pm
Location: ethiopia

Postby የጥንት » Wed Mar 04, 2009 8:09 pm

ocean12 wrote:ለአሁኑ ሰሞኑን አንድ የአማርኛ ጽሁፍ በ PDF ለመስራት ፈልጌ ትንሽ ከኩዋተንኩ በሁዋላ ያገኘሁዋትን አድራሻ ላካፍላችሁ
http://online.primopdf.com/
ምናልባት የስነ-ጥበብ ስራችሁን በ pdf ለማሰራጨት ለምትፈልጉ ቀላል ምርጫ.


ሰላም ለሁላቸሁ ይሁን
ለዋርካ አዲስ ነኝ;
ጥይቄህን በትክክል የተረዳሁተ ከሆነ, ፒዲፌ መስራት ከፈለግክ, ለምን ጉግል ላይ ሄደህ ፒዲፌ ሶፍትዌር ዳውንሎድ አታረግም.
[/b]
*****እምነት ተስፋ ፍቅር******
የጥንት
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 1
Joined: Wed Mar 04, 2009 7:55 pm

iphone

Postby ndave » Mon Apr 13, 2009 5:41 pm

ሰላም ለናንተ ይሁን ጓዶች አሜሪካ አካባቢና እንግሊዚ ያላቹ ይህች ጥያቄ ባትመለከታችሁም ምናልባት መልሱ ሊኖራቹ ይችል ይሆናል ::

ጥያቄ- iphone 2G ከነዚህ ከላይ ከተጠቀሱት ሀገሮች ውጭ ይሰራ ዘንድ ኮዱን ተሰብሮ በማንኛውም አለም ላይ በመጠቀም ይገኛል :: ግን አሁን አዲሱ 3G iphone እምንጠቀመው በ ቱርቦ ሲም ሲሆን እስካሁን እስከማውቀው ኮዱ እንዳልተሰበረ ነው : እና ካወቃቹ ኮዱ ከተሰበረና sim free ልጠቀም አምችልበት መንገድ ካላቹ ብትጠቁሙኝ ደስ ይለኛል ::

አሁን እየተጠቀምኩኝ ነው ግን እንዳልኩት በቱርቦ ሲም እርዳታ ነው : ይህም አንዳንድ ጉድለቶች ስላሉት sim free ተመራጭነት ይኖረዋል

ከምስጋና ጋር ::
ndave
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Mon Sep 22, 2003 10:29 am

Re: ኔትወርክ ራውቲንግ

Postby በይሉል » Sat May 16, 2009 7:43 am

ትብብር wrote: በምን ያህል ፍጥነት ኔትወርኩ ስፒድን እንደሚቀንስ, ቢያንስ ከንድፈ-ሀሳብ አንትጻር, ፕሩቭ የምናደርግበት ሂሳብ እንድሚኖር የሚያው ካል እስቲ ለውይይት ብታቀርቡት በትህትና እጠይቃለሁ::

ሌላው ያቄ, አይፒ ብሬክዳውን በሚመለከት CIDR ስንጠቀም በተለምዶ ተጠቃሚነት ያለው የአይፒ ስኪም (N, G, U, B) ሲሆን, non-default የሆነው ደሞ (N, U, G, B) ናቸው:: ብሬክዳውን አድርገን ለጥቅም ስናውል አሰራራችን ዩኒፎርም እስከሆነ ድረስ ብዙም ችግር አይኖረውም ሎካል ኔትወርኩን በሚመለክት:: በዚህ አጋጣሚ የኔ ጥያቄ ምርጫችንን በምን መልክ እንወስናለን, ብሎም ጥቅሙ ምንድነው? ይህንን ጥያቄ በተመሳሳይ አናሎጂ ለማቅረብ ልክ እንደ ነትዎርክ ዋየሪንግ ስትራክቸር በ 568A and 568B መካከል ባሉ አጠቃቀሞች ያለ ልዩነት ይመስላል::

በቅድሚያ አመሰግናልሁ ለተሳትፎዋችሁ


ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን

ይህች ቤት ችላ መባልዋ አሳዝኖኝ ነው ብቅ ያልኩት. እዚች ፎረም ዉስጥ አንባቢ እንጂ ሀሳብ ሰንዛሪ ሳልሆን ብዙ ጊዜ ሆኖኛል.
ትብብር ያነሳቸው ጥያቄዎች መመለስ አለመመለሳቸው ስላላወቅሁ ነው ብቅ ብየ የተመለስኩት.

ከሰላምታ ጋር
በይሉል
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1075
Joined: Thu Sep 16, 2004 9:30 pm
Location: Beylul-60km North of Assab.

Postby በይሉል » Sat May 16, 2009 7:46 am

:idea:
በይሉል
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1075
Joined: Thu Sep 16, 2004 9:30 pm
Location: Beylul-60km North of Assab.

Postby ndave » Fri Jun 19, 2009 6:06 am

ጓዶች እባካቹ ይህች ገጽ ዝምታን አትሻም የሁላች ሁንም ተሳትፎ ትሻለች ::


በተረፈ iphone 3gs እና modem 3.0 ተሰብሮ ሲም ፍሪ መጠቀም ሊቻል ነው አስታውሱ ይህ ለግዜው ቤታ ብቻ ነው

ይህ ማለት እንግዲህ ማንኛውም iphone 3g modem firmware 02.30.03 እና version 2.2.1 ያለው በቱርቦ ሲም ሲጠቀም የነበረ ሁሉ እና የመጀመሪያውን modem firmware 02.28.00 ተጠቃሚዎች አዲሱን modem 3.0 ን በማውረድ
ያለ ቱርቦ ሲም ( simfree ) መጠቀም ሊጀምር ነው ማለት ነው ::

እና ማንኛውም ቱርቦ ሲም ተጠቃሚ ና የድሮውን modem ተጠቃሚዎች በሚከተለው አድራሻ ወደፊት እሚካሔደውን ተከታተሉ ::

http://blog.iphone-dev.org/post/124232620/big-week


DEV-TEAM ምስጋና ይድረሳቸው ::


ይህ እሚመለከታቸው iphone ያለምንም ፎን ሰርቪስ ካምፓኒዎች ለምሳል at&t ና O2 ወዘተ..... ለ 1 ዐመት አልያም 2 ዐመት አባልነት መሆን እምይፈልግ iphone ከፍሪ ማርኬት ለሚገዛ ብቻ ነው:: ምክንያቱም ከላይ የጠቀስኳቸው አይነት ካምፓኒዎች ውጭ ስትገዛ በአብዛኛው iphone የተቆለፈ ነው : ወይም ሲም ፍሪ ደግሞ በጣም ውድ ይሆናል ::

መልካም ግዜ !!
ndave
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Mon Sep 22, 2003 10:29 am

Postby ዲያስፖራ » Mon Jun 22, 2009 4:49 pm

ሰላም ወገኖች እኔ አንድ እርዳታ እፈለጋለሁ የህውም አህን ያለሁብተን የ hotmail.com ኢሜል አድርሻየን በ outlook በኩል ለማየት እንደት አድርጌ ነው ናስገባት ወይም መክፈት የምችለው ?
ሰለ እርዳትው በጣም አመስገናለሁ
ቀይ ባህር ድንበራችን ነው !!!!
I Love Ethiopia !!!
ዲያስፖራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 781
Joined: Wed Apr 29, 2009 4:39 pm
Location: no

Postby ዶጮ » Mon Jun 22, 2009 10:54 pm

ዲያስፖራ wrote:ሰላም ወገኖች እኔ አንድ እርዳታ እፈለጋለሁ የህውም አህን ያለሁብተን የ hotmail.com ኢሜል አድርሻየን በ outlook በኩል ለማየት እንደት አድርጌ ነው ናስገባት ወይም መክፈት የምችለው ?
ሰለ እርዳትው በጣም አመስገናለሁ


ሰላም ዲያስፖራ...

Here is a tutorial how to setup a Hotmail email account in Outlook Express

http://www.freeemailtutorials.com/outlookExpress/settingUpOutlookExpress/hotmailAccountSetup.cwd
ዶጮ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 94
Joined: Sun Oct 05, 2003 11:02 am
Location: Norway

Postby ኦሊያድ » Tue Jun 23, 2009 12:38 am

ሰላም ሰዎች እርዳታ ፈልጋለው
የምጠቀመው ቪስታ ነው:: ለቪስታ የሚሆን ሲዲ በርነር ሶፍትዌር የት ዳውንሎድ እንደማረግ ምታውቁ ካላችሁ ( ኔሮ ዳውንሎድ ለማረግ ሞክሬ ነበር ግን ለቪስታ አይሆንም አለ)
ኦሊያድ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 30
Joined: Wed May 27, 2009 2:22 am

Postby ኦሊያድ » Tue Jun 23, 2009 12:45 am

አዋሳው wrote:ዋርካ የምገባው እና ኮፒ url ፔስት የማደርገው በ internet Explorer በኩል ነበር internet Ex ደግሞ ዋርካ ሎግ ኢን ማድርግያው ላይ በ ቀይ X ምልከት አድርጎ አልስገባም አለኝ አክቲቭ x ምናማን ይላል
firefox ደግሞ ያው የታውቀ ነው ኮፒ ድራግ ፔስት ላይ እስከ አሁን ችግር አለው
ምን ይሻላል ዋርካዎችን ማዝናናት አልቻልኩም
አዋሳው


አዲሱን ጎግል ክሮሜን ዳውንሎድ ለማረግ ሞክር ሊንኩ http://www.google.com/chrome ነው:: ከኢንተርኔት ኤክስፕሎረር በጣም ይሻላል ብዬ ገምታለው
ኦሊያድ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 30
Joined: Wed May 27, 2009 2:22 am

Postby ዲያስፖራ » Tue Jun 23, 2009 9:29 am

ዶጮ wrote:
ዲያስፖራ wrote:ሰላም ወገኖች እኔ አንድ እርዳታ እፈለጋለሁ የህውም አህን ያለሁብተን የ hotmail.com ኢሜል አድርሻየን በ outlook በኩል ለማየት እንደት አድርጌ ነው ናስገባት ወይም መክፈት የምችለው ?
ሰለ እርዳትው በጣም አመስገናለሁ


ሰላም ዲያስፖራ...

Here is a tutorial how to setup a Hotmail email account in Outlook Express

[url]http://www.freeemailtutorials.com/outlookExpress/
settingUpOutlookExpress/hotmailAccountSetup.cwd[/url][
/quote]


ሰላም ዶጮ ተንሽ ዘረዘር አረገህ አስረዳን ከ እውቀት አድማስ ትንሽ ራቅ ያልኩ ሰው ሰለሆኑኩ ነው ጥያቄ hotmail አለኝ መቀየር አልፈለገም ገን.. ሁሌ በ outlook መክፈት እና ማየት ስለምፈለግ ነው ሰራየ በዛ በኩል ሰለሆነ በቀላሉ እንዳየው ነው
ቀይ ባህር ድንበራችን ነው !!!!
I Love Ethiopia !!!
ዲያስፖራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 781
Joined: Wed Apr 29, 2009 4:39 pm
Location: no

Postby ባርናባስ_23 » Tue Jun 23, 2009 11:31 am

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ሰላም ዶጮ ተንሽ ዘረዘር አረገህ አስረዳን ከ እውቀት አድማስ ትንሽ ራቅ ያልኩ ሰው ሰለሆኑኩ ነው ጥያቄ hotmail አለኝ መቀየር አልፈለገም ገን.. ሁሌ በ outlook መክፈት እና ማየት ስለምፈለግ ነው ሰራየ በዛ በኩል ሰለሆነ በቀላሉ እንዳየው ነው[/quote]
ባርናባስ_23
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 305
Joined: Sun May 31, 2009 2:00 pm

Postby ዳኘዉ » Tue Jun 23, 2009 10:16 pm

ባርናባስ_23 wrote::lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ሰላም ዶጮ ተንሽ ዘረዘር አረገህ አስረዳን ከ እውቀት አድማስ ትንሽ ራቅ ያልኩ ሰው ሰለሆኑኩ ነው ጥያቄ hotmail አለኝ መቀየር አልፈለገም ገን.. ሁሌ በ outlook መክፈት እና ማየት ስለምፈለግ ነው ሰራየ በዛ በኩል ሰለሆነ በቀላሉ እንዳየው ነው


በርናባስ:-

በጣም ቀላል ነው:: ቀጥሎ የለጠፍኩልህን website መመሪያ ገጽ በገጽ እየተከተልክ ሞልተህ ማጠናቀቅ ብቻ ነው::
http://thundercloud.net/hotmail/hotmail-how-to-1.htm

መልካም ዕድል ::

*
ዳኘዉ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Wed Jan 21, 2009 1:18 pm

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests