የኮምፒውተር የሶፍትዌር እና ተዛማጅ ጥያቄዎች እና መረዳጃ..

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby ዶጮ » Wed Jun 24, 2009 12:35 am

ዲያስፖራ wrote:
ዶጮ wrote:
ዲያስፖራ wrote:ሰላም ወገኖች እኔ አንድ እርዳታ እፈለጋለሁ የህውም አህን ያለሁብተን የ hotmail.com ኢሜል አድርሻየን በ outlook በኩል ለማየት እንደት አድርጌ ነው ናስገባት ወይም መክፈት የምችለው ?
ሰለ እርዳትው በጣም አመስገናለሁ


ሰላም ዲያስፖራ...

Here is a tutorial how to setup a Hotmail email account in Outlook Express

[url]http://www.freeemailtutorials.com/outlookExpress/
settingUpOutlookExpress/hotmailAccountSetup.cwd[/url][
/quote]


ሰላም ዶጮ ተንሽ ዘረዘር አረገህ አስረዳን ከ እውቀት አድማስ ትንሽ ራቅ ያልኩ ሰው ሰለሆኑኩ ነው ጥያቄ hotmail አለኝ መቀየር አልፈለገም ገን.. ሁሌ በ outlook መክፈት እና ማየት ስለምፈለግ ነው ሰራየ በዛ በኩል ሰለሆነ በቀላሉ እንዳየው ነው


ሰላም ዲያስፖራ...

በጣም ቀላል ነው የሚከተለውን ሊንክ ተጫን

http://www.freeemailtutorials.com/outlookExpress/settingUpOutlookExpress/hotmailAccountSetup.cwd


ዶጮ
ዶጮ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 94
Joined: Sun Oct 05, 2003 11:02 am
Location: Norway

Postby ዲያስፖራ » Wed Jun 24, 2009 3:00 pm

በታም አመስግናለሁ ዶጮ አሁን ተሳክቶለናል ከብዙ ሙከራ በሁላ እንግዲህ እንደዚህ ዳዴ እያለን ሰው ይድረሰበት ድረጃ እንደርሳለን ትብብርህ አይለየን
አንቺ በርናባስ ግን መሳቅሽ አሪፍ ነን ለማለት ነው ? ባንቺ ቤት መሀይም አግተሽ ስቀስቻል የኛ ቢሊጌት የሄኔ አንድ ቢጠይቁሽ በቂጥሽ ዘጭ ነው የምትይው ለውደፊቱ ግን አትመጻደቂ ካንቺ ያነሱ እንዳሉ ሁሉ ከአንቺም የሚበልጡ አሉ ጡዘታም የሆንሽ ነገር :evil:
ቀይ ባህር ድንበራችን ነው !!!!
I Love Ethiopia !!!
ዲያስፖራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 781
Joined: Wed Apr 29, 2009 4:39 pm
Location: no

Postby ዶጮ » Wed Jun 24, 2009 11:55 pm

ኦሊያድ wrote:ሰላም ሰዎች እርዳታ ፈልጋለው
የምጠቀመው ቪስታ ነው:: ለቪስታ የሚሆን ሲዲ በርነር ሶፍትዌር የት ዳውንሎድ እንደማረግ ምታውቁ ካላችሁ ( ኔሮ ዳውንሎድ ለማረግ ሞክሬ ነበር ግን ለቪስታ አይሆንም አለ)


ሰላም ኦሊያድ.....


Check out ImgBurn it's free here is the link:

http://www.imgburn.com/


ዶጮ
ዶጮ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 94
Joined: Sun Oct 05, 2003 11:02 am
Location: Norway

Postby ፍልፈሉ » Thu Jun 25, 2009 1:32 am

በቅድሚያ የቀሰማችሁትን ዕውቀት ለወገኖቻችሁ ለማካፈል ደፋ ቀና ለምትሉት የወንዜ ልጆች ያለኝን አድናቆትና ምስጋና መግለጽ እሻለሁ:: ...... ኦሸን ከከፈታት ክዚች ቤት ብዙ እውቀት ቀስሜአለሁና!!
ዛሬ ወደዚች ቤት ጎራ ያልኩት ስለአዶቤ ፎቶ ሾፕ አጠቃቀም በቂ እውቀትና ችሎታ ያላችሁ ወገኖቼ የበኩላችሁን እንድታስተምሩኝ ነው:: በተለይም የአንድን ፎቶ አካል ቆርጦ በመውሰድ ሌላው ላይ መግጠም የሚቻልበትን ዘዴ ብታስረዱኝ ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው::
ፍልፈሉ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 96
Joined: Mon Sep 25, 2006 5:49 pm

Postby ዶጮ » Thu Jun 25, 2009 6:32 am

ፍልፈሉ wrote:በቅድሚያ የቀሰማችሁትን ዕውቀት ለወገኖቻችሁ ለማካፈል ደፋ ቀና ለምትሉት የወንዜ ልጆች ያለኝን አድናቆትና ምስጋና መግለጽ እሻለሁ:: ...... ኦሸን ከከፈታት ክዚች ቤት ብዙ እውቀት ቀስሜአለሁና!!
ዛሬ ወደዚች ቤት ጎራ ያልኩት ስለአዶቤ ፎቶ ሾፕ አጠቃቀም በቂ እውቀትና ችሎታ ያላችሁ ወገኖቼ የበኩላችሁን እንድታስተምሩኝ ነው:: በተለይም የአንድን ፎቶ አካል ቆርጦ በመውሰድ ሌላው ላይ መግጠም የሚቻልበትን ዘዴ ብታስረዱኝ ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው::


ሰላም ፍልፍሉ.....

ይህን ሊንክ ሞክረው

http://www.photoshopessentials.com/photo-effects/paste-into/


google.com ላይ photoshop tutorials ብለህ search ቢታረግ በጣም ብዙ መረጃዎችን ልታገኝ ትችላለህ

ዶጮ
ዶጮ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 94
Joined: Sun Oct 05, 2003 11:02 am
Location: Norway

Postby ocean12 » Wed Aug 12, 2009 11:54 pm

ከብዙ ጊዜ በሁዋላ ይህችን ቤት ከተወረወረችበት ጥግ ፈልጌ አመጣሁዋት.. :)

ፍልፈሉ:
ዶጮ ያመለከተው እንዳለሆኖ ፎቶሻፕ ሲሰራ በማየት
አንተም ልትሞክረው የምትችል አይነት ከሆንክ
(እኔ እንደዛ አይነት ነኝ) . :) የቪዲዮ ቱቶሪያሎችን
መመልከት ይሻልሀል ባይ ነኝ::
ጎግል ላይ ወይም ዩቲዮብ ላይም photoshop face swap
በሚል ብትፈልገው ብዙ ጠቃሚ ቪዲዮዎችን ታገኛለህ::

ይህንን እንደምሳሌ መውሰድ ትችላለህ::
http://www.youtube.com/watch?v=D3p3OJIiGFY

መልካም ጊዜ::
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

Postby ገለምሶ » Fri Aug 21, 2009 9:52 pm

ግሩም መድረክ ነው.
ገለምሶ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 78
Joined: Tue Jul 13, 2004 10:37 pm

አይፖድ!

Postby አዋሽ98 » Tue Sep 01, 2009 3:33 pm

ሰላም ያገር ልጆች
2ጥያቄዎች አሉኝ ባጭሩ
1ኛ ከ laptop ላይ ወደ ዋርካ ኒክ የሚጻፍበት ሳጥን ውስጥ የ x ምልክት ተሰንቅሮ log in ማድረግ አልቻልኩም :: ምን ባደርግ ችግሩ ይፈታል ?
2ኛ ወደ አይፖድ ዘፈን በነጻ አፕሎድ የሚደረግባቸው ሳይቶች የምታውቁ ካላችሁ ተባበሩኝ :: you know how much itunes charges
መልካም ጊዜ
አዋሽ98
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 172
Joined: Mon Sep 26, 2005 3:22 pm
Location: Lay Sefer

Postby ocean12 » Wed Sep 02, 2009 4:02 pm

ሰላም አዋሽ
ላፕታፕህ ጃቫ የሚባል ድውንሎድ የሚደረግ አጋዥ
ስለሚያስፈልገው ነው ይህ የምጻፊያ ሳጥን የተሰራውም በዛ ቴክኖሎጂ ነው::
አድራሻውም ይሄው::
http://www.java.com/en/download/index.jsp

ለሁለተኛው mp3 ሙዚቃዎችን ካገኘህ በሁዋላ ወደ
itunes playlist ወስደህ ከዛም ማጫወቻው ላይ መጫን
የሚቀል ይመስለኛል::
ለዚህ የሚጠቅሙ ሙዚቃ ሼር ማድረጊያ ሶፍትዌሮችን
መጫን ትችላለህ እንደ limewire ወይም forestwire አይነቶችን::
ያንን ማድረግ ካልፈለክ http://www.4shared.com/ ሄደህ መጫን
የምትፈልገውን ሙዚቃ ስም ወይም ዘፋኝ መጻፍ ነው::
ይህኛው ጥሩነቱ ሙዚቃውን ዳውንሎድ ከማድረግህ
በፊት መስማት ትችላለህ::
ይህ ሳይት ከሙዚቃ በተጨማሪ መጻህፍቶችን ሼር
በማድረግ የታወቀ ጥሩ ሳይት ነው::

መልካም ቀን
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

Postby አዋሽ98 » Wed Sep 02, 2009 4:38 pm

ሰላም ኦሽኔ
በጣም አመሰግናለሁ ለፈጣን ምላሽህ
መልካም ቀን/ምሽት
አዋሽ98
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 172
Joined: Mon Sep 26, 2005 3:22 pm
Location: Lay Sefer

Postby አዋሽ98 » Fri Sep 04, 2009 12:26 pm

ocean12 wrote:ሰላም አዋሽ
ለሁለተኛው mp3 ሙዚቃዎችን ካገኘህ በሁዋላ ወደ
itunes playlist ወስደህ ከዛም ማጫወቻው ላይ መጫን
የሚቀል ይመስለኛል::
ለዚህ የሚጠቅሙ ሙዚቃ ሼር ማድረጊያ ሶፍትዌሮችን
መጫን ትችላለህ እንደ limewire ወይም forestwire አይነቶችን::
ያንን ማድረግ ካልፈለክ http://www.4shared.com/ ሄደህ መጫን
የምትፈልገውን ሙዚቃ ስም ወይም ዘፋኝ መጻፍ ነው::
ይህኛው ጥሩነቱ ሙዚቃውን ዳውንሎድ ከማድረግህ
በፊት መስማት ትችላለህ::
ይህ ሳይት ከሙዚቃ በተጨማሪ መጻህፍቶችን ሼር
በማድረግ የታወቀ ጥሩ ሳይት ነው::

መልካም ቀን

ሰላም Ocean,
ተመልሼ መጣሁ :lol: ምን መሰለህ windowsmedia ላይ ዘፈኖች ከ ሲዲ ላይ rip አድርጌ ከዛ itunes ገልብጬ sync ሳደርገው sync is completed ይለኛል ነገር ግን አይፖዱ ላይ ምንም ነገር የለም, ምን ባደርግ የሚስተካከል ይመስልሀል? ሌላው በነገርከኝ መሰረት http://www.4shared.com/ አካውንት ከፍቼ የተወሰኑ ዘፈኖችን ዳውንሎድ አድርጊያለሁ ነገርግን እነሱን አይፖዱ ላይ አፕሎድ ማድረግ የሚቻለው እንዴት እንደሆነ ስቴፑን ልትነግረኝ ትችላለህ-ወደ አይቱንስ ወይም በቀጥታ ወደ አይፖድ? ዌብሳይቱ ላይ ፋይሎችህን እንዴት ሼር ማድረግ እንድምትችል የሚገልጽ ምንም ነገር የለም:: limewire እንደድሮ ነጻ እንዳይመስልህ በዚህ ላይ ጉግል ሳደርግ they said it's full of viruses, worms, trojans ጎመን በጤና ወንድሜ
ከብዙ ማክበር ጋር
አዋሽ98
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 172
Joined: Mon Sep 26, 2005 3:22 pm
Location: Lay Sefer

Postby ndave » Sat Sep 05, 2009 10:36 am

ሰላም ለዚህ አምድ ተሳታፊዎች ይሁን

ኦሽን አማን ነሽልኝ አንበሳዬ ?

ይሄው ዛሬ ብቅ አልን

አዋሽ ስለ ---> Itunes

1ኛ-ወደ Ipod ማስተላለፍ እምትፈልጋቸውን ዘፈኖች በሙሉ አዲስ folder ከፍተህ ሁሉንም ወደ አዲሱ folder ጫናቸው::

2ኛ-Itunes አስነሳው ከዛም File ተጫን ከዛም add folder to library ተጫን ቀጥሎም አዲስ መስኮት ይከፈትልሀል Browser for folder እሚል ከዚህ በኍላ ቅድም ዘፈኖችህን የሰበሰብክበትን folder ፈልገህ ክሊክ ok ማድረግ ::

3ኛ- እዛው Itunes ውስጥ በስተግራ በኩል ታች ላይ + ይህን ምልክት ስትጫነው Untitled playlist የሚል ይጽፍልሀል እና ይህን ደምሰህ የራስህ ስያሜ ትሰጠዋለህ : አሁን ግን ለማስረዳት ያክል collction ብለን እንሰይመው ::

4ኛ- እዚሁ Itunes ውስጥ ወደላይ አካባቢ LIBRARY ከሚለው ታች music ተጫነው ቅድም የመረጥካቸውን ዘፈኖች ታገኛለክ : ከዘፈኖቹ አንዱ ላይ በማውዝ ክሊክ አድርግ በመቀጠልም ኪቦርድህ ላይ Ctrl + A (ኮንትሮል ኤ) ስትጫን ሁሉንም ይመርጥልካል : ሁሉም እንደተመረጡ የተመረጡት ላይ በማውዝህ ራይት ክሊክ በማድረግ add to playlist ስትነካ 3ኛ ተራ ላይ የከፈትከውን collction ትጫናለክ ::

5ኛ- እዛው Itunes ውስጥ ipod ትሰካና በስተግራ በኩል DEVICES ከሚለው በታች የራስክን ipod ታገኘዋለክ ከዛም ipod ላይ ክሊክ ስታደርግ የ ipodህ ገጽታ ይከፈታል የተከፈተበት ቦታ ላይ music እሚለውን ክሊክ አድርግ አሁንም ይከፈትልሀል : እዚህ ውስጥ sync music እሚለው ውስጥ ምልክት ታደርጋለህ : all song and playlist እሚለው ላይ ምልክት አታደርግም በመቀጠል selected playlist እሚለው ላይ ምልክት ታደርግና ታች ካለው ምርጫዎች ላይ collction ብለን የሰየምነው ላይ ምልክት እናደርጋለ በመቀጠልም ወደ ታች አካባቢ Sync በመጫን ጨረስን ማለት ነው ::

መልካም አድምጦ ይሁን

መልካም አዲስ አመት ለሁላችሁም
ndave
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Mon Sep 22, 2003 10:29 am

Postby አዋሽ98 » Sat Sep 05, 2009 3:55 pm

ndave ኧረ እንኳን በደህና ተመለስክ
በሰላም ነው እንዲህ ከዋርካ ጥፍትትትትትት ያልከው ግን? ቀላል ገላገልከኝ እንዴ. ብለው ብሰራው ምንም አልሆን ብሎኝ ተስፋ ቆርጬ ልተወው ስል ነው የደረስክልኝ:: ባጭሩ አይፓድ 101A ቢባል ያንሰውም :lol: ብድር መላሽ ያድርገኝ :lol: መልካም አዲስ አመት ላንተም ወንድሜ
ከብዙ ማክበር ጋር
ndave wrote: ሰላም ለዚህ አምድ ተሳታፊዎች ይሁን

ኦሽን አማን ነሽልኝ አንበሳዬ ?

ይሄው ዛሬ ብቅ አልን

አዋሽ ስለ ---> Itunes

1ኛ-ወደ Ipod ማስተላለፍ እምትፈልጋቸውን ዘፈኖች በሙሉ አዲስ folder ከፍተህ ሁሉንም ወደ አዲሱ folder ጫናቸው::

2ኛ-Itunes አስነሳው ከዛም File ተጫን ከዛም add folder to library ተጫን ቀጥሎም አዲስ መስኮት ይከፈትልሀል Browser for folder እሚል ከዚህ በኍላ ቅድም ዘፈኖችህን የሰበሰብክበትን folder ፈልገህ ክሊክ ok ማድረግ ::

3ኛ- እዛው Itunes ውስጥ በስተግራ በኩል ታች ላይ + ይህን ምልክት ስትጫነው Untitled playlist የሚል ይጽፍልሀል እና ይህን ደምሰህ የራስህ ስያሜ ትሰጠዋለህ : አሁን ግን ለማስረዳት ያክል collction ብለን እንሰይመው ::

4ኛ- እዚሁ Itunes ውስጥ ወደላይ አካባቢ LIBRARY ከሚለው ታች music ተጫነው ቅድም የመረጥካቸውን ዘፈኖች ታገኛለክ : ከዘፈኖቹ አንዱ ላይ በማውዝ ክሊክ አድርግ በመቀጠልም ኪቦርድህ ላይ Ctrl + A (ኮንትሮል ኤ) ስትጫን ሁሉንም ይመርጥልካል : ሁሉም እንደተመረጡ የተመረጡት ላይ በማውዝህ ራይት ክሊክ በማድረግ add to playlist ስትነካ 3ኛ ተራ ላይ የከፈትከውን collction ትጫናለክ ::

5ኛ- እዛው Itunes ውስጥ ipod ትሰካና በስተግራ በኩል DEVICES ከሚለው በታች የራስክን ipod ታገኘዋለክ ከዛም ipod ላይ ክሊክ ስታደርግ የ ipodህ ገጽታ ይከፈታል የተከፈተበት ቦታ ላይ music እሚለውን ክሊክ አድርግ አሁንም ይከፈትልሀል : እዚህ ውስጥ sync music እሚለው ውስጥ ምልክት ታደርጋለህ : all song and playlist እሚለው ላይ ምልክት አታደርግም በመቀጠል selected playlist እሚለው ላይ ምልክት ታደርግና ታች ካለው ምርጫዎች ላይ collction ብለን የሰየምነው ላይ ምልክት እናደርጋለ በመቀጠልም ወደ ታች አካባቢ Sync በመጫን ጨረስን ማለት ነው ::

መልካም አድምጦ ይሁን

መልካም አዲስ አመት ለሁላችሁም
አዋሽ98
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 172
Joined: Mon Sep 26, 2005 3:22 pm
Location: Lay Sefer

iphone

Postby ndave » Sat Sep 05, 2009 5:30 pm

እዚህ ክፍል ውስጥ የ Gadget አፍቃሪዎች ይኖራሉ ብዬ እገምታለሁኝ (እንደኔ) ቅቅቅ

እና እስካሁን ከተመረቱት Gadget ውስጥ iphone እንደዋናነት ብተራው የተሳሳትኩኝ አይመስለኝም በጣምም ስለምወደው ይሆናል ቅቅቅ

iphone ያለው ሰው ለተወሰኑ ደቂቃዎች እራሱን ስራ ፈት ያደርጋል ብባል ስህተት ነው ባይ ነኝ (ሲበላና ሲታጠብ) ካልሆነ በስተቀር ቅቅቅ

እስኪ ዛሬ iphone ተጠቃሚዎች አንዲት Application ልጠቁማቹ ::

ይህችም I AM T-Pain ትባላለች : Smule በመባል እምትጠራ ድርጅት ውጤት ናት : በአሜሪካዊው ራፐር T-pain ተሰይማ የተሰራችው::

ይህ Application ተግባሩዋም ባለiphone በራሱ ድምጽ ሲዘፍን በመቅዳት የAuto-Tuned ኢፌክትን በመጠቀም ደንበኛ ራፐር ታስመስላቹዋለች ::

እስኪ የራሳቹ ድምጽ በAuto-Tuned ኢፌክት ታጅቦ በ I AM T-pain application በራሳቹ እጅ እና T-pain በትክክል በተጠቀመበት ቴክኖሎጂ ለመስማት ያብቃቹ::

እስቲ ይህችን ቪድዮ ይመልከቱዋት http://www.youtube.com/watch?v=-NkBHMl8zI0&feature=fvst
ndave
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Mon Sep 22, 2003 10:29 am

Postby ndave » Sat Sep 05, 2009 5:39 pm

እዚህ እንዲታወቅልኝ እምፈልገው አውቃቹ እንድትጠቀሙበት እንጂ ምንም አይነት ግንኙነት ከድርጅቱ ጋ እንደሌለኝ ታውቁ ዘንድ ደስ ይለኛል :
ndave
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Mon Sep 22, 2003 10:29 am

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests