የኮምፒውተር የሶፍትዌር እና ተዛማጅ ጥያቄዎች እና መረዳጃ..

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby ፋኖፋኖ » Fri Oct 30, 2009 7:48 pm

sarandem wrote:ሰላም ዋርካዎች እኔም አንድ ችግር አጋጠመኝ እና ወደዚህ ብቅ አልኩኝ:: ከዚህ ቀደም ኮምፒተሬ ላይ Ge'ez 2000 እና Ge'ez 2002 ሶፍትዌሮችን ጭኜ ስጠቀም ነበር ሰሞኑን ሊገባኝ ባልቻለ ምክንያት ከዚህ በፊት ሴፍ ያደረኳቸው ብዙ ጽሁፎች የማይነበቡ እና እንደ ዶሮ ላባ የተገነጣጠሉ ፊደሎች ስብስብ ሆኑብኝ :) :: የዚህ ችግር መንስኤው ምንድን ነው :?: እንዴትስ ከዚህ በፊት ወርድ ላይ ሆነ excel የጻፍኳቸውን የአማርኛ ጽሁፎች ማንበብ እችላለሁኝ?


አንዳንዴ በሪቡት ጊዜ ፎንት ሴሌክሺን/ ሴትአፕ ወደዲፎልት ትሪፕ ያደርጋል:: እስኪ የሚከተለውን አድርግና ይሰራልህ እንደሁ ሞክረው

1.Internet options
2.Fonts
3.From Language script highlight "Ethiopic"
4.From webpage font select your font
5.From plain text font select your font type
6.click ok

see if this works for you.
ፋኖፋኖ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 936
Joined: Wed Nov 08, 2006 10:39 am

Postby ዋናው » Fri Oct 30, 2009 10:38 pm

ቦንጌ wrote: መስኮተ ስላሴ (Windows 7)

በጣም ደስ የሚል ትርጉም ነው::

በነገራችን ላይ ኮርፕሬሽኑ ምንም ብሎ እያዋደደ ቢያስተባብል እኔ ከ 6 ወር በፊት አውርጄ አልጭነዉም... ሁሉም ዊንዶዎች ሲጀምሩ በሽታ አላቸው::
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2804
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby ጅብራን » Fri Oct 30, 2009 10:54 pm

አነድ ትምህርት የሚባል ጎብዝ ልጅ ንብር ለመሆኑ የት ገባ?
let's do s th. better
ጅብራን
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 41
Joined: Sun Apr 09, 2006 5:52 pm

Postby ቦንጌ » Fri Oct 30, 2009 11:48 pm

ዋናው ተቆጣጣሪ እንደምን ባጅተሀል?? አንተ ባልከው እስማማለሁ:: ግን እርግጠኛ ሆነን መናገር የምንችለው Microsoft ካላበደ በቀር አሁን ከምንጠቀመው ቪስታ የተሻለ Operating System ቢሻል እንጂ ያነሰ አይመስለኝም:: ወዳጄ ወደ ፊት እኮ እነ Goobuntu የማይክሮ ሶፍት ራስ ምታት ሳይሆኑ የሚቀሩ አይመስለኝም::
ቦንጌ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 10
Joined: Sun Oct 18, 2009 8:20 am

Postby ጨምጫሚ » Sat Oct 31, 2009 10:57 am

ቦንጌ wrote:ዋናው ተቆጣጣሪ እንደምን ባጅተሀል?? አንተ ባልከው እስማማለሁ:: ግን እርግጠኛ ሆነን መናገር የምንችለው Microsoft ካላበደ በቀር አሁን ከምንጠቀመው ቪስታ የተሻለ Operating System ቢሻል እንጂ ያነሰ አይመስለኝም:: ወዳጄ ወደ ፊት እኮ እነ Goobuntu የማይክሮ ሶፍት ራስ ምታት ሳይሆኑ የሚቀሩ አይመስለኝም::

እኔ በበኩሌ ከ xp ወይ ፍንክች
ጨምጫሚ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1075
Joined: Sun Sep 20, 2009 6:44 am

Postby ጨምጫሚ » Sat Oct 31, 2009 11:00 am

ቦንጌ wrote:ዋናው ተቆጣጣሪ እንደምን ባጅተሀል?? አንተ ባልከው እስማማለሁ:: ግን እርግጠኛ ሆነን መናገር የምንችለው Microsoft ካላበደ በቀር አሁን ከምንጠቀመው ቪስታ የተሻለ Operating System ቢሻል እንጂ ያነሰ አይመስለኝም:: ወዳጄ ወደ ፊት እኮ እነ Goobuntu የማይክሮ ሶፍት ራስ ምታት ሳይሆኑ የሚቀሩ አይመስለኝም::

እኔ በበኩሌ ከ xp ወይ ፍንክች
ጨምጫሚ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1075
Joined: Sun Sep 20, 2009 6:44 am

Postby sarandem » Mon Nov 02, 2009 3:36 pm

ዋርካዎች በተለይ ዋኖስ: ቢኖ. :ሰውነት እና ፋኖፋኖ ለሰጣቹኝ መፍትሄ እጅግ በጣም አመሰግናለሁኝ:: ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልኝ::
sarandem
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 674
Joined: Tue Jul 11, 2006 8:59 am
Location: Nomad Cafe

Postby ocean12 » Thu Nov 12, 2009 9:52 pm

ሰላም ወዳጆች

ሰሞኑን አይፎን (Iphone) የሚባል ስልክ እጄ ገብቶ
አንዳንድ ጠቃሚ ፕሮግራሞችን ሳፈላልግ ነበር እናም
ከብዙዎቹ ፕሮግራሞች መሀል በጣም ያስደሰተኝ አማርኛ
ለመጻፍ እና ማንበብ የሚያስችል ፕሮግራም ማግኘቴ ነው::

ፕሮግራሞቹን የሰሩትን ወንድሞቻችንን አጅ ይባርክልንና:
ምናልባት ከዚህ በፊት ካላያችሁት እና ከእስር ነጻ (Jail break)
የሆነ አይፎን ለምትጠቀሙ
እንዴት ፕሮግራሙን ስልካችሁ ላይ መጫን እንደምትችሉ
የሚያሳይ የቪዲዮ መማሪያ ለመመልከት
ይህንን ማጣቀሻ ይከተሉ
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

Postby ጅብገደል » Sun Nov 15, 2009 12:24 am

ጅብራን wrote:አነድ ትምህርት የሚባል ጎብዝ ልጅ ንብር ለመሆኑ የት ገባ?ትምህርት አለ ጉዋሮ አስሬው ሳር እየጋጠ ነው
ግን እንዴት እስከ አሁን አልሰማህም የዛሬ አመት እኮ ተዝካሩን አወጣንለት ለቅሶ መድረስ ከፈለግክ ደጉ ጋር ለቅሶ ድረስ ወርቅሰውም እንደ ጣሰው ገ ሁሉ ሞቶዋል ዋርካ ላይ የቀሩት ትንሽ ናቸው ዱራስንበትም ሞተ
አሁን ደጉ ነው የቀረው እሱም ክፍኛ ጉበት እያስቃየው ነው
ጅብገደል
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1144
Joined: Wed Jan 14, 2009 3:23 am
Location: BULGA ENBUR GEBYAW GA

Postby Debzi » Tue Nov 17, 2009 5:41 am

ጭንቅ ቢለኝ ቤታችሁ ዘው ብዬ አረፍኩት:: እንደምን ዋላችሁ?

YouTube ላይ ያሉ ቪዲዮዎች ለማየት አልቻልኩም:: በየ ሶስት ሰከንዱ ቁርጥ ቁርጥ ይላል:: ለምን እንደሆን ወይም ምን ማድረግ እንዳለብኝ የሚመክረኝ አለ?

አመሰግናለሁ:: አሜን::
Ke akbrot selamta gar!!
Debzi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1918
Joined: Sun May 02, 2004 12:34 am
Location: Los Angeles, CA

Postby ዋናው » Tue Nov 17, 2009 1:16 pm

ሥሠላም ደብዚቾ...
የመቆራረጡ ጉዳይ ምናልባት የኢንተርኔትሽ ፍጥነት ሊሆን ይችላል የሚል እምነት አለኝ ግን እስቲ የተለያዩ ፊልሞችን ክፈቺና ድጋሚ ሞክሪው ቢቻልሽ xፕሎረርን ትተሽ ፋየር ፎክስን ተጠቀሚ
ይሄኛው አዲሱ ቨርዢን ፍላሽ ፕልየር ነው::<= ጠቅ አድርጊና የራስሽ ማሽን ላይ አውርደሽ ጫኚው:: አንዱ ምክኒያት ይሄም ሊሆን ይችላል... ዩ-ትቦ ውስጥ የሚጫኑት የፊልም ፋይሎች አንዳንዶቹ ሌተስት ቨርዢን ፋልሽ ፕልየር የሚፈልጉ ናቸው ታዲያ እነኚያን ለመክፈት ስትሞክሪ ሲስተሙ ራሱ አብዴት ማድረግ እንዳለብሽ ይነግርሻል በዚህ ጊዜ ድጋሚ አጥፍተሽ ለላ የፊልም ፋይል ስትከፍቺ እሺ ይልሻል ግን አሁንም አዲሱን ቨርዢን መጫን እንዳለብሽ የአዶቤ ሳይት አይፒ አድራሻሽን ስለመዘገበው እንደቀድሞዉኑ በደምብ አታዪም::
__________________________________

በነገራችን ላይ ዋርካዊያን የመንፈስ ፋይል ማለትም ጎስት ፋይል ማሽናችሁ (ፒሲያችሁ) የአዶቤ ካምፓኒ እንደሚከት ታውቃላችሁ???
ይህንን ፋይል በምንም አይነት ከማሽናችሁ ውስጥ አውጥታችሁ መደምሰስ አትችሉም የነሱን ይሆነ ፕሮዳክት ከዚህ በፊት በተጭበረበረ ሲሪያል ቁጥር ሞክራችሁ ከሆነ ወይም የ30 ቀናቱን ሙከራ አውራድችሁ ጭናችሁ ሲያልቅ ያንን አውጥታችሁ ሌላ ለመጫን ብትሞክሩ ያ ጎስት ፋይል ከማሽናችሁ ውስጥ ብቅ ብሎ ለካምፓኒው ሹክ ይላል:: በዚህም የተነሳ በአሁኑ ጊዜ የአዶቤን ሶ/ዌሮች በነፃ የመጫኑ ዕድል እየጠበበ ነው:: ግን ለሁሉም መላ አለው::
ካፒታሊስቶችን ለመገርሰስ ዕንቅልፍ የሌላቸው ልክ እንደነ የስዊዲኑ ፓይረት ቤይ የኪይጂን ጃዊሣዎች መላ ፈጥረዋል:: ዲዛይን ቢጤ እንጀራችሁ ለሆነ ወይም ፍላጎቱ ላላችሁ እነኚህን ሶፍትዌሮች እንዴት በነፃ አውርዳችሁ መጫን እንደምትችሉ ትሪኩን ለማታውቁ ሹክ እላቸዋልው::
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2804
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby Stranger » Tue Nov 17, 2009 1:18 pm

ሠላም ቤቶች እዚ ቤት ሀይለኛ ቁም ነገር ነው ያለው: በጣም ነው ማደንቃቹ : ያን ካልኩ እኔም የራሴን የኮምፒውተር ጥያቄ ልጠይቅ : የ Linux ተጠቃሚ ነኝ በቤትም በስራም :: window ከጠላው ቆየው ከትምህርት ቤት በሆላ ማለት ነው :: አሁን ቤት ውስጥ ያሉኝን 4 ኮምፒውተሮች ክላስተር ላደርጋቸው አስቤአለው : ከየት እንደምጀምር አላውቅም : ትንሽ ትንሽ ሀሳቡ ቢኖረኝም ጠለቅ ያለ እውቅት የለኝም - i am simply a user, and writes small programs and scripts for day to day activity. አንዳንድ ሶርሶች እያሰባሰብኩ ነው : እስኪ በዚ ላይ የምታውቁ ካላቹ አንዳንድ ኢንፎርሜሽን , ዌብ ሳይቶች , ፎረሞች, ኦንላይን ኮሙኒቱ, መጻህፍት , አንልይን ኮርስም ካለ አሳውቁኝ:: ከምስጋናና ከአክብሮት ጋር
Stranger
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 33
Joined: Thu Nov 12, 2009 12:01 pm

Microsoft office word 2007

Postby አዋሽ98 » Sat Nov 28, 2009 10:55 pm

ሰላም
እባካችሁ ሰሞኑን አንድ ፋይል ወርድ ላይ ጽፌ በአታችመንት ልኬው ነበር ነገር ግን የላኩላቸው ሰዎች ሊከፍቱት አልቻሉም ችግሩ ከ 3ወር በፊት Microsoft office word 2007 አብሮት የተጫነ አንድ ላፕቶፕ ገዝቼ ነበር ይሄን ፕሮግራም መጠቀም የምችለው ግን ለ2 ወር ብቻ ሲሆን ፕሮግራሙን ከካምፓኒው ካልገዛሁ እንደገና መጠቀም አልችልም ወይም ብጠቀምም በአታችመንት መልክ ብልከው ሌላ ፒሲ ላይ ፋይሉ አይከፈትም:: ጉግል አድርጌ በፍጹም ላገኘው አልቻልኩም እባካችሁ ይሄን ችግሬን እንዴት መፍታት እንደምችል የምታውቁ ካላችሁ ጠቁሙኝ::
መልካም ምሽት/ቀን
አዋሽ98
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 172
Joined: Mon Sep 26, 2005 3:22 pm
Location: Lay Sefer

Postby ገለምሶ » Tue Dec 08, 2009 11:01 pm

ሰላም

ወደአማርኛ የተመለሱ የኮምፒውተር እና IT መጻህፍት ምን ያህል ይገኛሉ?
እስካሁን የተተረጎሙ መጻህፍትን አግኝቼ አላውቅም.
ምናልባት እድሉ ያገኘ አንዳንዶቹን ቢያስተዋውቀን በጣም ቆንጆ ትብብር ነው.

ከሰላምታ ጋር
ገለምሶ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 78
Joined: Tue Jul 13, 2004 10:37 pm

Postby ጅብገደል » Wed Dec 09, 2009 12:02 am

በአንድ አጋጣሚ ለማይክሮ ሶፍት ካምፓኒ እሰራ ነበር እዛ የተማርኩትንና የምሰራበትን እዚህ ትንሽ ላውጋችሁ የሰራሁት በዘበኝነት ቢሆንም የሚከተለውን ግንዛቤ አግኝቸበታለሁ ::
ኮምፒውተራችሁ በቫይረስ ሲመታባችሁ የሚከተለውን አድርጉ
የኮምፒውተሩ ስዓት ላይ ራይት ክሊክ አድርጉ
ከዛ Task Managern ታገኙታላችሁ ካዛ ታስክ ማናጀርን ደብል ክሊክ ስታደርጉ Application , processes, SERVICES , performance , Netwrking, Users ን ታገኛላችሁ
ከዛ Image Name ክሊክ ታደርጉና ቫይረሱን ማስወግድ ትችላላችሁ
ብዙን ጊዜ ቫይረሶች ካፒታል ሌተርንናን ቁጥሮችን የያዙ ናቸው ጉድ ላክ
ጅብገደል
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1144
Joined: Wed Jan 14, 2009 3:23 am
Location: BULGA ENBUR GEBYAW GA

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 3 guests