ocean12 wrote:ለአዋሽ
ሰላም ብያለሁ....
ስለ አምዷ ለሰጠኽን አስተያዬት በሁላችንም
ስም ምስጋናዬ ይድረስ....
ስለ ሞባይል ስልኩ ፎቶዎች የበለጠ ሀሳብ ለመስጠት ምን አይነት ሞዴል እንደሆነ ከታወቀ ከዋናው የስልኩ ዌብ ሳይቶች ላይ እንዲህ አይነት ነገሮችን የሚረዱበት
እንደ Q&A or help አይነት ነገሮችን መሞከር
የሚረዳ ይመስለኛል...
ለ usb ኬብሉም ቢሆን ምን አይነት እንደሚያስፈልግ ከታወቀ በሁዋላ እንዲህ አይነት ነገሮችን በቀላሉ ከ ebay ላይ ማግኘት ይቻላል...
ሰሞኑን እኔም ለስልኬ የሚሆን አዲስ ኬብል በጣም በርካሽ ዋጋ ገዝቻለሁ...
ችግርህ ቶሎ እንዲፈታ ምኞቴ ነው...
ሰላም ቀን.
ocean12 እንዲሁም ndave ስለ መልካም ትብብራችሁ እና ጊዜያችሁ በጣም አመሰግናለሁ::
ሞባይል ፎንህ usb ሰፖርት አያድርግም ወይስ ገመዱ ጥፍቶብህ ነው ?
usb ሰፖርት ካላደረገ Bluetooth ወይም Infrared ሞባይልህ ካለው እነዚህ ሁለቱን ሲስተሞች እሚጠቀሙ ኮምፒውተሮች ስላሉ በነሱ ልታስተላልፍ ሞክር ::
ሁሉም እምቢ ካለህ ፎንህ MMS መጠቀም ካስቻለህ በዚህም ተጠቀም
መልካም እድል
ችግሩ ሞባይሌ it's one of the old models, u know what am saying, it does support niether of these systems, i didn't have a clue about blue tooth ወላ USB when i bought it ;) ያለኝ አማራጭ እንዳልከው በMMS መላክ ነው:: አቦ የተማረ ይግደለኝ, it shows how u abesha guyz are well advanced on the other side of Atlantic ;) እዚህማ ያለው ppl ውይይይ የሞባይል ቁጥር ሴቭ እንኳን ችግር ሆኖበት በቃ they memorize the last 2 or 3 digits of each # እንግዲህ እዚህ ድረስ ነው የኛ እና የእናንተ ልዩነት:: እስቲ እንደጀመራችሁት በደንብ ቀጥሉበት
መልካም ቀን/ምሽት