Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)
by ብጭቅ » Mon Apr 05, 2010 7:40 am
ሲስኮ wrote:ሰላም ለዚህ በት
ሰሞኑን Mozilla Firefoxን በማንኝውም PC E-mail
ሌን ስከፍተው አልከፈት ብሎኛል ችግሩ ምን ይሆን?
ከአክብሮት ጋር
Make sure u don't lost ur password....!! 8)
Last edited by
ብጭቅ on Mon Apr 05, 2010 8:17 am, edited 1 time in total.
-
ብጭቅ
- አዲስ

-
- Posts: 29
- Joined: Tue Mar 16, 2010 9:59 am
by ብጭቅ » Mon Apr 05, 2010 7:50 am
ሲስኮ wrote:ስርርር ለጥቆማህ አመሰግናለሁ:: ለረዥም ጊዜ ስጠቀም የነበረው enternet explorerን ነበር እርሱም ከጊዜ ወዲህ
አድሬስ ለመፈለግ boxሱ ላይ ክሊክ ሳደርግ ማውዙ አይሰራልኝም:: እግረ መንገድህን የዚህንም ችግር ብትነግረኝ
ሌላ computer ከመግዛት ታድነኛለህና plz
ይህን ሞክር
1.ማወሱ ባለቦል ክሆነ ውስጡን ከፍተህ ለማፅዳት ሞክር
2.ማውሱ ኦፕቲካል ከሆነ ብርሀን የሚወጣበትን ቦታ ለመጥረግ ሞክር
*ስታፀዳ ንፁ ጨርቅ ተጠቀም
3.ከIE Mozilla ተጠቀም
-
ብጭቅ
- አዲስ

-
- Posts: 29
- Joined: Tue Mar 16, 2010 9:59 am
by ብጭቅ » Mon Apr 05, 2010 8:00 am
ሽማግሌው wrote:1ኛ. እዚህ ሂድ
http://www.savetube.com/2ኛ. የዩቱብ ዘፈኑን አድራሻ (URL) YouTube URL የሚለው ውስጥ አስገባ
3.java script ካለህ Get Video የሚለውን ተጫን
4.java script ከሌለህ non-java የሚለውን ሳጥን ምረጥና Get Video የሚለውን ተጫን
Get Video የሚለውን ስትጫን ዳውንሎድ ማድረግ ይጀምራል:: እንደ ኢንተርኔትህ ፍጥነት ዳውንሎድ ጊዘው ሊረዝምም ሊያጥረም ይችላል...በትግስት መጠበቅ ነው::
ያ ካልሆነህ ደሞ እዚህ ሂድና ኢንስትረክሽኑን ተከተል::በጣም ቀላል ነው
http://www.kissyoutube.com/
ለመጨመር ያክል first download the videos from youtube.com second download the software that convert youtube videos to mp4 you can get the softwares from
www.brothersoft.com or
www.cnet.com or simply search on Google when u download videos from youtube the format will be .flv so u can't play this videos by media player so u must download FLV player it's need adobe flash player 10 or VLC Media Player if u can download this softwares u can watch without converting it but for ur iPod u need a software that convert :wink: :wink: :wink:
-
ብጭቅ
- አዲስ

-
- Posts: 29
- Joined: Tue Mar 16, 2010 9:59 am
by ብጭቅ » Mon Apr 05, 2010 8:12 am
ሽማግሌው wrote:ሰላም ለቤቱ
ከዩቱብ
http://www.youtube.com/watch?v=TFSQCSlWygM ቪዲዮ ዳውንሎድ አድርጌ ልከፍተው ስሞክር ኮምፑተሬ መስራት ያቆማል።
የማገኘው ፖፕ አፕ
Windows Explorer has stopped working. Windows is searching for solution .
ይልና ራሱ ሪስታርት ያደርገዋል።
If I shut the pop up my pc will freez and the only way is to start task manager and restart the pc.
This is the second time this isa happening to me.
ዮቱብ ቪዲዮ ዳውንሎድ ስታደርግባቸው ኮምፑተርህን ሳቦታዥ ያደርጋሉ እንዴ ?
ቪዲዮ ፋይሉ ያለው ዳውንሎድ ፎልደርና ሚዲያፕሌየር ነው እና ዲሊት ላደርገው ገና ስገባ ወይም ሪስታርት ስለሚያደርገው ወይም ኮምፕዩተሩ ፍሪዝ ስለሚያደርግ
መሰረዝ/ዲሊት ማድረግ እንኳን አልቻልኩም
Windows 7 ነው የምትጠቀመው....??
ምን አልባት ቫይረስ ሊሆን ይችላል :roll: :roll:
ከyoutube.com ላይ Download ያረካቸውን ቪዶዎች ለማጫወት FLV Player ወይም VLC Media Player ያስፈልግሃል 8) 8)
-
ብጭቅ
- አዲስ

-
- Posts: 29
- Joined: Tue Mar 16, 2010 9:59 am
by ሽማግሌው » Mon Apr 05, 2010 4:05 pm
ቢጭቅ ቪስታ ነው የምጠቀመው:: ቫይረስ አይመስለኝም ምክንያቱም antivirus አለኝ ቪዲዮ ፋይሉንም ስካን አድርጌዋለሁ:: የሚመስለኝ ዘፈኑ እንዳይቀዳ ደማሚት አድርገውበታል:: ልከፍትበት የሞከርኩት ሁሉ ሚዲያ ፕሌየር ኤክስፕሎረር ሁሉም መስራት ያቆሙና ሪስታርት ያደርጋል:: ኢት ኮረፕትስ ኤኒይ ቲንግ አይ ትራይ ቱ ኦፕን ኢት ዊዝ
-
ሽማግሌው
- ዋና ኮትኳች

-
- Posts: 649
- Joined: Sat Nov 08, 2003 11:42 pm
by ሽማግሌው » Tue Apr 06, 2010 2:36 am
ዩቱብ ቪዲዮ ዳውንሎድ በሽታ አለው....ለኔ ፒሲ
ለማንኛውም command prompt በመጠቀም ቪዲዮውን ዲሊት አድርጌ አሁን ደህና ይሰራል::
Last edited by
ሽማግሌው on Tue Apr 06, 2010 4:25 pm, edited 1 time in total.
-
ሽማግሌው
- ዋና ኮትኳች

-
- Posts: 649
- Joined: Sat Nov 08, 2003 11:42 pm
by ndave » Tue Apr 06, 2010 6:15 am
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንዴት ናችሁልኝ መልካም ትንሳኤ ለሁላችንም ይሁንልን ::
ሼባው ይህን እኔ እምጠቀምበት ነው በጣም አሪፍ ነው ፍሪም ነው ::
youtube ወደ MP3 ወደ ipod & iphone convert ሁሉ ያደርጋል ለማንኛውም እዩት ይጠቅማል አይጎዳም ::
-
ndave
- ኮትኳች

-
- Posts: 256
- Joined: Mon Sep 22, 2003 10:29 am
by ndave » Tue Apr 06, 2010 6:32 am
-
ndave
- ኮትኳች

-
- Posts: 256
- Joined: Mon Sep 22, 2003 10:29 am
by ሽማግሌው » Tue Apr 06, 2010 4:29 pm
ስማኝማ ndave እስከዛሬ ዳውንሎድ ያደረካቸው ዩቱብ ቪደዮዎች ኮምፑዩተርህን አልተተናኮሱትም ? እኔ ይህ ሶስተኛ ጊዜዬ ነው የዩቱበ ቪዲዮ ፒሲዬን እንዳይሰራ ሲያደርገው::
-
ሽማግሌው
- ዋና ኮትኳች

-
- Posts: 649
- Joined: Sat Nov 08, 2003 11:42 pm
by ndave » Tue Apr 06, 2010 10:12 pm
ሼብነት አረ በፍጹም በተማመን ለረጅም ግዜ ተጠቅሜበታለሁኝ ኮንቨርትም እያደረኩኝ አይፎኔ ላይም እጠቀማለሁኝ : ምንም ችግር አላጋጠመኝም ::
ጥያቄ:- አንተ እንዴት እርግጠኛ ሆንክ ያልካቸው ነገሮች እንደሆኑ ለኮምፒውተርህ የችግር መንስኤ ?
-
ndave
- ኮትኳች

-
- Posts: 256
- Joined: Mon Sep 22, 2003 10:29 am
by ሽማግሌው » Wed Apr 07, 2010 6:00 am
ndave ከላይ እንደጠቀስኩት
www.keepvid.com በመጠቀም ቪዲዮዎቹን ዳውንሎድ አድርጌ 2 ቦታ አስቀመጥኩት :: 1ኛው ሚዲያፕሌየር 2ኛ ሚዲያኢምፕረሽን ውስጥ:: ከዛ በሚዲያፕሌየር ልከፍተው ስል ሚዲያ ፕሌየር መስራት አቁሟል የሚል ፖፕአፕ ይመጣና ጠቅላላ ፒሲውን ሪስታርት ያደርገዋል:: ያኛውንም እንደዚሁ:: ከዛ ሰርዤው እንደገና ዳውንሎድ አድርጌ እዛው ዳውንሎድ ፎልደር ውስጥ ተውኩት:: ይህ ያለው ኦውነር ፎልደር ውስጥ ሲሆን ገና ኦውነርን ክሊክ ሳደርግ ኤክስፕሎረር መስራት አቁሟል ይልና ራሱ ሪስታርት ያደርገዋል:: በዚህ ምክንያት ዲሊት ለማድረግ ገና ሳልደርስበት ሪስታርት ስለሚያደርግ ኮማንድ ፕሮምፕት በመጠቀም ነው ዲሊት ያደረኩት:: ቪዲዮው ዲሊት ሲደረግ ሰላም ይሆናል:: አሁን ዘዴ ሆኖ ያገኘሁት ዳውንሏድ ሳደርግ -R ዲቪዲ አስገብቼ በቀጥታ ኢ ድራይቭ ላይ ሴቭ ማድረግ ነው::
-
ሽማግሌው
- ዋና ኮትኳች

-
- Posts: 649
- Joined: Sat Nov 08, 2003 11:42 pm
by ብጭቅ » Wed Apr 07, 2010 2:44 pm
ይመስለኛል Download ካረከው Video ጋር Virus Attach ሆኖ ገብቶ መሆን አለበት :x :x :x
ሽማግሌው wrote:ስማኝማ ndave እስከዛሬ ዳውንሎድ ያደረካቸው ዩቱብ ቪደዮዎች ኮምፑዩተርህን አልተተናኮሱትም ? እኔ ይህ ሶስተኛ ጊዜዬ ነው የዩቱበ ቪዲዮ ፒሲዬን እንዳይሰራ ሲያደርገው::
-
ብጭቅ
- አዲስ

-
- Posts: 29
- Joined: Tue Mar 16, 2010 9:59 am
by ዲማሚት » Thu Apr 08, 2010 12:56 pm
በሙያው ለተካናችሁ ወገኖች
ሰሞኑን ላፕቶፔ ቫይረስ አታክ አድርጎኝ xp ሶፍትዌር ስለነበረኝ አዲስ ዊንዶ ፒሲዬ ላይ አስተኛው ከዚያም አንዳንድ ፕሮግራሞችን ሚስ አደረገብኝ ለምሳሌ ምንም ድምጽ መስማት አልችልም ዋየር ለሴም እራሱ ተፋብኝ
ችግሬ ይህ ነው ወደ ሆስፒታል ሳላደርሳት የምትረዱኝ ነገር ካለ ብዬ ነዉና እስቲ ያላችሁን ኢንፎ ዱቅ አርጉልኝ
ከታላቅ ምስጋናና አክብሮት ጋር
-
ዲማሚት
- ኮትኳች

-
- Posts: 165
- Joined: Fri Mar 05, 2010 11:06 pm
by ቤዛ » Thu Apr 08, 2010 1:25 pm
ስላም ኦሽን
ጥሩ መጫወቻ ክፍል መክፈትህ ትመሰገናለህ ግን እዚህ ማስታወቂያ መለጠፍህን ጠላሁት ምክንያቱም ያው እንደ ዋርካ መሰዳደቢያ ቤት እንዳያደርጉት:: ብቻ ላንተ ምን ተስኖህ እርገጠኛ ነኝ እያስፈነጠርክ እንደምትጥልልን አልጠራጠርም በርታ ውንድም::
-
ቤዛ
- ጀማሪ ኮትኳች

-
- Posts: 87
- Joined: Wed Nov 12, 2003 5:39 pm
Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ
Who is online
Users browsing this forum: No registered users and 3 guests