የኮምፒውተር የሶፍትዌር እና ተዛማጅ ጥያቄዎች እና መረዳጃ..

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby ብጭቅ » Fri Apr 09, 2010 9:09 am

ይህ ችግር እኔንም ብዙ ጊዜ ያጋጥመኛል ፎርማት ካረክ በኋላ ብዙ ነገር ሊጠፋብህ ይችላል ድምፅ ምስል ኔትዎርክና የመሳሰሉት ላፕቶፕህ ዴል ከሆነ ምናልባት ስትገዛ አብሮ የሚሰጥህ ዴል ድራይቭስ ሲዲ የሚባል ካለህ ከሱ ላይ የጠፋብህን ድራይቭ ፈልገህ መጫን ነው ምን ምን ድራይቮች እንደጠፉብህ ለማወቅ ማይ ኮምፒውተር የሚለው ላይ ራይት ክሊክ አርገህ ማኔጅ የሚለው ውስጥ ገብተህ ማየት ትችላለህ ሌላው ደግሞ ጉግል ላይ ሰርች አርገህ ዳውሎድ ማረግ ትችላለህ

መልካም ጊዜዲማሚት wrote:በሙያው ለተካናችሁ ወገኖች
ሰሞኑን ላፕቶፔ ቫይረስ አታክ አድርጎኝ xp ሶፍትዌር ስለነበረኝ አዲስ ዊንዶ ፒሲዬ ላይ አስተኛው ከዚያም አንዳንድ ፕሮግራሞችን ሚስ አደረገብኝ ለምሳሌ ምንም ድምጽ መስማት አልችልም ዋየር ለሴም እራሱ ተፋብኝ
ችግሬ ይህ ነው ወደ ሆስፒታል ሳላደርሳት የምትረዱኝ ነገር ካለ ብዬ ነዉና እስቲ ያላችሁን ኢንፎ ዱቅ አርጉልኝ
ከታላቅ ምስጋናና አክብሮት ጋር
ብጭቅ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 29
Joined: Tue Mar 16, 2010 9:59 am

Postby ዲያስፖራ » Fri Apr 09, 2010 12:39 pm

ሰካም ለ እናተ የሁን እዚህ ዋርካ ላይ መጻፍ አልችላኩም አሁን የምጽፈው ጋደናየ በት ሆኘ ነው
ችግሩ ኒክ ነመ ላይ (x) ምልክት ያሳይል መገብት አለጫልኩም መልስ ለመስጠት
ፕሊስ ተባበሩን እንዴት ዋርካ ላይ ለመጻዐፍ እችላለሁ ?
ከማንበብ በስተቀር እንደድሮ በጽሁፍ መሳተፍ እልጫልኩም
ይህችን መላ በለኡን እሰቲ እመሰግናለሁ
ቀይ ባህር ድንበራችን ነው !!!!
I Love Ethiopia !!!
ዲያስፖራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 781
Joined: Wed Apr 29, 2009 4:39 pm
Location: no

Postby ሾተል » Fri Apr 09, 2010 1:22 pm

ዲያስፖራ wrote:ሰካም ለ እናተ የሁን እዚህ ዋርካ ላይ መጻፍ አልችላኩም አሁን የምጽፈው ጋደናየ በት ሆኘ ነው
ችግሩ ኒክ ነመ ላይ (x) ምልክት ያሳይል መገብት አለጫልኩም መልስ ለመስጠት
ፕሊስ ተባበሩን እንዴት ዋርካ ላይ ለመጻዐፍ እችላለሁ ?
ከማንበብ በስተቀር እንደድሮ በጽሁፍ መሳተፍ እልጫልኩም
ይህችን መላ በለኡን እሰቲ እመሰግናለሁ


ዲያስፖራ ያንተው ቤት ኮምፒውተር አላጽፍም ያለኽ ይሻል ነበር ጉዋደኛኽ ቤት ሄደኽ በአክሰንትና መኮለታተፍ ከምትጽፍ...ቅቅቅቅቅ......የጽሁፍ ምላስኽን ማን ቆረጠው?

ለማንኛውም ያንተ ችግር ቀላል ይመስለኝል...ጃቫ ዳውን ሎድ ስላላደረክ ስለሚሆን ከታች የምሰጥኽ ድረገጽ ሄደኽ ጃቫን ዳውን ሎድ አድርግና እንደድሮኽ ሳትኮለታተፍ መጻፍ ቻል::

www.oldversion.com

ከዛ Utilities ውስጥ ከተደረደሩት ጃቫን ፈልግና ኮምፒውተርኽ ላይ ጫነው::

መልካም ቀን

ሾተል ነን....ተመስጌን አንድ የምናውቃትን ነገር ሰው ጠየቀና መለስን
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ማሉሜ » Fri Apr 09, 2010 4:24 pm

እረ ወገን አንድ SD Memo card ነበረኝ ይሕ ካርድ ብዙ Free space አለው ግን ወደ Digital Camera ስጨምረው card blokced እያለኝ ተቸግሬአለሁ!! በርግጥrename ሳድርገው በራሴ ስም የራሴው PC ላይ ነበር እንዴት እንደሚከፈት መላ ወዲህ በሉ

ከታላቅ ምስጋና ጋር!!
ማሉሜ
I am who I am!!
ማሉሜ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 19
Joined: Thu Jan 28, 2010 10:23 am
Location: ZULU LAND

Postby ሽማግሌው » Fri Apr 09, 2010 4:31 pm

ብጭቅ wrote:ይህ ችግር እኔንም ብዙ ጊዜ ያጋጥመኛል ፎርማት ካረክ በኋላ ብዙ ነገር ሊጠፋብህ ይችላል ድምፅ ምስል ኔትዎርክና የመሳሰሉት ላፕቶፕህ ዴል ከሆነ ምናልባት ስትገዛ አብሮ የሚሰጥህ ዴል ድራይቭስ ሲዲ የሚባል ካለህ ከሱ ላይ የጠፋብህን ድራይቭ ፈልገህ መጫን ነው ምን ምን ድራይቮች እንደጠፉብህ ለማወቅ ማይ ኮምፒውተር የሚለው ላይ ራይት ክሊክ አርገህ ማኔጅ የሚለው ውስጥ ገብተህ ማየት ትችላለህ ሌላው ደግሞ ጉግል ላይ ሰርች አርገህ ዳውሎድ ማረግ ትችላለህ

መልካም ጊዜዲማሚት wrote:በሙያው ለተካናችሁ ወገኖች
ሰሞኑን ላፕቶፔ ቫይረስ አታክ አድርጎኝ xp ሶፍትዌር ስለነበረኝ አዲስ ዊንዶ ፒሲዬ ላይ አስተኛው ከዚያም አንዳንድ ፕሮግራሞችን ሚስ አደረገብኝ ለምሳሌ ምንም ድምጽ መስማት አልችልም ዋየር ለሴም እራሱ ተፋብኝ
ችግሬ ይህ ነው ወደ ሆስፒታል ሳላደርሳት የምትረዱኝ ነገር ካለ ብዬ ነዉና እስቲ ያላችሁን ኢንፎ ዱቅ አርጉልኝ
ከታላቅ ምስጋናና አክብሮት ጋር


ቫይረስ ካለህ ኦፐሬቲንግ ሲስተም በመለወጥ ብቻ አይጠፋም:: እዚህ http://housecall.trendmicro.com/ ሂደህ በነጻ ሲስተምህን ስካን አድርግ::
ስለድምጹ እንዴት ቼክ ማድረግ እንደምትችል ኮፒ አድርጌ አምጥቸልሀለሁ አንባትና መመሪያውን እየተከተልክ ቼክ አድርግ
Check the Speaker Connections and Volume Control Settings
Step.1
Verify that the lack of sound is not due to faulty speaker connections. A simple way to test it is to substitute the speaker connection with headphones and see if you get any sound.

Step.2
Open the volume control window by clicking your "Start" button and then "All Programs." Click "Accessories," then "Entertainment," then "Volume Control." Alternatively, just click on the speaker icon that's in your System Tray.

Step.3
Check the volume and mute settings. If any of the mute check boxes have been checked, uncheck them. If this doesn't work, read on.

Perform a System Restore If Necessary

Step.1
If the sound has been audible from your computer's speakers and is suddenly lost, you may need to perform a System Restore. Click on the " Start" button and then "All Programs."

Step.2
Click on "Accessories," then "System Tools," then "System Restore."

Step.3
Complete the System Restore Wizard. If this doesn't work, read on.

Delete and Reinstall the Original Sound Drivers

Step.1
Deleting and reinstalling your sound driver may resolve the problem. Your sound driver may have been corrupted or may be missing. The result of this is that the restore utility menu won't be available. For Windows XP, follow these steps.

Step.2
Click on your "Start" button. Click on "Control Panel" and then "System." Next, click on "Hardware," then "Device Manager, then "Sound, Video and Game Controllers."

Step.3
Click on a sound device named in the Device Manager, and then press the Delete key on the keyboard. Click "OK" in the window that appears. Remove all the listed sound devices i this way EXCEPT Audio Codec and Legacy Audio Drivers.

Step.4
Restart your computer. Reinstall the deleted drivers using the Driver and Application Recovery CDs that came with your Windows XP system.

Step.5
Visit your computer manufacturer's official website. Check for any updated sound driver software for your sound card. If any, download them along with the installation instructions.
ሽማግሌው
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 649
Joined: Sat Nov 08, 2003 11:42 pm

Postby ዲያስፖራ » Fri Apr 09, 2010 6:17 pm

:lol: አንበሳው ሾተል በጣም አመሰግንሀለሁ መቸም አንተ ሁለገብ ነህ ፖለቲካ ሀይማኖት ፍቅር ሙዚቃ ስነጽሁፍ እረ ስንቱ ቅቅቅቅቅ
አድናቂህ ነኝ ኮሮጆ ቃሌ ሩም ውስጥ በበገና የዝፈንከውን አስምቶን ዋው በጣም ግሩም ነው ሁሉም አድነቁህ
በተረፈ በድጋሚ thankyou የተማረ ይግድለኝ የሚባለው ለክስ እውነት ነው ቅቅቅ ሌላ ግዜ ችግር ካለ ብቅ እላለሁ እንግዲህ
አሁን አልተኮላተፍኩም አይደል :D
ቀይ ባህር ድንበራችን ነው !!!!
I Love Ethiopia !!!
ዲያስፖራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 781
Joined: Wed Apr 29, 2009 4:39 pm
Location: no

Postby ....is hence... » Tue Apr 13, 2010 2:50 am

እዚይ መጥታቹ ለምታካፍሉት እውቀት ከፍተኛ ምስጋናዬን እያቀርብኩ በተለይ Mac የምትጠቀሙ if you throw some tips out here that will be appreciated.
There is a time for departure even when there's no certain place to go- "Thomas Lanier"
....is hence...
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 55
Joined: Tue Nov 18, 2008 2:57 am
Location: here and there

Postby ሽማግሌው » Tue Apr 13, 2010 3:14 am

ብዙውን ጊዜ ያልተፈለጉ ሰርጎ ገቦች ( hacking and unauthorized intrussion into your computer ) ከምፑተር ላይ የሚያደርጉት ጥቃት የደህንነት ሀይላቸው ስንፈት(vulnerability ) ባላቸው ሶፍትዌር ነው :: ከዚህም ዋናዎቹ ActiveX ፍላሽ ፕሌየርና ጃቫ ናቸው :: ያላችሁ ሶፍትዌር vulnerability እንዳለው ለማወቅና መፍትሄውንም ለማግኘት እዚህ ሂዱና

http://www.secunia.com

ገጹ ላይ ከላይ ከቀኝ በኩል Scan Now የምትለዋን ተጫኑና መመሪያውን በመከተል ስካን አድርጉ:: ስካን ማድረግ ሲጨርስ መፍትሄውን ከስካን ረፖርቱ ስር ዳውንሎድ እንድታደርጉ ያቀርብላችኋል :: ዋናው ዓላማ vulnerable የሆኑትን አንኢንስቶል አድርጎ ሪኮሜንደድ የሆነውን ኢንስቶል ማድረግ ነው::


በቀጣዩ ኖርተን ሴኩሪቲ ያላገኘውን ማልዌር hijack.startmenu ማልዌርባይትስ በተባለ አንታይማልዌር ኮምፑተሬን ስካን ሳደርግ ረጂስተሪ ውስጥ ዱቅ ብሎ አገኘውና ድራሹን አጠፋልኝ:: ከፈለጋችሁ ከዚህ ዳውንሎድ አድርጉት :: ኖርተን አለኝ ብዬ ስኩራራ ለካስ ነገር አለ::

http://download.cnet.com/Malwarebytes-A ... 804572.htm

ማስጠንቀቂያ እንደ ኦፐሬቲንግ ሲስተም ሙሉ ስካን ወደ አንድ ሰአት ያህል ሊወስድ ይችላል:: ሙሉ ሲስተም ስካን ቶሎ አይሆንም::
ሽማግሌው
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 649
Joined: Sat Nov 08, 2003 11:42 pm

Postby ባሻ ብሩ » Sat Apr 17, 2010 9:53 pm

ኦሽን ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ::
መቼም የማያውቁትን ጠይቆ መማር ብልህነት ነውና.... እውቀታቸውን ለማካፈል ወደውሀላ የማይሉ ሰዎችን መርጦ መጠየቅ ብልህነት በመሆኑ በራስህ ፎረም ላይ የጠየኩህን ጥያቄ በሚገባ ስላስረዳከኝ ከልብ አመሰግናለሁ::

ውለታ መላሽ ያርገኝ::
"A positive attitude may not solve all your problems, but it will annoy enough people to make it worth the effort. "

Herm Albright
ባሻ ብሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1834
Joined: Sat Feb 12, 2005 5:24 pm
Location: ዋርካ ቦተሊካ

Postby ዋናው » Sun Apr 18, 2010 4:25 am

ሠላም ዋርካዊያን/ያት
ሠሞናቱን አዲስ ሕግ እየዶለቱብን ነው ከማናቸውም የመጋሪያ ድረ-ገጾች ቶረን መቅዳት የሚያግድ ሕግ ደንግገው አፕላይ ሊያደርጉት እያሰፈሰፉ ነው:: ያወጡት ሕግ ተጠያቂ የሚያደርገው ነፃ አውርዶ ሚጭነዉን (ዳውንሎድ ሚያደርገዉን) ሳይሆን ብሮድባንዱን ሰፕላይ 'ሚያደርገዉን ድርጅት ነው ያ ድርጅት ደግሞ እኛን እንዲጠይቅ ማለት ነው...
እናም ጊዜው ሳይቀየር የምትፈልጉትን ፕሮግራም/ሶ/ዌር ሕጉ ሳይቀድማቹ ተሽቀዳደሙ የዚህ ጉዳይ ብቸኛ ተቃዋሚ የሆኑት የወንድማማቾቹ ስዊዲናዊያዊያን ፓይረት ቤይ ለዚህ ሕግ ምን እንደሚያዘጋጁ እንጃ ግን አንድ የሆነች ቀዳዳ እንደሚጎረጉርልን ተስፋ አለኝ
እኔ ከነሱ ብቻ በዶላር ቢገመት ወደ 3 ሺህ የሚጠጋ ፕሮግራሞች በነፃ ቀድቺያለሁ:: የአዶቤ ካምፓኒ ይህ ሕግ ሳይፀድቅ አዲሱ ፕሮዳክቱን Adobe CS5 master suit ሳያወጣ ቆይቶ አሁን ለቀውታል ዝርዝሩን ለማየት እቺን ይጫኑ
ለማንኛዉም አፕልም ሆነ መስኮት ምትጠቀሙ በዚህ ድረ-ገፅ ውስጥ ምትፈልጉትን ሶ/ዌሮች ታገኛላችሁ => ፓይረት ቤይ ከዚህ አውርዳችሁ ምትጭኑትን ፕሮግራም መቅጃ ፕሮጋርም ከፈለጋችሁ ይሄንን ነፃ ፕሮግራም በቅድሚያ አውርዳችሁ መጫን ይኖርባችዋል => ዩ ቶረንት ከፓይረት ቤይ ውስጥ ስ/ዌሮችን ብቻ ሳይሆን ምትፈልጉትን ፊልምና የድምፅ ዘፈኖች ሁሉ ታገኛላችሁ

መልካም ሠንበት!
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2804
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby ndave » Sun Apr 18, 2010 10:47 pm

አቶ ዋናው ሰላም ነዎት ?

ለሰጡን መረጃ ምስጋና ይድረስዎት :
ndave
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Mon Sep 22, 2003 10:29 am

Postby West_Coast » Tue Apr 20, 2010 7:35 am

Please Need help! I Can"t Open any file on my desktop and Can't download anythings from Computer. Thank You !!
West_Coast
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 31
Joined: Tue Apr 20, 2010 7:08 am

Postby ልብነድንግል » Tue Apr 20, 2010 11:32 am

West_Coast wrote:Please Need help! I Can"t Open any file on my desktop and Can't download anythings from Computer. Thank You !!


ሰላም ዌስት
ጥያቄው ግልጽ አደለም ፈረንጅኛ ያሸግረኛል
ዴስክ ቶፕ ላይ ያለ ነገር ብቻ ነው የማይከፈትልህ
can't download anythings from computer?

ለማንኛውም ይሄን ሞክር'ና....
1.restart ur computer
2.press F8
3.choose safe mode

n then
start.>>all program>>accessories>>system tools>>system restore
next
next
next
next
ልብነድንግል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 126
Joined: Sun Jun 28, 2009 10:54 pm
Location: usa

Postby ocean12 » Tue Apr 20, 2010 3:31 pm

ጋሼ ዋናው ይህማ ትልቅ መርዶ ነው:: ለነገሩ እንዳልከው
በዚህ ሲዘጋ በዛ በኩል አዲስ ብቅ ይላል መቼም ሁሉን
ዘግተው እንደማይዘልቁት ተስፋ አለኝ::
እኔ ግን አሁን አንድ ነገር ስፈልግ ማን ጋ እንደምሄድ
ተገለጠልኝ :D 3ሺ?..በል ዝርዝሬን ላዘጋጅ :)

ndave... ሰላም እንደሆንክ ተስፋ አደርጋለሁ::

መልካም እንሰንብት::
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

Postby ፋኖፋኖ » Fri Apr 23, 2010 5:31 am

ዋናው wrote:ሠላም ዋርካዊያን/ያት
ሠሞናቱን አዲስ ሕግ እየዶለቱብን ነው ከማናቸውም የመጋሪያ ድረ-ገጾች ቶረን መቅዳት የሚያግድ ሕግ ደንግገው አፕላይ ሊያደርጉት እያሰፈሰፉ ነው:: ያወጡት ሕግ ተጠያቂ የሚያደርገው ነፃ አውርዶ ሚጭነዉን (ዳውንሎድ ሚያደርገዉን) ሳይሆን ብሮድባንዱን ሰፕላይ 'ሚያደርገዉን ድርጅት ነው ያ ድርጅት ደግሞ እኛን እንዲጠይቅ ማለት ነው...
እናም ጊዜው ሳይቀየር የምትፈልጉትን ፕሮግራም/ሶ/ዌር ሕጉ ሳይቀድማቹ ተሽቀዳደሙ የዚህ ጉዳይ ብቸኛ ተቃዋሚ የሆኑት የወንድማማቾቹ ስዊዲናዊያዊያን ፓይረት ቤይ ለዚህ ሕግ ምን እንደሚያዘጋጁ እንጃ ግን አንድ የሆነች ቀዳዳ እንደሚጎረጉርልን ተስፋ አለኝ
እኔ ከነሱ ብቻ በዶላር ቢገመት ወደ 3 ሺህ የሚጠጋ ፕሮግራሞች በነፃ ቀድቺያለሁ:: የአዶቤ ካምፓኒ ይህ ሕግ ሳይፀድቅ አዲሱ ፕሮዳክቱን Adobe CS5 master suit ሳያወጣ ቆይቶ አሁን ለቀውታል ዝርዝሩን ለማየት እቺን ይጫኑ
ለማንኛዉም አፕልም ሆነ መስኮት ምትጠቀሙ በዚህ ድረ-ገፅ ውስጥ ምትፈልጉትን ሶ/ዌሮች ታገኛላችሁ => ፓይረት ቤይ ከዚህ አውርዳችሁ ምትጭኑትን ፕሮግራም መቅጃ ፕሮጋርም ከፈለጋችሁ ይሄንን ነፃ ፕሮግራም በቅድሚያ አውርዳችሁ መጫን ይኖርባችዋል => ዩ ቶረንት ከፓይረት ቤይ ውስጥ ስ/ዌሮችን ብቻ ሳይሆን ምትፈልጉትን ፊልምና የድምፅ ዘፈኖች ሁሉ ታገኛላችሁ

መልካም ሠንበት!


ስማኝማ ዋናው በምክርህ መሰረት corel video studio pro X3 ወይም Cyberlink power director ዳውንሎድ አደርጋለሁ ብዬ ስሞክርና ቢትቶረንትን ክሊክ ሳደርግ ዊንዶውስ ፖፕአፕ ይህንን ዊንዶውስ አይረዳውም እያለኝ አስቸገረኝ ባክህ::
ፋኖፋኖ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 936
Joined: Wed Nov 08, 2006 10:39 am

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests