የኮምፒውተር የሶፍትዌር እና ተዛማጅ ጥያቄዎች እና መረዳጃ..

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby ፋኖፋኖ » Fri Apr 23, 2010 5:32 am

ፋኖፋኖ wrote:
ዋናው wrote:ሠላም ዋርካዊያን/ያት
ሠሞናቱን አዲስ ሕግ እየዶለቱብን ነው ከማናቸውም የመጋሪያ ድረ-ገጾች ቶረን መቅዳት የሚያግድ ሕግ ደንግገው አፕላይ ሊያደርጉት እያሰፈሰፉ ነው:: ያወጡት ሕግ ተጠያቂ የሚያደርገው ነፃ አውርዶ ሚጭነዉን (ዳውንሎድ ሚያደርገዉን) ሳይሆን ብሮድባንዱን ሰፕላይ 'ሚያደርገዉን ድርጅት ነው ያ ድርጅት ደግሞ እኛን እንዲጠይቅ ማለት ነው...
እናም ጊዜው ሳይቀየር የምትፈልጉትን ፕሮግራም/ሶ/ዌር ሕጉ ሳይቀድማቹ ተሽቀዳደሙ የዚህ ጉዳይ ብቸኛ ተቃዋሚ የሆኑት የወንድማማቾቹ ስዊዲናዊያዊያን ፓይረት ቤይ ለዚህ ሕግ ምን እንደሚያዘጋጁ እንጃ ግን አንድ የሆነች ቀዳዳ እንደሚጎረጉርልን ተስፋ አለኝ
እኔ ከነሱ ብቻ በዶላር ቢገመት ወደ 3 ሺህ የሚጠጋ ፕሮግራሞች በነፃ ቀድቺያለሁ:: የአዶቤ ካምፓኒ ይህ ሕግ ሳይፀድቅ አዲሱ ፕሮዳክቱን Adobe CS5 master suit ሳያወጣ ቆይቶ አሁን ለቀውታል ዝርዝሩን ለማየት እቺን ይጫኑ
ለማንኛዉም አፕልም ሆነ መስኮት ምትጠቀሙ በዚህ ድረ-ገፅ ውስጥ ምትፈልጉትን ሶ/ዌሮች ታገኛላችሁ => ፓይረት ቤይ ከዚህ አውርዳችሁ ምትጭኑትን ፕሮግራም መቅጃ ፕሮጋርም ከፈለጋችሁ ይሄንን ነፃ ፕሮግራም በቅድሚያ አውርዳችሁ መጫን ይኖርባችዋል => ዩ ቶረንት ከፓይረት ቤይ ውስጥ ስ/ዌሮችን ብቻ ሳይሆን ምትፈልጉትን ፊልምና የድምፅ ዘፈኖች ሁሉ ታገኛላችሁ

መልካም ሠንበት!


ስማኝማ ዋናው በምክርህ መሰረት corel video studio pro X3 ወይም Cyberlink power director ዳውንሎድ አደርጋለሁ ብዬ ስሞክርና ቢትቶረንትን ክሊክ ሳደርግ ዊንዶውስ ፖፕአፕ ይህንን ዊንዶውስ አይረዳውም እያለኝ አስቸገረኝ ባክህ::
ፋኖፋኖ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 936
Joined: Wed Nov 08, 2006 10:39 am

Postby ፋኖፋኖ » Fri Apr 23, 2010 7:28 am

Zeus banking virus is back warns security firm
Page last updated at 10:23 GMT, Wednesday, 21 April 2010 11:23 UK

Zeus, a virus that steals online banking details from infected computer users, is more powerful than ever, warns a web security company.
Trusteer says it has spotted the Trojan virus in one of every 3,000 of the 5.5m computers it monitors in the US and UK.
Zeus 1.6 can infect people using Firefox and Internet Explorer web browsers, the company claims.
The malware steals login information by recording keystrokes when the infected user is on a list of target websites.
These websites are usually banks and other financial institutions.
The user's data is then sent to a remote server to be used and sold on by cyber-criminals.
"We expect this new version of Zeus to significantly increase fraud losses, since nearly 30% of internet users bank online with Firefox and the infection is growing faster than we have ever seen before," said Amit Klein, chief technology officer at Trusteer.
DIY virus
In March 2010, many parts of the command and control (C&C) system for the Zeus botnet were destroyed when the Kazakhstani ISP that was being used to administer it was cut off.
However, it does not take long for malware controllers to spring up elsewhere, and toolkits for assembling botnets are readily available on the black market.
"There are plenty of opportunities for people to purchase access to these systems through underground chat rooms," said Dr JD Marsters, from the department of electronics and computer science at the University of Southampton.
"It's a game of cat and mouse between anti-virus vendors and botnet developers."
Computer users should ensure that their anti-virus software and operating systems are kept up to date, he advised.


The ZEUS trojan will commonly use names like NTOS.EXE, LD08.EXE, LD12.EXE, PP06.EXE, PP08.EXE, LDnn.EXE and PPnn.EXE etc, so search your PCs for files with names like this. The ZEUS Trojan will typically be between 40KBytes and 150Kbytes in size.
Also look for a folder with the name WSNPOEM, this is also a common sign of infection for the ZEUS Trojan.
Finally, check the Registry looking for RUN keys referencing any of these names.
ፋኖፋኖ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 936
Joined: Wed Nov 08, 2006 10:39 am

Adobe cs5

Postby ብጭቅ » Sat Apr 24, 2010 1:17 pm

ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ዋርካውያንና ዋርካዊት

The New Adobe Createvie Suit 5 Products

ሰሞን አዶቤ ስለለቀቃቸው ሲኤስ ፋይፍ ፕሮዳክቶች ምን የሰማችሁት ነገር አለ ?
ሶፍትዌሮቹንስ እንዴት አያቹሃቸው ? በተለይ ፎቶሾፕ ሲኤስ ፋይፍ ላይ ተካብዶበታል....
ለማየት በጣም ቸኩያለው!

:idea: በነገራችን ላይ በአዶቤ ፎቶሾፕ ላይ ያላች ሁን ማንኛውንም ጥያቄ ለማስተናገድ ዝግጁ ነኝ!!

ሙሉውን መረጃ ከዚህ ድረገፅ ላይ ይጎብኙ http://cs5.org/
ብጭቅ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 29
Joined: Tue Mar 16, 2010 9:59 am

Postby ብጭቅ » Sat Apr 24, 2010 1:36 pm

እስቲ ይህን ተመልከት ይጠቅም ይሆን ? :roll:

http://www.fixya.com/support/t368051-me ... rd_blocked

እስቲ ይህን ሶፍትዌርም ዳውሎድ አርገ እየው
Blocked SIM Card Data Recovery 3.0.1.5ማሉሜ wrote:እረ ወገን አንድ SD Memo card ነበረኝ ይሕ ካርድ ብዙ Free space አለው ግን ወደ Digital Camera ስጨምረው card blokced እያለኝ ተቸግሬአለሁ!! በርግጥrename ሳድርገው በራሴ ስም የራሴው PC ላይ ነበር እንዴት እንደሚከፈት መላ ወዲህ በሉ

ከታላቅ ምስጋና ጋር!!
ማሉሜ
ብጭቅ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 29
Joined: Tue Mar 16, 2010 9:59 am

Postby West_Coast » Sat Apr 24, 2010 7:32 pm

ልብነድንግል wrote:
West_Coast wrote:Please Need help! I Can"t Open any file on my desktop and Can't download anythings from Computer. Thank You !!


ሰላም ዌስት
ጥያቄው ግልጽ አደለም ፈረንጅኛ ያሸግረኛል
ዴስክ ቶፕ ላይ ያለ ነገር ብቻ ነው የማይከፈትልህ
can't download anythings from computer?

ለማንኛውም ይሄን ሞክር'ና....
1.restart ur computer
2.press F8
3.choose safe mode

n then
start.>>all program>>accessories>>system tools>>system restore
next
next
next
next
Thank you bro! but didn"t work for me
West_Coast
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 31
Joined: Tue Apr 20, 2010 7:08 am

Postby ብጭቅ » Sun Apr 25, 2010 1:04 pm

ስሞኑን በጣም ያሳሰበኝ አንድ ጉዳይ ነበር

ኮምፒተሬ ላይ ሆኘ ለመደወል በነፃ ማለት ነው የሚያስችለኝን ዌብሳይት ወይም ሶፍትዌር የምታውቁ ካላች ሁ እባካች ሁን ጠቁሙኝ

አመሰግናለው
Life Is Fantastic!
ብጭቅ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 29
Joined: Tue Mar 16, 2010 9:59 am

Postby ብሌን » Sun May 02, 2010 2:32 am

ስላም ኦሽን በፊት በዚሁ ኮምፒውተሬ ዋርካ ላይ ባማርኛ ጽፊ ኮፒ አደርግና ኢሜል እልክ ነበር አሁን ገን ምን እንደሆነም አላውቅም እንቢ አለኝ:: እባክህ በአማርኛ ኢሜል የምልክበትን መንገድ ብትነገረኝ:: ከሳይበር ኢትዬጵያ ሌላ መንገድ ካለ::
አክባሪህ
ብሌን
ብሌን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 328
Joined: Sun Jan 04, 2004 1:13 am

Postby ocean12 » Sun May 02, 2010 6:08 am

ሰላም ብሌን:
ለምን አሁን እምቢ እንዳለሽ ባላውቅም አማርኛን ግን የመጻፊያ ሶፍትዌር ሳይኖርሽ ኦንላይን ኪቦርድ ላይ ጽፈሽ
የምትፈልጊው የኢሜይል መጻፊያ ላይ ፔስት ለማድረግ የሚያስችሉ ጥቂት አማራጮች አሉ ከነዚህም እኔ የምመርጣቸው...
http://taye.free.fr/ethiopic/ethiopic.html
እና
http://www.adugenet.com/type-amharic.html

ናቸው::

ለወደፊቱ ኦንላይን ላይ ባሉ ድህረ ገጾች ላይ በአማርኛ ለመጻፍ ከፈለግሽ ደግሞ ቀለል ያለ መንገድ ስላለ
እንደምትፈልጊው ብታሳውቂኝ የማሳያ ቪዲዮውን ማጣቀሻ ልልክልሽ እችላለሁ::

መልካም ጊዜ
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

Postby ብሌን » Tue May 04, 2010 1:09 am

ocean12 wrote:ሰላም ብሌን:
ለምን አሁን እምቢ እንዳለሽ ባላውቅም አማርኛን ግን የመጻፊያ ሶፍትዌር ሳይኖርሽ ኦንላይን ኪቦርድ ላይ ጽፈሽ
የምትፈልጊው የኢሜይል መጻፊያ ላይ ፔስት ለማድረግ የሚያስችሉ ጥቂት አማራጮች አሉ ከነዚህም እኔ የምመርጣቸው...
http://taye.free.fr/ethiopic/ethiopic.html
እና
http://www.adugenet.com/type-amharic.html

ናቸው::

ለወደፊቱ ኦንላይን ላይ ባሉ ድህረ ገጾች ላይ በአማርኛ ለመጻፍ ከፈለግሽ ደግሞ ቀለል ያለ መንገድ ስላለ
እንደምትፈልጊው ብታሳውቂኝ የማሳያ ቪዲዮውን ማጣቀሻ ልልክልሽ እችላለሁ::

መልካም ጊዜ

ኦሽንዬ አመሰግናለሁ ግን ስከፍተው አማርኛ አደለም የሚጽፈው አይገርምም የሆነ ቅብጥርጥር ያለ ነገር ምን ላድርግ እርዳታ እባክህ::
ብሌን
ብሌን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 328
Joined: Sun Jan 04, 2004 1:13 am

Postby ocean12 » Tue May 04, 2010 6:25 am

ሰላም ብሌን:
እነዛ ማጣቀሻዎች ሳይሰሩልሽ በመቅረታቸው አዝናለሁ::
ቅብጥርጥር ያሉት ነገሮች :) :) ምን እንደሚመስሉ
ለመገመት አስቸጋሪ ነው::
ግን ግን ኮምፒውተራችን የአማርኛ ፊደል ያልተጫነበት ከሆነ
እንዳልሺው ቅብጥርጥር ያለ ነገር ሳይሆን አራት መዓዘን
የሆኑ ነገሮችን ልናገኝ እንችላለን::
የአማርኛው ፊደል አሁን አሁን አብሮ ይመጣል ከሌለሽ
ደግሞ በጣም ብዙ ድህረ ገጾች በነጻ የምታገኝባቸው አሉ::
free amharic font ብለሽ ፈልጊው::
የመልክት አድራሻሽን (email) ብትልኪልኝ እኔ ያለኝን ልልክልሽም እችላለሁ::
እንደሚመችሽ እንግዲህ:: :)

መልካም ጊዜ::
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

Postby ብሌን » Tue May 04, 2010 6:45 am

ocean12 wrote:ሰላም ብሌን:
እነዛ ማጣቀሻዎች ሳይሰሩልሽ በመቅረታቸው አዝናለሁ::
ቅብጥርጥር ያሉት ነገሮች :) :) ምን እንደሚመስሉ
ለመገመት አስቸጋሪ ነው::
ግን ግን ኮምፒውተራችን የአማርኛ ፊደል ያልተጫነበት ከሆነ
እንዳልሺው ቅብጥርጥር ያለ ነገር ሳይሆን አራት መዓዘን
የሆኑ ነገሮችን ልናገኝ እንችላለን::
የአማርኛው ፊደል አሁን አሁን አብሮ ይመጣል ከሌለሽ
ደግሞ በጣም ብዙ ድህረ ገጾች በነጻ የምታገኝባቸው አሉ::
free amharic font ብለሽ ፈልጊው::
የመልክት አድራሻሽን (email) ብትልኪልኝ እኔ ያለኝን ልልክልሽም እችላለሁ::
እንደሚመችሽ እንግዲህ:: :)

መልካም ጊዜ::


የተማረ ይግደለኝ አሉ አዎን ቅብጥርጥሩ አራት መአዘን አይነት ነው:: የአማርኛ ፎንት ብዬ ብገባ ብዙ አየሁኝ ግን ሳስበው አንተ ያለህን ፈልርኩት ለማንኛውም አመሰግናለሁ::
አክባሪህ
ብሌን
ብሌን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 328
Joined: Sun Jan 04, 2004 1:13 am

Postby የፎካ ልጅ » Tue May 04, 2010 4:46 pm

ብሌን wrote:ስላም ኦሽን በፊት በዚሁ ኮምፒውተሬ ዋርካ ላይ ባማርኛ ጽፊ ኮፒ አደርግና ኢሜል እልክ ነበር አሁን ገን ምን እንደሆነም አላውቅም እንቢ አለኝ:: እባክህ በአማርኛ ኢሜል የምልክበትን መንገድ ብትነገረኝ:: ከሳይበር ኢትዬጵያ ሌላ መንገድ ካለ::
አክባሪህ
ብሌን


ብሌን
ምናልባት ይህ ይረዳሽ ይሆናል እንደልብ ባማርኛ ኢ-ሜይል ለማረግ
ራሱ ኦሽን ዩቱብ ላይ ከለጠፈው አንዱ ቪዲዮ
http://www.youtube.com/watch?v=FtFplPQfXj0

.
የፎካ ልጅ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 454
Joined: Fri Jul 17, 2009 3:46 pm

Postby Mr G » Mon May 10, 2010 5:36 pm

በጣም በጣም ዋርካላይ ካስደሰቱኝ ክፍሎች አንዱና በጣም አሪፍ ትምርታዊ ክፍል ሆኖ አግኘውት ስለሆነ እዚሁ ክፍሉ ውስጥ ለተካፈላችሁ ሁሉ ክልብ የመነጨ ምስጋናዬ ይድርሳችሁ,,,,,,,,, ቀጥሉበት እኝም እንከታተላለን

መልካም ግዜ
what goes around comes back around
Mr G
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Thu May 06, 2010 8:32 am
Location: Australia

Postby yodit » Tue May 11, 2010 4:52 am

የፎካ ልጅ wrote:
ብሌን wrote:ስላም ኦሽን በፊት በዚሁ ኮምፒውተሬ ዋርካ ላይ ባማርኛ ጽፊ ኮፒ አደርግና ኢሜል እልክ ነበር አሁን ገን ምን እንደሆነም አላውቅም እንቢ አለኝ:: እባክህ በአማርኛ ኢሜል የምልክበትን መንገድ ብትነገረኝ:: ከሳይበር ኢትዬጵያ ሌላ መንገድ ካለ::
አክባሪህ
ብሌን


ብሌን
ምናልባት ይህ ይረዳሽ ይሆናል እንደልብ ባማርኛ ኢ-ሜይል ለማረግ
ራሱ ኦሽን ዩቱብ ላይ ከለጠፈው አንዱ ቪዲዮ
http://www.youtube.com/watch?v=FtFplPQfXj0

.


ስላም የፎካ ለብሌን የሰጠሀትን በመከተል ሞከርኩት ግን ሁሉም ጥሩ ሆኖ መጨረሻ ስከፈተው በአራት ማአዘን ውስጥ በትንንሹ የተጻፉ ቁጥሮች ነው ታይፕ ሳደርግ የሚመጣው ምን ይሻላል?? እስኪ እርዳታህን ባክህ::
yodit
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 360
Joined: Sat Oct 25, 2003 9:43 pm

Postby ዲያስፖራ » Tue May 11, 2010 8:10 am

ሰላም ያገሬ ልጆች እኔም እርዳታ እጠይቃለሁ microsoft office le windowxp በነጻ ዳውንሎድ የማገኝበተን ብትንግሩኝ ደስ ይለኛል የ 2000 microsoft office CD ንበረኝ ግን ኮዱ ተፈቶብኝ ተቸግሪያለሁ ለዚህም መፍቴህ ካላችሁ ደስ ይለኛል
ለትብብራችሁ ምስጋናየ ይድረስ
ቀይ ባህር ድንበራችን ነው !!!!
I Love Ethiopia !!!
ዲያስፖራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 781
Joined: Wed Apr 29, 2009 4:39 pm
Location: no

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests

cron