ገደል wrote:ለኮምፒዩተር ጠበብት
ሰሞኑን ጉጉል ሰርች ሳደርግ ያልፈልኩት ሳይት ወስጥ እያስገባኝ ተቸግሬአለሁ::
በጉጉል መስኮት ሰርች የማደርገውን ቃል እጽፍና ጉጉል ሰርች ላይ ክሊክ ሳደርግ ሰርች ከማደርገው ቃል ጋር የተገናኙ ሳይቶች ይዘረዝርልኛል ከዚያም በሰማያዊ ቀለም ከተሰመርባቸው ሊንኮች አንዱን ክሊክ ሳደርግ እዚያ ሳይት ላይ ሳይሆን ሌላ ያልሆነ ሳይት ላይ ይወስደኛል:: ምንድነው ችግሩ?
አመሰግናለሁ በቅድሚያ
ፋኖፋኖ wrote:
ስማኝማ ዋናው በምክርህ መሰረት corel video studio pro X3 ወይም Cyberlink power director ዳውንሎድ አደርጋለሁ ብዬ ስሞክርና ቢትቶረንትን ክሊክ ሳደርግ ዊንዶውስ ፖፕአፕ ይህንን ዊንዶውስ አይረዳውም እያለኝ አስቸገረኝ ባክህ::
ዲያስፖራ wrote:ሰላም ያገሬ ልጆች እኔም እርዳታ እጠይቃለሁ microsoft office le windowxp በነጻ ዳውንሎድ የማገኝበተን ብትንግሩኝ ደስ ይለኛል የ 2000 microsoft office CD ንበረኝ ግን ኮዱ ተፈቶብኝ ተቸግሪያለሁ ለዚህም መፍቴህ ካላችሁ ደስ ይለኛል
ለትብብራችሁ ምስጋናየ ይድረስ
my ፍቅር wrote:ሰላም
እባካችሁ ከማንኛውም ዊበ ሲይት እንዲት ሙዚቃ download እንደማረግ እና mp4 ላይ ለማየት ፈልጊ አጣሁ የምታቁ እስኪ 1 በሉኝ
ከምስጋ ና ጋ
ዲያስፖራ wrote:ሰላም ወገኖች !!
የዛረው ጥያቄ Logitech Webcam ንበረኝ እንደጋታሚ pc እንደገና አዲስ download ሳረግ የ logitch webcam Cd ጠፋብኝ install ለማረግ ስለዚህ አሁን ከ interenet እንዴት አገኛለሁ ? vidocamera logitch webcam ለመጠቀም ? ካመራው አለኝ ያለ ሶፍትዌሩ አልሰራም አለን አይነቱን ከዚህ በታች ተመለከቱ
www.logitch webcam.com
Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ
Users browsing this forum: No registered users and 2 guests