ocean12 wrote: አዋሽ 98
አይዞህ አትናደድ...ሁሉም ቀስ እያለ የሚረዳዳበት
የሚያውቅበት ሁኔታ ሲፈጠርለት ይማራል.. :D
አንተም ታዲያ ባገኘኽው አጋጣሚ ሁሉ ወገንህን የምታውቀውን ከማሳዬት ወደ ሁዋላ አትበል...
ሌሎቻችን ደግሞ ሁልጊዜ ለምንድነው እንደዚህ
የሆነው የምንለውን ጥያቄ ይሄኔ ሰው ሲገኝ
ወርወር ወርወር ማድረግ ነው... :D
በሉ ሰላም አምሹልኝ...
ኦሽናችን
ቤትህ ቀላል ት/ቤት አይደለችም ከምሬ ነው:: በጣም ብዙ ነገር u guyz የምታርፉት:: አቦ በርቱ
ውይ ኧረ የምን መናደድ, በጭራሽ!:) አንዳንዴ ግን the computer illetracy is sooo overwhelming እዚህ አገር:: ያው በፊት እንደነገርኩህ እዚህ አገር ያላው አበሻ ሰለ ከምፒውተር ያለው ግንዛቤ በጣም ዝቅተኛ ነው እኔ እና አንተ በጣም minor የምንለው ነገር እንኳን የማያውቁ ሰዎች አጋጥመውኛል:: ስቶክሆልም ከመምጣቴ በፊት ሌላ ቦታ ነበር የምኖረው እና አንድ ጎረቤቴ ኢትዮ ነበር 45 አመት አካባቢ ይሆነዋል እና አንድ ቀን ስለ ከምፒውተር ተነስቶ e-mail አዲስ አበባ እያለ ሰው ከፍቶለት እንደነበረ እና እዚህ ከመጣ በኋላ ከፍቶ እንዳላየ ነገሮኝ (ረስቶታል እንዴት ቼክ እንደሚደረግ እና ሌላው ሁሉ)...እኔም ምንም ችግር የለውም እኔ አሳይሀለሁ ብዬው ቤ/መጻህፍት ሄድን ከዛ he gave me his e-mail address and the password-አይ passwordህን ካንተ ሌላ ሰው ማወቅ የለበትም ስለዚህ አንተ ጻፈው አልኩት, በጭራሽ ሞቼ እገኛለሁ.. (ይሄ አንድ ሶስት ጊዜ ሌሎች ሰዎች ጋርም አጋጥሞኛል---አንዷ እንደውም አንተ ፓስ ወርዱን ካልጻፍክልኝ e.mailም ሳይወጣ ይቅር እንዳለችኝ አስታውሳለሁ)ከዛ እየደበረኝ e-mailን ስንከፍት እንዳጋጣሚ አንድ message inbox ውስጥ አገኘን አንተ አንብብ ብዬ እኔ ሌላ ነገር መስራት ጀመርኩ...ከዛ ትንሽ ቆይቶ መጣ እና መልስ መጻፍ እንድሚፈልግ ነገሮኝ ግን type ማድረግ ስለማይችል እኔ እንድጽፍለት ጠየቀኝ...እኔም የመጀመሪያ ጊዜው ስለሆነ በዛው እንዴት compose, reply እንደሚደረግ ላሳየው ብዬ እሺ አልኩት.....ጉዱ እዚህ ላይ አይደል....እንድጽፍለት የጠየቀኝ ነገር በቃ በጣም የቅርብ ጓድኛህ እንኳን ማወቅ የሌለበትን ነገር ነበር እናም በጣም ቅር እያለኝ (የአበሻ ይሉኝታ) ጻፍኩለት.....ከዛ በማግስቱ he wanted to check his e-mail, so we went together to the library,, i showed him from the start how to open the computer and then check his e.mail so that he could do it next time by himself. ወደ 2 ሰአት ነው ምናምን የፈጀብን ከዛ ኢ-ሜይሉ ተከፈተ, inbox check ተደረገ እናም there's a reply to his reply....so, he wanted me to write down the reply, i did it uncomfortably...cos i was forced to know very personal stuffs of his. እንደተለመደው በሚቀጥለው ቀን ኢሜይሉን ቼክ ማድረግ እንደሚፈልግ ነገረኝ....አሁንስ የመጣው ይምጣ ብዬ ይቅርታ ቼክ ማድረጉን አብረን እናደርጋለን ነገር ግን ታይፕ አላደርግልህም አልኩት...ለምን አለኝ.....እኔ እና አንተ የተገናኘነው እዚህ ነው ያን ያህል ቅርበት የለንም እና ደሞ ብዙ ስላንተ ማወቅ የሌለብኝን ግላዊ ምስጢሮች ማወቄ ለህሊናዬ ምቾት አለሰጠኝም አልኩት...no problem, no problem (his favorite expression) እኔ ሌላ 10 ገጽ ልጽፍልህ እችላለሁ ይሄን ከንግዲህ አልሞክረውም አልኩት....በጣም ተናደደ አለ አይደል እንደ
ምቀኝነት ነገር ወስዶት ላስረዳው ሞከርኩ ማንም ከእናቱ ሆድ ከምፒውተር ተምሮ እንዳልተወለደ እናም አብረን ለዘላለም እንድማንኖር, ቀስ በቀስ እራሱ መጻፍ እንዳለበት ምናምን.....ከዛ ወዲህ እንደውም መራቅ ጀመረ በኋላ አንድ ኬኒያዊ ከኔ ጋር የሚኖር እሱን እየለመነ ማስጻፍ ጀመረ እሱ በማይኖርበት ጊዜ ደሞ he was asking the library staffs to write down his reply. I don't know whether he still has copy typist ;) or he started typing himself. we are so spoiled to the extent to dependent on others.....this guy told me he never washed his socks, did nothing at home...u know he was mom's son. ተንበዛበዝኩ አይደል ለማጠቃለያ እስቲ አንድ ጥያቄ
አዲስ ሞባይል ገዝቼ ነበር sony-eriksson.....but it has low bytes....እናም i heard that one can upgrade the capacity of a mobile on the internet....የምታውቁት ነገር ካለ እስቲ ወዲህ በሉኝ
መልካም ቀን/ምሽት ከአክብሮት ጋር