ፈገግ...ፈገግ....ፈገግታ...ላንድ..አፍታ!!!

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby ቆንጂት08 » Sat Jul 17, 2010 9:34 pm

-----
Last edited by ቆንጂት08 on Mon Aug 09, 2010 1:43 pm, edited 1 time in total.
ቆንጂት08
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 887
Joined: Wed Dec 19, 2007 3:49 pm

Postby መላጣ » Thu Jul 22, 2010 12:43 pm

ሰላም እላለሁ ቀልዱ አልቆብኝ ሳይሆን የስራ ጉዳይ ፀባዩ ተለዋውጦ ነው:: ቆንጂት እስክመለስ ጀባ ትላለችና ሌሎቻችሁም አትጥፉ በዋርካ ተይዛችኃልና... :)
መላጣ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 606
Joined: Fri Feb 27, 2004 10:30 am

Postby HD » Thu Jul 22, 2010 6:50 pm

አንድ ሰውዬ ሚስቱን በቀን ሰባት ጊዜ ሲበዳት ኖሮ ኖሮ
አንድ ቀን እንደለመደው ስድስቴ በድቶ ሰባተኛው ላይ..................... :lol: :lol:
HD
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 114
Joined: Mon Jul 12, 2010 3:11 am

Postby ቆንጂት08 » Sat Jul 24, 2010 8:18 am

በጣም ለምወዳችሁ መልክሻ መላጥሽ የጠፋሁ ፈረደ እውነቱ
እንግዳ የየሩሳሌሙ ባጠቃላይ ፈገግታዎች መላጥች ጨዋታ ይዞ እስኪመጣ ድረስ የምወደወን የምኒሊክን ''እኔ ውሸቴን ነው አልወዳትም ያልኩኝ ....''ተጋብዛችሁዋል
http://www.youtube.com/watch?v=u8IQ0JLJ ... re=related
ቆንጂት08
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 887
Joined: Wed Dec 19, 2007 3:49 pm

Postby feredewnetu » Sun Jul 25, 2010 7:16 am

ስላም ስላም ብለናል ኢንተርነት ችግር ያለበት ቦታ በመሆኔ ከዋርካ ለጊዜው ተገልያለሁ ወዳጆቼ ለማንኛውም ቶሎ ኮኔክሽኑ ሳይጠፋ አንድ ጆክ ልንገራችሁ
ሰውዬው 15 አመት ከታስረበት አስር ቤት አምልጦ አንድ ወጣት ባልና ሚስት አልጋ ላይ አንደተኙ በራቸውን ስብሮ ይገባና ባልየውን ከወንበር ጋራ ጥፍር አርጎ ያስርና ሚስትየው ላይ ይወጣና አንገቷን ከሳመ ባህዋላ ወደ ሽንት ቤት ሲሄድ ባልየው ከታስረበት ሆኖ ሚስቱን አንገትሽን ሲስም አይቸዋለሁ ሴክስ አርጎ ስለማያውቅ አይዞሽ የፈልገውን አንዲያደርግ ፍቀጅለት ያለበለዛ ሁለታችንም ነው የሚገለን አኔ አወድሻለሁ አይዞሽ ቻይው ቢላት አይ ግድየለም አንገቴን አልሳመም በጆሮዬ ቡሽቲ አንደሆነና ቫዝሊን የት አንዳለ ቢጠይቀኝ ሽንት ቤት መኖሩን ነግሬው ነው አይዞሕ አንደምንም ቻለው አኔ አወድሀለሁ ብላው አርፍ::
መልክሻ ቆንጅት መላጣው አና ዳኒ KEEP IT UP!!
feredewnetu
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 235
Joined: Thu Sep 24, 2009 6:29 pm

barber shop

Postby አቡ1 » Tue Jul 27, 2010 11:44 am

young boy enters a barber shop and the barber whispers to his customer, “This is the dumbest kid in the world. Watch while I prove it to you.” The barber puts a dollar bill in one hand and two quarters in the other, then calls the boy over and asks, “Which do you want, son?” The boy takes the quarters and leaves. “What did I tell you?” said the barber. “That kid never learns!”

Later, when the customer leaves, he sees the same young boy coming out of the ice cream store. “Hey, son! May I ask you a question? Why did you take the quarters instead of the dollar bill?” The boy licked his cone and replied, “Because the day I take the dollar, the game is over!”
አቡ1
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 8
Joined: Fri Sep 24, 2004 6:44 pm
Location: zambia

puppy

Postby አቡ1 » Wed Jul 28, 2010 9:54 am

There were three ladies at the obstetrician's office, waiting to see what their results were. When the first young woman came back to the waiting room, she was very happy.

"I'm going to have a boy!" she declared. "The doctor said that if my husband was on top, I would have a boy."

When the second young woman came back, she was very happy, too. "I'm going to have a girl! The doctor said that if I was on top, I would have a girl."

Suddenly, the third young woman burst into tears. The other two tried to console her, but all she could say was "I'm going to have a puppy!"
አቡ1
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 8
Joined: Fri Sep 24, 2004 6:44 pm
Location: zambia

little johnny

Postby አቡ1 » Thu Jul 29, 2010 9:46 am

Teacher:- "Right, there are five birds sitting on a telephone line. A farmer comes along with his gun and shoots one of them. How many are left?"

Little Johnny:- "None Miss".

Teacher:- "Could you tell me why?"

Little Johnny:- "Well Miss, when the farmer shot the bird, the sound of the gun would have frightened the other birds away".

Teacher:- "Well, the answer I was looking for was four. But I like your thinking."

Little Johnny:- "Miss, while we're asking questions, could I ask you one?"

Teacher:- "Its a bit irregular, but go on then"

Little Johnny:- "There are three women sitting on a bench in the park, eating ice lollies. One of them is licking the lolly; one is biting it; and one is putting it in and out of her mouth. Which one is married?"

Teacher (rather embarrassed):- "Err... I suppose it was the last one."

Little Johnny:- "Well I'd have said the one with the wedding ring. But I like your thinking."
አቡ1
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 8
Joined: Fri Sep 24, 2004 6:44 pm
Location: zambia

Postby መልከጻዲቅ » Sat Jul 31, 2010 6:12 pm

ሰላም ሰላም የቤቱ አድባሮች ( ቆንጂት , መላጣው..) ታዳሚያን አዲስ ገቢዎች...ሁላችሁም እንደምን ናችሁ. 8) :D ፈረደ እንኴን በሰላም መጣህ ብለናል እስኪ አትጥፋ I hope ለወደፊቱ ጥሩ ኢንተርኔት ያለበት ቦታ እንደምትደብ ግን እምቢ እያለ ካስቸገረህ እንዳንዴ ተራራ ወይንም ጉብታ ቦታ ላይ ላፕ ቶፕህን ይዘህ እየወጣህ እስኪ ሞክር :D እኔ አንዳንዴ የቀናኛል...Wifi አገኛለሁ... :D HD አንተ ባለጌ ገና ከመምጣትህ መኝታ ቤት የሚወራውን ሳሎን ቤት ይዘሀው ብቅ አልክ.. :D ቆይ ጠብቅ. :D ውድ አቡ 1 , thanks so much for warming up this thread with your hilarious and fantastic jokes! 8) We welcome you to the house of all sorta jokes with wide and open arms!! :D Come often… we need more.. in fact all flavors … …As the saying goes አንድ ያጣላል ይባል የለ .. 8)
ለዛሬ ያገኘሁትን አንድ ቀልድና ሰሞኑን ያሳቀቸኝን አንድ ክሊፕ ልጋብዛችሁ..stay tuned... 8)

እናት ናት እንግዲህ ለ9 አመት ልጇ ታናሽ ወንድሙን እንዲጠብቅ ነግራው እሷ ወደ እለት ጉዳይዋ ትሄዳለች::
ወደ ማት ስትመለስ ጠባቂው ልጅ " እማዬ አንቺ እንደሄድሽ ማሙሽ እኔ ሳላየው አፉን ከፍቶ ዝንቧን ዋጣት" ሲላት እናት ደንግጣ " እናስ ታዲያ አወጣህለት ስትለው " ታላቅ ልጇ ዘና እያለ " ማሚ አታስቢ የዝንብ መድሀኒት አጠጥቸዋለሁ:: "" Ouch...Ouch... :D

እቺን ክሊፕ ሳይ የአንድ ጔደኛዬ በውነት ላይ የተመሰረተ ታሪክ ትዝ ይለኛል:: :D ይሄ ጔደኛችን በሰፈር ውስጥ በጨዋነቱ የታወቀ ነው:: እና አንዳንዴ እየተጠራ ናና ዳቦ ቁረስ ይባላል ሌላ ጊዜ ደሞ ና እስኪ እቺን ዶሮ እረድ ይባላል ለሱ ክብሩ ከዶሮው መብላቱ ሳይሆን ዶሮዋን መባረኩ ስለሆነ አንበሳ የገደለ ያህል ለሳምንት እንዴት አንገቷን ቀንጥሶ እንደጣላት ያጫውተናል:: 8) ታዲያ እሱም የልጅነት ነገር ነውና አዲስ ነገርም መሞከር ይፈልግና በቁርጭራጭ ሲጋራ አንድ ሁለት ዱብ ዱብ ማለት ይጀምራል:: ቀስ በቀስ ኒያላ የቀናው እለት ደግሞ ዊንስተን ሲጋራ እያፋፈመ ባለበት ጊዜ ካልጠበቀው ቦታ በጣም የሚያከብሩት የሰፈራችን ትልቅ ሰው ከች ይሉበታል በፓራሹት ይውረዱ ወይም በያዙት ዣኝጥላ ይውረዱ እስካሁን ማንም የሚያውቅ የለም:: ድንጋጤ ያላበው ጔደኛችን አፉ ላይ የያዛትን ሲጋራ ዋጣት....ምን አለፋችሁ ሰለቀጣት Ouch..Ouch አረ one more Ouch... :lol: ....እቺን እያሰባችሁ የሚቀጥለውን ቪዲዮ ልጋብዛችሁ.. 8)
http://www.ethiotube.net/video/10099/Co ... te--Sigara
መልከጻዲቅ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 899
Joined: Wed Aug 08, 2007 11:45 pm

Postby መላጣ » Wed Aug 04, 2010 12:47 pm

አንዲት ሴት ከጎጃም ትመጣና ሀብታም ቤት ለሰራተኝነት ትቀጠራለች:: አንድ ቀን ቤተሰብ ሰንበቱ ላይ ለሽርሽር ሲሄዱ ስልክ ሲደውል የሉም ብለሽ መልሺ ብለዋት ይሄዳሉ:: ከዚያም ስልኩ መደወል ሲጀምር ሮጣ ስልኩ ፊት ለፊት በመቆም የሉም ትላለች እየደጋገመ ሲጠራ እሷም እየደጋገመች የሉም የሉም ስትል በመጨረሺያ በመደንገጥ ዘላ አልጋ ስር ገብታ ስትደበቅ ስልኩም ፀጥ ሲል "የታባቱ ደንቆሮ ሰራሁለት" ብላ ስትደሰት ቤተሰብ ከሄዱበት ይመለሱና ማን ደውሎ ነበር? ሲሏት "አንድ ደንቆሮ ሰው የማይሰማ ደውሎ ነበር" ሲያንጫርር ሲያንጫርር ውሎ መደበቄን ሲያውቅ በዚያው ጠፋ" ብላ ቤተሰቡን አሳቀች ይባላል:: :lol:
መላጣ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 606
Joined: Fri Feb 27, 2004 10:30 am

ሀጢያተኛው

Postby አቡ1 » Wed Aug 04, 2010 4:17 pm

ለመልካም አስተያየትህ አመሰግናለው::አንድ ያጣላል ላልከው አንዳንጣላ ጣል አርጌያለው
አንድ ቀን አንድ ሀጢያተኛ ንሰሀ ለመግባት የነፍስ አባቱ ጋር ይሄድና ሀጢያቱን መናዘዝ ይጀምራል
ሃጥያተኛ: አንድ ቀን የሚስቴ እናት አናደውኝ ማታ መንገድ ላይ ጠብቄ አንገታቸውን ከሰውነታቸው በመጥረቢያ ከለየሁኝ በውሀላ ቅቅቅርጥፍጥፍጥፍጥፍ አርጌ ከጛሮ ማንም ሰው ሳያየኝ ቀበርክዋቸው
የነፍስ አባት: አንገት ከተለየ በውሀላ መቀረጣጥፉ ምን አመጣው ነፍስ እኮ አንዴ ነው የምትወጣው፤አስር ግዜ እንደው አትወጣ! አቤት አቤት አቤት እግዚዎ እገዚዎ!
ሀጢያተኛ: ሌላም አለኝ አንደዚሁ የሚስቴ አባት ለክፎኝ ሰው በሌለበት ተኝቶ አግኝቼው የተኛበት ሰውነቱን በገጀራ እንደሽንኩርት ከከተፍኩት በውሀላ ሽንት ቤት ውስጥ ጨመርኩት
የነፍስ አባት: አቤት አቤት አቤት መሀረና ክርስቶስ አይ ስምንተኛው ሺ
ሀጢያተኛ: ሌላም አለኝ አንድ ቀን የሚስቴ እህት በሰውነትዋ ሻፍጄ ፍቀጅልኝ ብላት አሻፈረኝ ብትለኝ አንገትዋን በገመድ ሲጥ አርጌ ከገደልክዋት በውሀላ ደፈርኻት
የነፍስ አባት: ምነው መግደልህ ካልቀረ እሬሳዋን ምን አስደፈረህ:መጀመርያ በነፍስ እያለች........................ ለመሆኑ ስራህ ምንድነው?
ሀጢያተኛ: ዳቦ ቤት ዳቦ ጋጋሪ
የነፍስ አባት: ለስንት አመት ሰርተሀል?
ሀጢያተኛ: ለ30 አመት
የነፍስ አባት: በርግጥ እግዚያብሄር ቸር ርህሩህ አምላክ ቢሆንም ሀጢያትህ በጣም ከባድ በመሆኑ በምንም አይነት ምህረትን አታገኝም:ነገር ግን ፈጣሪህን ምን አለማመጠህ: ግፋ ቢል ነፍስህን ገሃነም ቢሰዳት ነው: ነፍስህ እንደሆነች እሳትን የመቓቓም የ30 አመት ልምድ አላት አይዞህ የኔ ጀግና
አቡ1
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 8
Joined: Fri Sep 24, 2004 6:44 pm
Location: zambia

Postby HD » Thu Aug 05, 2010 3:48 am

አንድ ሼባ የመጬ ይታመምና የመጀመሪያ ልጁ ሆስፒታል ይዞት ከች ይላል, ከዛ ዶክተሩ ለሼባው በካንሰር በቅርቡ እንደሚደይም ይነግራቸዋል, ከዛ ሼባውም ለልጁ ''ልጄ,,እስካሁን ረጅም የሆነ ህይወት ባሳልፍም በጣም ደስተኛ ሆኜ ነው ያሳለፍኩት, ስለዚህ ለምን ሄደን መጠጥ ቤት አናከብርም'' ብሎት እዛ ሄዱና ሲጠጡ, ሼባው ለጓደኞቹ ''በኤድስ ነው የምሞተው'' እያለ ሲነግራቸው ልጁ''አባዬ ለምን ትዋሻለህ? በካንሰር እንደምትሞት ለምን አትነግራቸውም?'' ሲለው ሼባውም '' ማታ ማታ እናትህን እየመጡ ሊነጯት ትፈልጋለህ?'' አለው :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
HD
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 114
Joined: Mon Jul 12, 2010 3:11 am

Postby መልከጻዲቅ » Sat Aug 07, 2010 9:40 pm

ሰላም ሰላም ወዳጆቼ...መላጣው , አቡ, HD ደንበኞች አንባቢያንና ,የ እድር አባላት በሙሉ 8) ሰላም ናችሁ ወይ? በሚቀጥለው ሳምንት መዝገብ ይዤ እመጣለሁ....ዋሌት ሴንሰር የሆነች መዝገብ አለችኝ...የጠፋችሁ.. think , think , again think (አስቡብት, አስቡበት በድጋሚ አስቡብት...) ነው ትርጉሙ. :lol: HD ቀልዷ ሀሪፍ ናት እንደ ሰለሞን ሺልድ ማስታወቂያ አሪፍ መከላከያ ነች.. የአባትየው ሲስተም.. :D የሰለሞን ሺልድ Home Security Company የሚለው ማስታወቂያ ምን ይላል መሰለህ. : " ሌባው ሲመጣ አብረን ከሌባው ጋር እንከሰታለን... ቤታችሁን እኛ እንጠብቅ.. :D ' ሌቦቹ ራሳቸው ቢሆኑስ ምን ማስረጃ አለ....? :wink: ግን የሚገርምህ ነገር ካምፓኒው ራሱ ትንሽ ቆይቶ ዲሳፒር አደረገ:: ጉም ውስጥ ይግባ ሪሰሽን ፈርቶ በፓራሹት አንድ አይላንድ ላይ ይረፍ ማንም አያውቅም:: They just disappeared.. :lol: ቀጥል ነፍሱ አሪፍ ቀልድ ናት:: 8)
እኔም ታዲያ አንድ ለመንገድ ልበላችሁ...

ባልና ሚስት ናቸው እንግዲህ ባለ ለሚስቱ እንዲህ ይላል.
ባል " ...የኔ ቆንጆ..."

ሚስት "...አቤት የኔ ውድ.."

ባል "...ካንቺ ሌላ ስላወጣኌቸው ሴቶች ልነግርሽ እፈልጋለሁ"

ሚስት "..እሱንማ የዛሬ ስድስት ወር ተነጋግረን ጨረሰን አይደል እንዴ..?"

ባል "...እሱማ አልፏል..የኔ ሆድ...ከዛ በኌላ ያለውን ማለቴ ነው::" ouch... :D
መልከጻዲቅ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 899
Joined: Wed Aug 08, 2007 11:45 pm

Postby መልከጻዲቅ » Sat Aug 07, 2010 11:05 pm

አቤት አቤት አቤት...ኦል..ራይት ሓሓሓሓሓ....( የዘፈን ላይ ሳቅ...) :D
.
አሁንም ቅድምም ታስካካለች ዶሮ...
እኔ አንቺን ማግኘቴ ህልም ነው ዘንድሮ..(*2)
አዲስ አበባ ቤቴ...አለማየሁና ማህሙድ በጋራ:: Enjoy.. 8)
http://www.ethiotube.net/video/10138/Al ... -Tune-Band
መልከጻዲቅ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 899
Joined: Wed Aug 08, 2007 11:45 pm

Postby መላጣ » Sun Aug 08, 2010 5:32 pm

የአንድ ትምህርት ቤት የክፍል ተማሪዎች ከክፍል ሴት መምህራቸው ጋር በመሆን በትልቅ አውቶቢስ ለጉብኝት እራቅ ብለው ለሦስት ቀን ይሄዳሉ:: ለማረፊያ የተከራዩት ትልቅ አዳራሽ በመሆኑ ሁሉም አንድ ላይ አንድ አካባቢ ተሰብስበው ሲተኙ እንዳጋጣሚ አንድ ጮሌ ፈጠን ብሎ አስተማሪው ጎን አንጥፎ ስለነበረ ሊተኙ ሲሉ ቀስ ብሎ ማታ ማታ በጣም እፈራለሁ ሁሌ ከናቴ ጋር ስተኛ ጣቴን እምብርቷ ውስጥ ካልከተትኩ እንቅልፍ አይውስደኝምና ይህን እንዳደርግ ፍቀጂልኝ ብሎ አስተማሪውን ይጠይቃታል:: አይ ይህ ምን ችግር አለው እሺ ብላ እንደፈቀደችለት አብረው በመተኛት ላይ እንዳሉ ከንቅልፏ ስትነቃ አንተዬ! እምብርቴ ውስጥ አይደለም ያለው ስትለው አጅሬም ጣቴ እኮ አይደለም ብሏት አረፈ:: :lol:

ሙዚቃ ለሙዚቃ አፍቃሪዎች: :D
መላጣ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 606
Joined: Fri Feb 27, 2004 10:30 am

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 2 guests