ፈገግ...ፈገግ....ፈገግታ...ላንድ..አፍታ!!!

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby መላጣ » Sun Aug 08, 2010 5:36 pm

ሙዚቃ ለሙዚቃ አፍቃሪውች:: :D
http://www.youtube.com/watch?v=i1GOO3LoyjE
መላጣ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 606
Joined: Fri Feb 27, 2004 10:30 am

Postby feredewnetu » Sat Aug 14, 2010 6:13 pm

ቻይናው ካዛንችስ ከጎደኞቹ ጋራ ሲቀመቅም አምሽቶ በመጬረሻ ኣንድ ሽሌ ይዞ ወደ ሆቴሉ ይሄድና ሴክስ አርጎ አንደጨረስ ሻወር ልውስድ ብሎ ሽንት ቤት ሄዶ ይመለስና አንደገና ሁለተኛ ዙር ይገጥማና አሁንም ሻወር ሊወስድ ሽንት ቤት ግብቶ ይመለስና ሶስተኛ ዙር ይገጥምና ሲጨርስ ወደ ሻወር ይሄዽና አየተመላለስ 6 ጊዜ ሲበዳት ተናዳ ምንድነው ሽንት ቤት የሚመላለስው ብላ ካልጋዋ ዘላ ሽንት ቤት ብትገባ ዘጠኝ ቻይና በተራ በተራ ሊበዳ ተስልፎ ታገኛለች:: በአንድ ሂሳብ ዘጠኝ ማለት ይሄ ነው:: ቻይና ምኑ ይለያል ሁሉም አንድ ነው የሚመስለው::
feredewnetu
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 235
Joined: Thu Sep 24, 2009 6:29 pm

Postby መላጣ » Sun Aug 15, 2010 11:10 am

ቆንጅትን የባላ ጅብ ምነው አልጮህ አለ??? ሳይነገር ይጠፋል ወይ???

አንድ ጠና ያለ ቡሽቲ ከወጣት ቡሽቲ ጋር ውጭ አግዳሚ ወነበር ላይ ተቀምጠው ሲያወሩ ወጣቱ ቡሽቲ ፈስ ያመልጠውና በቀጭኑ ጡኡ ኡ ኡ ጥ ሲያደርግ ጠና ያለው ቡሽቲ አሃ! የኔ ልጃገረድ መበጠስ ፈለግሻ ብሎ ሳይጨርስ እሱም ድንገት ያመልጠውና ፎትለክ ፎትለክ ጣራራራ ሲያደርገው ወጣቱ "የኔ ሴት ወይዘሮ ስፋቱ ስንት ነው? እንድፐውዝዎ" በማለት ተተራረቡ ይባላል:: ይህ ካላሳቀ በሚቀጥለው ፈገግ በሉ::

አንድ ወጣት ጥርሱን ለመታከም ዶክተርጋ ሄዶ ወንበር ላይ ተንጋሎ ዶክተሩ ጥርሱን እያየ ታዲያስ እንዴት ነው? ምን ይሰማሃል? ጥሩ ጥርስ አለህ እያለ እያወራው ወጣቱም ጥሩ ይሰማኛል አመሰግናለሁ እያለው ዶክተሩ ገርል ፍሬንድ አለህ አይደል? ሲለው ወጣቱ አሰብ ያረግና አዎ ይለዋል ከዚያም ጠዋቱ ላይ ሴክስ አድርገሃል ሲለው ልጁ ደንገጥ ብሎ ምን ማለቱ ነው ይልና ጮክ ብሎ አዎ በቃ ምን ይጠበስ ይለዋል አይ! እንዳው ለማወቅ ብዬ ነው ቁጥር 69 ም አካሂደኃል ሲለው ወጣቱ በጣም ይበሳጭና ላስቲኩን ምናምኑን ይበጣጥስና ከወነበሩ ላይ በመነሳት ምን ለማለት ፈልገህ ነው? ለመሆኑ የፍሬዴን የብልት ፀጉር ጥርሴ ውስጥ አገኘህ እንዴ? ሲለው ዶክተሩም አይ ፀጉር አላገኘሁም አፍንጫህ ላይ ግን አር አይቼ ነው ብሎ ወጣቱን በጣም አበሳጨው እላችኍለሁ:: ካላሳቀ በመጪው ጊዜ መኮርኮሪያ ይዤ እመጣለሁ: :lol:
መላጣ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 606
Joined: Fri Feb 27, 2004 10:30 am

Postby ሸገር_wind » Wed Aug 18, 2010 4:15 am

ቀልዶቻችሁ በጣም መላ አላቸው እስቲ እኔም ከማውቀው እንሆ በረከት

አንድ ሰውዬ ስለ ሴክስ ምንም የማታውቅ እንዲያውም የወንድን እቃ ስሙን ሁሉ የማታቀውን ኮረዳ ነው ማግባት የምገልገው ብሎ ያቅዳል:: ብዙ ሴቶች መጡ የመጀመሪያ ስራው ሱሪሁን ያወልቅና እቃውን በማሳየት ስሙን ይጠይቃቸዋል ሁሉም ቁ* በማለት ሲመልሱለት እነዚህ ብዙ ያውቃሉ በማለት አሻፈረኝ አላገባም ብሎ እንቢ ይላል, ታዲያ አንዱዋ ኮረዳ መጥታ እንደለመደው ሲጠይቃት ፎሶልያ ትለዋለች በጣም በመደሰት ያገባታል, ታዲያ ከተጋቡ ከተወሰነ ወር በሁዋላ ፎሶልያ ማለት የለብሽም ውዴ ስሙ እኮ ቁ* ነው ሲላት ምን አለችሁ መሰላችሁ"" ምን ቁ* ይህቺማ ፎሶልያ ነች ቁ* አይተህ አታውቅም እንዴ?"" ብላ አስደነገጠችሁ እላችዋለው ሰላም ዋሉ::
ETHIOPIA I miss you like a retard misses the point
ሸገር_wind
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 36
Joined: Tue Aug 10, 2010 11:30 pm

Postby የተንቢ እያም » Wed Aug 18, 2010 10:10 am

እስቲ ደግሞ ክ ሴክስ ወጣ እንበልና በኑሮአችን እንሳቅ አንድ ወያኔ ታክሲ ያስቆምና ጉምሩክ ስንት ታደርሰኛለህ ይለዋል ሹፊሩም 30 ብር ብሎ ይመልሳል አታእ ከዚች እዚች 30 ብር መቀሌ ብልህ በስንት ልታደርሰኝ ነው ቢለው ሹፊሩ መልሶ የማትመለስ ከሆነ በነፃ አደርስሀለው
wehe herot weemu
የተንቢ እያም
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 29
Joined: Tue Jun 22, 2010 6:16 pm

Postby መላጣ » Fri Aug 20, 2010 6:34 pm

አህያ ከአገር ለመኮብለል ባሰብ በኩል ለማቋረጥ ስትጋልብ ኬላው ላይ ከዝሆን ጋአር ትገናኛለች:: የአህያዋን ሁኔታ የተመለከተው ዝሆን ለምነንዲህ ትሮጪያለሽ የት ለመሄድ? ሲላት ካገር ለመውጣት ልኮበልል ነው ትለዋለች:: ለምን ትኮበልያለሽ? ቢላት ኢትዮጵያ ውስጥ ዝሆኖች እየታደኑ ስለሆነ ነው ትለዋለች:: ታዲያ አንቺ አህያ እንጂ ዝሆን አይደለሽ ቢላት እሱንማ መለስን ጠይቅ ብላው ሄደች ይባላል::
http://www.diretube.com/various-artists ... 9ed0f.html
መላጣ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 606
Joined: Fri Feb 27, 2004 10:30 am

Postby ቢሊግርሀም ናቶ » Fri Aug 20, 2010 7:48 pm

ይሄ ትንሽ ቆየት ያለ ቀልድ ነው::
አቶ ኢሳያስ ሚሳይል አሰርተው ሰያበቁ ማስፈንጠቂያው ጊዜ ሲደርስ ወደ ጂቡቲ አሳበው ይሄዳሉ::
ከዚያም ከአስመራ አስቸኩዋይ የስልክ ጥሪ ይደርሳቸዋል:: ባስቸኩዋይ እንዲደርሱ ሰዉ አላስወነጭፍ ብሎናል የሚል::
እሳቸውም ወዲያው በጀታቸው አስመራ ከች ይላሉ:: ሲያዩ ሰዉ ሚሳይሉ ላይ ተከማችቶ ተደራርቧል:: ለምንድን ነው አላስተኩስ የሚሉት ሲሉ አብራችሁ ተኩሱን ነው የሚሉት አሏቸው::
ቀልዴን መልሱ, አፈን በፒዛ አብሱ::
ቢሊግርሀም ናቶ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 107
Joined: Mon Feb 02, 2009 12:13 pm

Postby መልከጻዲቅ » Sun Aug 22, 2010 4:15 pm

ሰላም ሰላም ለቤቱ አፍቃሪዎች ወዳጆች ላዲስ ገቢዎች ...ወጪዎች ሌት ካመርስ early birds... :D we.ze.te...ወ ዘ.ተ እንደምን ናችሁ? ፈረደ እንኴን ደህና መጣህ እስኪ ብቅ በል አትጥፋ! 8) የሙዚቃ ዳይሬክተራችን መላጣው የመረጣት ሙዚቃ "ሙደኛ" ናት :D አራዳ ልምሰል ብዬ ነው:: :wink: ሸገር- wind ና የተንቢ እያም እንኴን ደህና መጣችሁልን ...አንድ ያጣላል ሁለት ያፋቅራል ሶስት ያስተሳራልና ነውና መርቁልን ..ከመረቁ! :D ቢል ሰላም ብያለሁ:: 8) እንዲህ የጠፋ ሰው ተመልሶ ሲመጣ ደስ ይላል:: እኔም ሳይተንብኝ አንድ ቀልድ ልሸልቅቅላችሁ... 8) አዲስ ፍቅረኞች ናቸው እንግዲህ ታዲያ እንደተገናኙ ያለ ብሬክ ይሳሳማሉ....አንድ ቀን ያለ ማቌረጥ ላስር ደቂቃ ያህል ከንፈሯን ሲስም ቆየና ድንገት አፉን ካፏ ላይ ሲነቅል ልጅት እሪ አለች...
" ወይኔ ጉዴ በቃ ፍቅርዬ እኔን ማፍቅርህን ልታቆም ነው?"

ግራ የገባው ፍቅረኛ ጉንጯን እያሻሸ.. " አይደለም ላቭ
አንቺን ማፍቀሬን አላቆምም..መተንፈስ ስላለብኝ ነው:: " :D Love is blind ያለው ማን ነበር? መልካም ሳምንት. 8)

አያህ በላ አያህ በላ አስዮ ቤሌማ ኦሆሆ...
የቤሌማ ጥጃ ኦሆሆ....
አብረን እንጫጫ ..ኦሆሆ.....
ሆያሆዬ ሆ! ሆይ የኔ ጌታ ..ሆ!
ጌታ ነው ጌታ ሆ..ባጭር ምንሽር ሆሆ የሚያንገላታ...
ሆይሻ ሎሚታ ልምጣ ወይ ወደ ማታ!! :lol:

መልካም ቡሄ::
http://www.ethiotube.net/video/3225/Abe ... -Hoya-Hoye
መልከጻዲቅ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 899
Joined: Wed Aug 08, 2007 11:45 pm

Postby መላጣ » Tue Aug 24, 2010 10:36 am

ባል በጣም ታሞ ሆስፒታል ተኝቶ ሲያጣጥር ሚስት ከጎኑ ቁጭ ብላ እጆቹን እያሻሸች ሳለ በጣም በተዳከመ ቃል ሚስቴ እስከዛሬ ድረስ የደበኩት ሚስጥር ስላለ ልንገርሽና ንስሃ ልግባ ይላታል:: አይ ምንም አያስፈለግም ደክሞሃልና እረፍ ትለዋለች:: አይ! በምንም አይነት ይህንማ ሳልናገር አልሞትም ይልና ባንቺ ላይ ብዙ ማግጬአለሁ ብዙ ወድጄ ብዙ አፍቅሬአለሁና ለመጨረሺያ ጊዜ ይቅር በይኝ ሲላት "እሱንማ ቀደም ብዬ ባላውቅ ኖሮ መች መርዝ አጠጣህ ነበር ነብስህን ይማረው" እንዳለችው ነፍሱ አፈተለከች ይባላል::

ከመርዝ ሳልወጣ:- አንድ ወጠጤ ያገባቸው ሦስት ሚስቶቹ በማከታተል ስለሞቱ በምን ሆኔታ ነብሳቸው እንዳለፈ በፖሊስ ተይዞ ሲጠየቅ የመጀመሪያው ባለቤትህ እንዴት ሞተች? ሲሉት መርዝ ጠጥታ ይላል:: ሁለተኛዋስ? ሲሉት እሷም መርዝ ጠጥታ ይላል:: ሦስተኛዋስ እንዴት ሞተች ሲሉት እሷማ መርዙን አልጠጣም አሻፈረኝ ስትል ቀጥቅጬ ገደልኩዋት በማለት በራሱ ላይ ፈረደ ይባላል::
መላጣ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 606
Joined: Fri Feb 27, 2004 10:30 am

Postby መላጣ » Thu Sep 02, 2010 8:38 pm

ቆየት ብዬ ብመለስ የፈገግታን ቤት ብዳብስ ስላጣሁዋት ቀተደበቀችበት ጎትቼ ቀና ላደርጋት ችያለሁ:: የሳቅ ጎተራዎቻችን እንደ ቦላሌ አፍ በሰፋ አፍ እየተተረቡ መደበቅን ያመጡ መሰለኝ:: ጎበዝ ያ ቦላሌ አፍ ይጠባል ወይም ይጠገናልና ከተደበቃችሁበት ብቅ በሉና ቤቷን አሙቁውቅት:: ወደ ቀልዴ ስመለስ....!

እናት ሻወር ስታደርግ ትንሹ ልጇዋ እማዬ ካንቺ ጋር ሻወር እንዳደር ፍቀጂልኝ ይላታል:: እሺ ግን ወደላይና ወደታች እንዳታይ ቃል ከገባህልኝ እፈቅድልኃለሁ ስትለው አይ! በፍጹም አላያም ቁልቁል እመለከታለሁ በማለት ቃል ገብቶ ይፈቀድለትና አብሮ መታጠብ ሲጀምር አላስችል ብሎት ቀና ብሎ ሲመለከት እማዬ ያ ምንድን ነው? ይላታል እሱዋም ሁኔታው ስለገባት መብራት ነው ትለዋለች ጉንበስ ብሎ ይመለከትና እሺ! ይህስ ምንድን ነው? ሲላት በኩርኩም ገጭታ ሳር ነው ትለዋለች::
አሁን ደግሞ ያባት ተራ ስለደረሰ ልጁ አባዬ ካንተ ጋር ሻወር ማድረግ እፈልጋለሁና ፍቀድልኝ? ይለዋል: አባትም ወደታች ካላየህ እሺ ይለውና አብረው መታጠብ ሲያመጡ አጅሬ ጎንበስ ብሎ በማየት እየጠቀሰ አባዬ ይሄ ምንድን ነው? ሲለው ዝም ብለህ ታጠብ የምታየው የተንጠለጠለው ነገር እባብ ነው ይለዋል:: ታዲያ አንድቀን ማታ ልጁ ብቻዬን መተኛት በጣም ስለፈራሁ አብሬአችሁ ልተኛ ፍቀዱልኝ ብሎ ሲጠይቃቸው ብርድልብስ ሳትከናነብ ከተኛህና ወደታች ካላየህ እሺ ይሉትና አብረው መተኛት ያመጣሉ:: ከዚያም አጅሬ ትንሽ እንደቆየ ብርድልብሱን ተከናንቦ እማዬ እማዬ! መብራቱን አብሪ እባቡ ሳሩ ውስጥ ለመደበቅ እየተሽሎከለከ ነው ብሎ በሳቅ እንቅልፍ ነሳቸው ይባላል::
http://www.youtube.com/watch?v=7w5RMet_ ... re=related
መላጣ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 606
Joined: Fri Feb 27, 2004 10:30 am

Postby መልከጻዲቅ » Sat Sep 04, 2010 4:32 pm

ሰላም ሰላም መላጥሽ ( እንደዛ እያለች የምትጠራህ ቆንጂት ነበረች...እንዲህ የውሀ ሽታ እንዳልሆነች..) እንዲሁም የቤቷ አድባሮች , ወዳጆች , አዲስ ገቢዎች ወጪዎች ( ወጪ እንኴን አንወድም :wink: ) አንባቢዎች , ተመልካቾች, ሰላምታዬ ለሁላችሁም በእኩል ይድረስልኝ:: ግድ የለም ቁጭ በሉ አይገባም አይገባም!! :lol: አንብቤ ያገኘሁትን አንድ ቀልድ ላካፍላችሁ ከዛም ደሞ አንድ ሙዚቃ በአናቱ ብንለቅበት ምን ይለናል.. :D እንካችሁ...
ጋባዥ ላቶ በቀለ ጥያቄ ያቀርባል...
" ምነው አቶ በቀለ ዛሬ ብቻህን መጣህ ? ባለቤትህስ?

በቄ " ደበራት አልተመቻትም..."

ጋባዥ " ምን ሆና ደበራት?"

በቄ " አልወስድሽም ስላልኴት!" :D

አንድ ልጨምርላችሁ....ለመንገድ

ሰውየው የገርል ፍሬንዱን ጔደኛ ለጔደኝነት ይጠይቅታል

" ለምንድነው ግን ከማርታ ጋ የተለያያችሁት.? " ልጅት ትጠይቃለች::

ሰውየው መልስ ሰጠ " የሚዋሽ የሚያታልል እንዲሁም ከሌላ ሰው ጋር የሚያሽቃብጥ ሰው ትወጃለሽ?"

" ማን እኔ ልጅት እረ በጭራሽ...! እዛው በጸበሉ!!"

ሰውየው እቅጩን መልስ ሰጠ " ይሀውልሽ ማርታም እንዳቺው ናት! "

ፍሬው ያማረ ዘር እንዲበዛለት አባት ደስ ይለዋል....
ፍሬው ያማረ ዘር እንዲበዛላት እናት ደስ ይላታል... ቀጥሉበት ዘፈን በግርማ ገመቹ :D
http://www.ethiotube.net/video/9715/Gir ... Yamare-Zer
መልከጻዲቅ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 899
Joined: Wed Aug 08, 2007 11:45 pm

Postby ስማያት » Sun Sep 05, 2010 6:59 am

feredewnetu wrote:ስላም ስላም ብለናል ኢንተርነት ችግር ያለበት ቦታ በመሆኔ ከዋርካ ለጊዜው ተገልያለሁ ወዳጆቼ ለማንኛውም ቶሎ ኮኔክሽኑ ሳይጠፋ አንድ ጆክ ልንገራችሁ
ሰውዬው 15 አመት ከታስረበት አስር ቤት አምልጦ አንድ ወጣት ባልና ሚስት አልጋ ላይ አንደተኙ በራቸውን ስብሮ ይገባና ባልየውን ከወንበር ጋራ ጥፍር አርጎ ያስርና ሚስትየው ላይ ይወጣና አንገቷን ከሳመ ባህዋላ ወደ ሽንት ቤት ሲሄድ ባልየው ከታስረበት ሆኖ ሚስቱን አንገትሽን ሲስም አይቸዋለሁ ሴክስ አርጎ ስለማያውቅ አይዞሽ የፈልገውን አንዲያደርግ ፍቀጅለት ያለበለዛ ሁለታችንም ነው የሚገለን አኔ አወድሻለሁ አይዞሽ ቻይው ቢላት አይ ግድየለም አንገቴን አልሳመም በጆሮዬ ቡሽቲ አንደሆነና ቫዝሊን የት አንዳለ ቢጠይቀኝ ሽንት ቤት መኖሩን ነግሬው ነው አይዞሕ አንደምንም ቻለው አኔ አወድሀለሁ ብላው አርፍ::
መልክሻ ቆንጅት መላጣው አና ዳኒ KEEP IT UP!!


አኃኃኃኃ!!! መጀመሪያ አልገባኝም, በኋላ ሲገባኝ በሳቅ ከወንበር ልወድቅ ነበር::
ስማያት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 133
Joined: Tue Aug 18, 2009 7:53 am

Postby መላጣ » Sun Sep 05, 2010 11:28 am

አንድ ዳይቆን እረኛ ነበር ከብት ሲያግድ አንድ ግዋደኛው ሁሌ እየመጣ ከሱ ጋር ይጫወታል:: ግን እረኛው ይህ ጓደኛው የት እንደሚኖር ምን እንደሚያደርግ አያውቅም እሱም እረኛ ይሆናል ብሎ ነው የገመተው:: እረኛው ሁሌ ምግብ እየያዘ ስለሚመጣ ከጓደኛው ጋር አብረው ይበላሉ:: እንግዳው ግን አንድም ቀን ምግብ ይዞ አይመጣም እንዲያውም እኔ ቤተ ሰቦቼ በጣም ደኃ ስለሆኑ ምንም የሚበላ ነገር የለንምና ጨመር እያደረክ አምጣ ብሎት እረኛውም እንደተነገረው በማድረግ ጨማምሮ በማምጣት እየተመገቡ ጥሩ ጓደኛሞች ይሆናሉ:: አንድ ቀን ሲጫወቱ እረኛው ትግል እንጫወት ሲለው እሺ ግን አንድ ቃል ግባልኝ ይለዋል ምን ሲለው? በስመአብ ወልድ እንዳትል ይለዋል እሺ ተባብለው ትግል ሲጀምሩ እረኛው አንስቶ ሲፈጠፍጠው ጓደኛ ተብየው በጣም ይናደድና በጥፊ እረኛውን ድባቅ ሲመታው ሰማይ ምድሩ ተደባልቆበት ማንነቱን እረስቶ በስመአብ ወልድ ብሎ ሲጮህ ጓደኛ ሆይ ክው ብሎ ይደነግጥና ዳቆን- አፈረች- ዳቆን -አፈረች ብሎ ፈረጠጠ ይባላል:: ጓደኛ ተብየው ለካ ሴይጣን ነው ከዚህ ያድናችሁ ለማንኛውም በዚህ ሙዚቃ እንካካስ::

http://www.diretube.com/haymanot-aseme/ ... 49238.html
መላጣ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 606
Joined: Fri Feb 27, 2004 10:30 am

Postby ማያዬ » Sun Sep 05, 2010 6:25 pm

ሴትየዋ መኪናዋን ለማስራት ወደ ጋራዥ ትሄዳለች: ቀሽት የሆነ የገራዡ ሰራተኛ መኪናዋን በመስራት ላይ እያለ ውበቱ የማረካት ሴትም በአጠገቡ እየተዛዛረኝ የልጁን እይታ ለመሰብ ትሞክራለች ልጁ ግን ሊያያት አልሞከረም ከኃላ ተለቅ ያለ ነገር ስላላት እሱን እያንቀሳቀሰች በድጋሜ ትሞክራለች ይሄ አይታይህም± ልጁ አቀርቅሮ ምኑ± ይላታል አሁንም ልጁጋ እንዳላያት ሲገባት ምናባቱ ብላ ትናደዳልች ዞር ስትል በትልቅ ሳህን የተነፈሰ ጎማ ለመፈተሻ የተቀመጠውን ውሀ ታያለች እናም ውሀው ላይ እንደመቀመጥ ብላ ጨስስስስ ታደርግና አሁንስ ይሄ አይታይህም± ቀና ብሎ ያይና ምኑ እ........እሱ አ.........አየሁት
''''ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ''''
ማያዬ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 207
Joined: Mon Jan 29, 2007 2:48 pm

Postby geremew » Mon Sep 06, 2010 1:08 am

ለምስራቅና መካከለኛው የአፍሪካ የቦክስ ውድድር የተጓዘው የሀገራችን የቦክስ ቡድን የነሀስ ተሸላሚ ሆኖ ወደሀገሩ ተመልስዋል :: በውድድሩ የተሳተፉት ሀገራት 3 ነበሩ::
geremew
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 285
Joined: Tue Dec 28, 2004 8:43 pm
Location: united states

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests