ፈገግ...ፈገግ....ፈገግታ...ላንድ..አፍታ!!!

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby መላጣ » Mon Sep 06, 2010 5:38 pm

ቀልዶች አልቀውብኝ ሄጃለሁ ፍለጋ
ይዤ ብቅ እላለሁ ነሐሴ አልፎ ቀናቱ ሲነጋ
መጥፋቴ አይደለም ከሳቅ ከፈገግታ
ይዤ ብቅ እላለሁ በትልቅ ገበታ
እስክመለስ ድረስ ወገን በርታ ተበራታ:: :lol:
መላጣ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 606
Joined: Fri Feb 27, 2004 10:30 am

Postby ይሁኔ » Thu Sep 09, 2010 10:32 pm

በጣም እናዝናለን ጆከኞችም አለቁብን
እረ አትጥፉ ...........
ይሁኔ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 144
Joined: Sat Sep 17, 2005 5:45 pm
Location: india

Postby geremew » Fri Sep 10, 2010 9:07 pm

geremew wrote:ለምስራቅና መካከለኛው የአፍሪካ የቦክስ ውድድር የተጓዘው የሀገራችን የቦክስ ቡድን የነሀስ ተሸላሚ ሆኖ ወደሀገሩ ተመልስዋል :: በውድድሩ የተሳተፉት ሀገራት 3 ነበሩ::

ይህን ቀልድ ብዬ ነበር እኮ የጻፍኩት::
geremew
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 285
Joined: Tue Dec 28, 2004 8:43 pm
Location: united states

Postby ይሁኔ » Thu Sep 30, 2010 8:10 pm

ተመለሽ ተመለሽ አለ ሰውየው ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ይች ክፍል ልትመርሽ ነው እንዴ ??? በሉ ጣል ጣል አድርጉ
ይሁኔ
ይሁኔ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 144
Joined: Sat Sep 17, 2005 5:45 pm
Location: india

Postby ቆንጂት08 » Sun Oct 03, 2010 8:36 pm

ሀይ ይሁኔ ሻሎም ኤህ ሀያ ሀግ ሱኮት ኮል ሀሀጊም ኒግምሩ ለበን ታይም መላጥሽ ኒራሊ በሆፈሽ ሸያህዞር ሀኮል ኢህየ ክሞሽሀያ ቶብ ሊር ኦት ኦትሀ
መላጥሽ እረፍቱም ጨርሶ ሲመለስ ፈገታችን እንደነበረው እንደሚሆን አትጠራጠር አሂ ይሁኔ ሻሎም ልሀ
ቆንጂት08
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 887
Joined: Wed Dec 19, 2007 3:49 pm

Postby feredewnetu » Fri Oct 08, 2010 3:59 pm

ስላም ውድ የመልኬ ታዳሚዎች አንደው ሲመች ብቅ አልኩ ያለኝን ከአዲሳባ በኩል የስማሁትን

ቄሱ ቅዳሴ አልቆ መጽሀፍ አያሳለሙ አንዲት ሴትዮ አግር ስር 200 ብር ወድቆ ይመለከቱና ማንም ሳያይቸው ብድግ አርገው ኪሳቸው ሲከቱ አብሮኣቸው የነበረው ዲይቆን መመልከቱን በጥቅሻ ሲነግራቸው አውራጣታቸውን በመቀስር(Tumbs up) በማሳየት ያስማሙትና ሁሉ ነገር አልቆ ወደ ቤታቸው ሲሄዱ ዲያቆኑ ኣባ አንዴት ነው? አንደሚያካፍሉኝ በአውራጣቶ ምልክት ስጥተውኝ ነበር ድርሻዬን ይስጡኝ ቢላቸው አባ በመናደድ የመህል ጣታቸውን በመጠፍ ታዲያ ስው ፊት አንዲህ (ተበዳ) ልልህ ፈልገህ ነበር ብለው አርፍ::
feredewnetu
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 235
Joined: Thu Sep 24, 2009 6:29 pm

Postby መልከጻዲቅ » Sat Oct 09, 2010 2:05 am

ሰላም ሰላም ከላይ ወደ ታች
ከታች ወደ ላይ
ቀልድ ላዋጣችሁ..
ቤቷን ከታች ጎትታችሁ
እዚህ ለመጣችሁ..
እንዲሁም ለሁላችሁ..
ሰላምታዬ ካለሁበት ይድረስ :D አንዴ እንዲህ ሆነ ነገሩ የሆነው ሰማይ ቤት ነው እኔ እዛ ሄጄ ሳይሆን ሰምቼ ነው እንግዲህ .. :lol:

ከበደና ታደሰ የሚባሉ ሁለት ጔደኛሞች ሞተው ሰማይ በት ተገናኙና ሲያወሩ እጅሬ ከበደ ታደሰን ምን ሆነህ ሞትክ ብሎ ይጠይቀዋል:: ታደሰም በበረዶ ቅዝቃዜ ምክንያት ነው የሞትኩት ...አንተስ ምን ሆነህ ሞትክ ይላል በተራው ' እኔማ ይገርምሀል..ሚስቴን ከሌላ ወንድ ጋር እጠረጥራት ነበርና አንድ ቀን በጊዜ ቤት ገብቼ ወንድ ይኖራል ብዬ ቤቱን ሁሉ ፈትሼ አጣሁ..እናም በጭንቀት መሀል የልብ ድካም ይዞኝ ሞትኩ" ሲለው ታደሰም እያዘነና እየተከዘ..." አይ አንተ ትልቁ ፍሪጅ ውስጥ ፈልገህ ቢሆን ኖሮ ሁለታችንም አንሞትም ነበር : አለው::"
.

ጋሽዬ ሙሉልኝ...ለምርቃት....በደረጀ ሀይሌ. 8)
http://www.ethiotube.net/video/10799/Ne ... --Mululign

እረ መላጣው የያዝከው ስንቅ ይበቃሀል ብቅ በል.. ይሀው ፈረደም ተመልሷል ቆንጂትም በቅርቡ ትከተላለች ተብሎ ይጠበቃል... 8)
መልከጻዲቅ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 899
Joined: Wed Aug 08, 2007 11:45 pm

Postby መላጣ » Sun Oct 10, 2010 4:22 pm

እንደምን ሰነበታችሁ እላለሁ:: በ 7 መመለስ ሲገባኝ የብርቱዬ በ 6 ማታው ላይ መፈታት የደስታ ሲቃ ይዞን ወደ ሆድ የሚወረወሩ ተበራክተው ያም ፍዝዝ እኔም ሁሉም ፍዝዝ ተፋዘን ወቅቱ ተላልፎ መቀጫ በመቀጫ ሆኜ እንድማይታለፍ የለ ዛሬ ቤት ገብቼ ወደ እናንተ መልክቴን ለማድረስ ስላበቃኝ አምላክን አመሰግናለሁ::

http://www.youtube.com/watch?v=9fXIM_rd6Vw

ዘርፌ ባሁን ወቅት በአብያተ ክርስቲያኑ የተወደደች ወደ አረቡ ዓለም ብቅ ብላ ሳይሳካላት መከረዋን አይታ የተመለሰች ጠንካራ የኦርቶዶክስ አማኝ እህታችን ነች:: እኔን ደስ እንዳለኝ እናንተንም ደስ ይበላችሁ::

ጭነት በዛ ብለው የተሸከምኩትን የቀልድ ስልቻ አንዱን አስቀሩብኝ:: አንደኛውን ገና ከሻንጣው ውስጥ ስላልጎለጎልኩ ጊዜ አግኝቼ እስክመለስ ድረስ ከላይ በመዝሙሩ እሰናበታለሁ::
መላጣ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 606
Joined: Fri Feb 27, 2004 10:30 am

Postby መላጣ » Thu Oct 14, 2010 10:01 am

አንዲት መኖክሲትና አንድ መኖክሴ ሴት ግመላቸውን ጭነው ትምህርት ለመስጠት በሰሃራ በረሃ አድርገው ሲጓዙ የሚደርሱበት አካባቢ በማጣታቸው እየተዳከሙ በመምጣት እንዲያውም ግመሊቷ በጣም በመድከሙዋ አጣጥራ እፊታቸው ትሞታለች:: ይህን በማየት በጣም በማዘን እነሱም ሟቾች እንደሆኑ በመረዳት መነኩሴው ቀልጠፍ ብሎ እኔ እድሜ ልኬን የምመኘው አንድ ነገር አለ ፈጣሪ አንዲት ሴት እርቃኑዋን ሳላይ አትግደለኝ እል ነበር ስለዚህ ፍቃድሽ ከሆነ ከመሞቴ በፊት ልብስሽን አውልቀሽ ከፊቴ ብትቆሚ ይላታል እሷም በኃሳቡ ተስማምታ ግን የኔም ምኞት ልክ እንዳንተው ስለሆነ አንተም አውልቀህ ለማየት ብችል ተባብለው በመስማማት እርቃናቸውን ፊት ለፊት ይቆማሉ::

ሞኖክሲት የማታውቀውን ትኩር ብላ አይታ ለመሆኑ እዚያ እግሮችህ መሀል ጎንበስ ቀና የሚለው ምንድን ነው? ብላ ስትጠይቀው ይህ የምትመለከችው ህይወት ሰጭ ሞተር ነው:: አንቺ ውስጥ ብከተው አብቦና ፈክቶ ዘር ይሆናልና ፍቀጂልኝ ይላታል:: ስማ ቀልድህን አቁምና እኔን ለቀቅ አርገህ የሞተችውን ግመል ስረርና ከቻልክ ህይወት አሰጣት ይህችን ብልሀት እንኳ እኔ መነኩሲት--- ብላ አዋረደችው ይባላል::
መላጣ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 606
Joined: Fri Feb 27, 2004 10:30 am

Postby ኖሞናኖቶ » Fri Oct 15, 2010 4:09 pm

እዚህ ቤት ብዙ የረሳሃቸውን ቀልዶች አንብበ ፈገግ ብያለሁ። እስቲ እኔም አንድ ጀባ ልበላችሁ።
ቦታው ሀዋሳ ኩራዝ ተራ ነው። እናት ልጇን ከጭኖቿ ላይ አስቀምጣ ፀጉሩን እያሻሸች ድብዝዝ ያለ መብራት ካለው ባለአንድ ክፍል ቤቷ በር ላይ ተቀምጣ የማታ ደንበኛ በመጠባበቅ ላይ ናት።
ልጅ፤ እማዬ አባዬ ማንን ይመስላል?
እናት፤አላውቂም።
ልጅ፤ እንዴት አታውቂም?
እናት፤ ስላላየሁት።
ልጅ፤ እንዴት አላየሽውም? ( ሳታይው እንዴት አስረገዝሽ አይነት ነገር)
እናት፤ ከሃላ ሆኖ ስለበዳኝ
ኖሞናኖቶ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 93
Joined: Sun Aug 01, 2010 8:17 pm

Postby መላጣ » Sat Oct 16, 2010 11:29 am

እንዲህ ማለትህ መሰለኝ ያስቃል::
http://www.youtube.com/watch?v=pI_7SzNy ... re=related
መላጣ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 606
Joined: Fri Feb 27, 2004 10:30 am

Postby መላጣ » Sun Oct 17, 2010 8:04 pm

ከቤ ሽንቱን ለመሽናት ህዝብ መፀዳጃ ሄዶ ሽንቱን ሲሸና አንድ ሁለት እጅ የሌለው ሰው እጎኑ ቆሞ ይመለከታል:: ከቤም ሰውየውን አይቶ በጣም በማዘን አሁን እንዴት አርጎ ነው ጉዳዩን አውጥቶ የሚሸናው እያለ በማሰብ የሱን አራግፎ ለመሄድ ሲዘጋጅ የቆመው ሰውዬ እባክህ እርዳኝ የሱሪዬን ዚፕ ዝቅ አርገህልኝ መሽናት እንድችል ተባበረኝ ሲለው ከቤም እሺ ብሎ ዚፑን ሲፈታለት በጣም ጥሩ ነው አስተካክለህ ያዝልኝ ሱሪዬ ላይ እንዳይንጠባጠብብኝ ሲለው ከቤም አጅሬን እንቅ አርጎ በመያዝ እያስተካከለ እንዳለ ሲመለከት ያጅሬው ትልቅነት ከመቆሸሹ የተነሳ ባጠቃላይ በቁስል የተሞላ እከክ የወረሰ ከመሆኑም በላይ የፀጉሩ መርዘም በተለይ ደግሞ የሽታው መቀርናት እያስቸገረው እንደምንም እረድቶት ካጠናቀቀ በኃላ አስተካክሎ ዚፑን እንደዘጋለት ሰውዬው በጣም ምስጋናውን ለከቤ እንዳሳለፈለት ለመሄድ ሲዘጋጅ "ከቤም ለመሆኑ አጅሬህ ምን ነክቶት ነው እንዲህ ...? ብሎ ሳይጨርስ "ሰውዬው እጁን ከደበቀው ሹራብ ውስጥ በማውጣት ከቤ እኔም ይህን በጄ መንካት እየቀፈፈኝ ነው እስከዛሬ በጄ ሳልነካው በዘዴ ኑሮዬን የምገፋው ሞኙ ከርፋፋው ከቤ ይመችህ ብሎ አፊዞበት ሄደ ይባላል::
መላጣ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 606
Joined: Fri Feb 27, 2004 10:30 am

Postby መላጣ » Wed Nov 03, 2010 4:16 pm

አንድ የ 4 ዓመት ሕፃን መዋለ ሕፃናት እንዳለ ሽንቱ ይመጣበትና ረዳቱን ጠርቷት እንድትረዳው በመጠየቅ እሷም ሱሪውን ታወልቅለትና መሽናት ሲጀምር የኔ አባት አንድ ትንሽና አንድ ትልቅ ቁላ ነው ያለው ይላታል:: ረዳቱም በሁኔታው በመገረም እንዴት እንዲህ ሊሆን ቻለ በጭራሽ ላምንህ አልችልም ስትለው አይ ብታምኚ እመኚኝ ግን በዚያች በትንሿ እንደኔ ሽንቱን ይሸናባታል በዚያ ትልቁ ደግሞ እማማን ያባርርበታል ብሎ ወደ ጨዋታው በረረ ካልባለጉ ይቅር እንዲህ ነው :o
መላጣ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 606
Joined: Fri Feb 27, 2004 10:30 am

Postby መላጣ » Thu Nov 11, 2010 4:59 pm

የሳቅ የፈገግታው ቤታችን እየከሳችና እየመነመነች ባልታወቀ በሽታ ክስመቷ የተቃረበ ይመስላል:- የሚያድናት ጠበብ እስካልተገኘ ድረስ:: ባለቤቷም ጭልጥ የተቀሩትም ድብቅ ድብቅብቅ በመምጣቱ ቀልድ ቀልድ ሆኖ በመቅረቱ ሳቂቶች ተጎዱ ማለት ነው:: ኧረ ወገን ተሰባሰብ ይህቺን ቤት አድኑ::

4 የማይተዋወቁ ከበርቴ አዛውንት ቡና ቤት ቁጭ ብለው ሲጠጡ አንድ ላይ ማውራት ሲጀምሩ በጨዋታ ጨዋታ አንደኛው የኔ ልጅ በጣም የተማረ ነው መሃንዲስ ከመሆኑ የተነሳ ኃብታም ነው:: አሁን በቅርቡ ለጮኛው ሰርቶ የሰጣት ቪላ ቤት የክፍሎቹ ብዛት ምን ብዬ ልንገራችሁ ወደ 5 ሚልየን ይፈጃል በጣም የታደለች ማለት ሲል አንደኛው ለጠቅ አርጎ የኔ ልጅ ትልቅ የመኪና ፋብሪካ አለው: ያለው ገንዘብ ቢቆጠር አያልቅም ለሚስቱ የገዛላት የዚህ ዓመቱን ማርቼዲስ ወደ 3 ሚሊየን ይጠጋል ሲል አንዱ ደግሞ የኔ ልጅ የኢኮኖሚ ኃላፊ ሲሆን ብዙ ባንኮች በቁጥጥሩ ስር ናቸው በዚህም ለሚስቱ የገዛላት አክሲ በብዙ ሚሊየን የሚቆጠር በመሆኑ በገንዘብ ላይ ተረማምዳ በገንዘብ ላይ ነው የምትተኛው ሲል የቀረው አንዱ የኔ ልጅ ደኃ ፀጉር አስተካካይ ነበር ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ህይወቱ ተለውጦ ስመለከተው የቤቱ ማማር የመኪናው ውበት የብሩ ብዛት ስላስደነቀኝ እንዴት እንዲህ ሊሆን ቻለ? ስለው አባዬ! መቼም ቅር እንዳይልህ እኔ እኮ ወንዳገረድ ከሆንኩ ቆየሁ ብሎ አለኝ ሲላቸው እያፈሩ መጉረጥረጥ ጀመሩ የገባው ይግባው :lol:
መላጣ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 606
Joined: Fri Feb 27, 2004 10:30 am

Postby ሸገር_wind » Thu Nov 11, 2010 5:55 pm

እንዴት ናችሁ ሰላም ብያለው, እንግዲህ ይህቺን ቀልድ ካልሰማችዋት እንሆ በረከት...

አንድ አገር ውስጥ አንዱ ነጭ ጤፍ እየሸጠ ሳለ አንድ ትግሬ ነጭ ጤፍ ለመግዛት ወደ ገበያ ይመጣል:: ታዲያ ዋጋውን ሲጠይቅ ያስወድድበታል በዚህ ግዜ ሲከራከሩ ሳለ ሻጩ ይናደድና ""ዝም በል ባክህ ድሮም ትግሬ ስለ ነጭ ጤፍ ምን ያውቅና ነው የምትከራከረው"" ብሎ ያናደዋል በዚህ ንግግር የተበሳጨው ትግሬው "" ዋይ! አንተ ዝም በል ድሮም አማራ ሱሪ የለውም"" ብሎ ይሰድበዋል:: ይህቺ አነጋገር ልቡ ውስጥ የገባቸው ሻጭ "" ወይ ወዳጄ እንዴት አድርገን ሱሪ ይኖረን ልዋጭ ልዋጭ ብላችሁ ጨርሳችሁት"" አለው ይባላል ባያስቅም ፈገግ ያስብላል ደህና ዋሉ በሉ::
ETHIOPIA I miss you like a retard misses the point
ሸገር_wind
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 36
Joined: Tue Aug 10, 2010 11:30 pm

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests