ፈገግ...ፈገግ....ፈገግታ...ላንድ..አፍታ!!!

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby ዮሲ ዮባ » Thu Dec 23, 2010 10:29 pm

እውነተኛ ታሪክ ነው የማጫውታችሁ እውነት የሆነ ነገር ባያስቅም ሳቅ በመበደር ተባበሩኝ
ነገሩ እንዲህ ነው እዚህ በምኖርበት አካባቢ ለጾም ፍቺ አበሾች እየሄዱ በግ እየገዙ የሚያርድላቸው አንድ ነጭ አሜሪካዊ ነበረና እኔም አንድ ወዳጄ በግ ሊገዛ እንደሚፈልግና አብሬው እንዲሄድ ሲጠይቀኝ ለሌላ ጊዜም ቦታውን ማየት ነው ብዬ አብሬው በሄድኩበት ነው የሚከተለው ታሪክ የተከሰተው
እስፍራው እንደደረስን የበአል ሰሞን በመሆኑ ብዙ ባለጉዳይ ነበሩና ከብዙ ጥበቃ በሁዋላ ተራችን ደርሶ የምንፈልገውን በግ መረጥንና ወደመታረጃው ሲሄድ
ማነው የሚገለው አለን ፈረንጁ ይዞኝ የሄደው ወዳጄ ለነገሩ አዲስ ስላልሆነ እኔ ነኝ አለና የማረጃ ቢላውን ተቀበለ ያኔ ፈረንጁ ወደኔ ዞር አለና በል ቶሎ አናግረው ሲለኝ ነገሩ ስላለገባኝ በጥያቄ መልክ ምኑን ብዬ መልሼ ብጠይቀው በጉን ምታናግረው አንተ አይደለህም ቢለኝ መለሼ ምን ብዬ ነው ማናግረው ስለው እንዴ የናንተ አገር ሰዎች አብዛኛዎቹ በግ ሲገዙ አንደኛው ቢላዋውን አንገቱ ጋ ሲያስጠጋ ሌላኛው ዝግ ባለ ድምጽ በጉን ካናገረው በሁዋላ አንገቱን የሚቆርጠውም በመስማማት ጭንቅላቱን ከነቀነቀ በሁዋላ ይቆርጠዋል ሲለን ሁለታችንም በመገረም ስቀን በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እንደሚባል ባይገባውም ልናስረዳው ሞከርን
ወይ ጊዜ
ዮሲ ዮባ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 69
Joined: Wed Sep 23, 2009 8:18 pm

Postby መልከጻዲቅ » Fri Dec 24, 2010 9:50 pm

ሰላም ሰላም የፈገግታ ቤት ወዳጆቼ መላጣው ፈረደ , ወዲ ፍቃዳ, ዮሲዮባና ሰባተኛው..እንዴት ናችሁ? ቤቷን ሁሌም ስለ ምታደምቌት ምስጋናየ ለሁላችሁም ይድረስ :: በተለይ ደሞ ለመላጣው ጔደኛዬ ማንም ያለሰማትን ምርጥ ሙዚቃ ላንተም ለዚች ቤት ታዳሚያንም እጋብዛለሁ:: እነ ወደ ፍቃዳ, ሰባተኛውና ዮሲ ዮባም ከቀልዱም ጨምረመር አድርጉልን:: ለሁሉም አምላክ አለውና የቀልድ አምላክ እሱ ውለታችሁን ይክፈል: 8) ለዛሬ ያገኘኌትን አንድ ቀልድ ላካፍል..
ሴትየዋ አይሮፕላን ውስጥ ገብታ መስኮት አጠገብ በጣም የሚመች ወንበር አግኝታ ተቀመጠች:: በመመቸቱ ደስ እያላት ሳለች አንድ ሰው መጣና " የኔ እመቤት ይሄ የኔ ቦታ ነው" አላት:: ሁኔታው ያናደዳት ሴትዮም " እረ አባክህ ዞር በል እኔ ቀድሜ ይዥዋለሁ ሌላ ቦታ ፈልግ " ስትለው ሰውየውም በመገረም " እኔ ሌላ ቦታ እፈልጋለሁ ግድ የለም አንቺ ግን ማብረር ትችያለሽ ? " አላት:: መልካም ገናና አዲስ አመት ይሁንላችሁ
ሙዚቃ 8)
http://www.ethiotube.net/video/11914/et ... medy-music
መልከጻዲቅ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 899
Joined: Wed Aug 08, 2007 11:45 pm

Postby ዮሲ ዮባ » Sun Dec 26, 2010 2:47 am

ምስጋናው ደርሶኛል እንግዲህ ቃረም ቃረም አድርጌ ብቅ እስክል ቸር ያሰንብተን
ወይ ጊዜ
ዮሲ ዮባ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 69
Joined: Wed Sep 23, 2009 8:18 pm

Postby feredewnetu » Sun Dec 26, 2010 10:27 pm

መልካም ገና አና የፈረንጆች አዲስ አመት ለሁላችሁም መቸስ መልኬው ቤት ተገብቶ ዝም ብሎ አይወጣምና አንድ ጀባ ልበል አስኪ

ሽማግሌ ና አሮጊት ባልና ሚስቶች በቲቪ በሽተኞችን ለማዳን ጸሎት ሲደረግ ስባኪው ተመልካቾችን በአንድ አጃቸው ቲቪውን በሌላው አጃቸው የሚያማቸውን የስውነት ክፍላቸውን ይዘው አንዲጸልዩ ያዛል:: አሮጊትየው ባንድ አጃቸው ቲቪውን በአንድ አጃቸው የታመመውን ትክሻቸውን በመያዝ ጸሎቱን ሲከታተሉ ባልየው ደግሞ በአንድ አጃቸው ቲቪውን በአንጃቸው ደግም ቁላቸውን ይዘው የተመለክቱት ሚስት አይ አንተ ጸሎቱ አኮ የታመመ ለማዳን አንጂ የሞተን ለማንሳት አይድለም ብለው አርፍ::
feredewnetu
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 235
Joined: Thu Sep 24, 2009 6:29 pm

Postby ዮሲ ዮባ » Mon Jan 03, 2011 12:31 am

ሰውዬው ወደገጠር ዘመዶቹን ሊጠይቅ ሲሄድ መሸበትና አቅራቢያው ካገኘው ቤት በእግድነት ገባና ጥሩ መስተንግዶ ተደርጎለት የመኝታ ጊዜ ሲደርስ እቤት ውስጥ ለእንግዳ የሚሆን መኝታ ስላልነበረ ለጊዜው አንዲት የደረሰች ልጃገረድ መኝታ በትራስ ተከፍሎ ልጃገረዷ በአንድ ጥግ እንግዳው በሌላ በኩል እንዲተኙ ተመደቡ ታዲያ ይህን ያልታሰበ ሲሳይ ያጋጠማት ልጃገረድ በሁኔታው ተደስታ አይደርስ የለም የመኝታ ሰአት ደረሰና እንግዳና ልጅት ጎን ለጎን መሀላቸው ትራስ ተደርጎ ይተኛሉ
ታዲያ ሰው ሁሉ ከተኛ በኌላ ልጅት ብትጠብቅ ብትጠብቅ እንግዳው ጆሮ ዳባ ልበስ ብሎ ያድራል በማግስቱ ቁርስ ተበልቶ እንግዳውም መሄጃው ደረሰና የቤቱን ሰዎች አመስግኖ ሲሰናበታቸው ማታ አልጋ ያጋራችውን ልጃገረድ ያጣታል ግራ ተጋብቶ የት እንዳለች ሲጠይቃቸው ከመንገድ በላይ ባለው አጥር ውስጥ ከብት እያገደች እንዳለች ነግረውት እግረመንገዱን ሰላም ሊላት ወዳለችበት ይሄዳል
አልጋዋን ሰላጋራችው ከልብ አመስግኗት መሄዱ ሰለሆነ አጥሩን ዘልዬ ልግባና ስሜሽ ልሂድ ልሰናበትሽ ሲላት ልጅቱም ፈጠን ብላ እንዳታደርገው ትላዋለች ሰውዬውም ድንግጥ ብሎ ምነው ምን አጠፋሁ ይላታል ልጅቱም ማታ መሀላችን ያለውን ትራስ ዘለህ ያልሳምከኝ ይሄን አጥር ልዝለል ብለህ ተሰባብረህ ትቀራለህ አለችው
ወይ ጊዜ
ዮሲ ዮባ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 69
Joined: Wed Sep 23, 2009 8:18 pm

Postby መላጣ » Thu Jan 06, 2011 11:56 am

ሰላምታዬን በማስቀደም መልክሻን ላመስግን ለተዋጣላት ቀልድ አዘል ሙዚቃህ ደስ ትላለች::

ባንድ ወቅት መርከበኛው ጓዴ ያጫወተኝን እውነተኛ ታሪክ ላውጋ:: የኢትዮጵያ ንግድ መርከብ እቃ ለመጫን ሆላንድ አመስተርዳም ውስጥ በመምጣት ለ 4 ቀን ትቆያለች:: ከሥራ በኍላ ምሽቱ ላይ ከጓደኛው ጋር ከተማ ወጥተው መጠጥ ጠጥተው ተዝናንተው ሞቅ ሲላቸው ወደ መርከብ ሲመለሱ እንዳጋጣሚ አንዲት ቆንጅዬ ኮረዳ መንገድ ላይ ሽንጥና ዳሌዋን እያተራመሰች እንደ ዱባ ያበጡትን ጡቶቿን በጇ እየደባበሰች ባይኖቿ ጠቀስ ጠቀስ በማድረግ Baby እያለች ስትውነጠነጥ የተመለከታት ጓዴ ወንድነቱ ተነስቶበት ጠጋ ብሎ መርከብ ድረስ ትከተለው እንደሆነ ሲጠይቃት ያለምንም ማቅማማቅት ተስማምታ ተያይዘው መርከብ ውስጥ ይገባሉ::

ወዲያውም ምግብ አዳራሽ በመግባት ሰራተኛው ሁሉ ተሰብስቦ ምሽቱን በመጠጥና በሙዚቃ ሲያከብር ጓዴን የተመለከቱት ሁሉ ባጋጠመው በመደሰት ያም ቢራ ያም ውስኪ እየከፈተ ከነንግዳው ያዝናኑት ገቡ:: ሙዚቃው ተከፍቶ በዳንስ ይጦፋሉ ሎተሪ ያጋጠመው ጓዴም ከንፈሯን እየመጨሞጨ እንደ ቅቤ ሊቀልጥ የተቃረበ በመሆኑ ሹልክ ብሎ ይዟት ክፍሉ ሊገባ ከጀለ:: ይቀጥላል...

ታሪኬን ሳልጨርስ ቀልድ ብጤ ጣል ላድርግ እስከምመለስ ማለቴ ነው::

ሁለት የፈረንጅ ትንንሽ ልጆች ክፍል ቁጭ ብለው እያወሩ ሳለ አንዱ ወረቀት ላይ በጣም ትንሽና አንድ ተለቅ ያለ የሰው ቁላ ይስላል:: አንደኛውም እንዲሁ አነስ ያለና በጣም ተለቅ ያለ ሲስል የተመለከተች የክፍል አስተማሪ ጠጋ ብላ አንደኛውን ምንድን ነው ይሄ? ስትለው አይ! አባዬ ሁለት ነው እቃው በዚህች ትንሿ እንደኔ ሽንቱን የሸናባታል በዚህ ትልቁ ደግሞ እማዬ እንደ ማይክሮፎን በመጠቀም ታጕራበታለች:: አንተስ ደግሞ ምንድ ነው? የሳልከው ብላ ስትጠይቀው ልክ እሱ እንዳለሽ አባዬ ያለው ሁለት ቁላ ነው በትኝሹ እንደኔ ሲሸናባት በዚህ ትልቁ ደግሞ የማዬን ጥርስ ይፍቅበታል በማለት ጉድ ተናዘዙ ይባላል...አይ ነጭ??? :lol:
መላጣ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 606
Joined: Fri Feb 27, 2004 10:30 am

Postby መላጣ » Mon Jan 10, 2011 10:04 am

ሹልክ ብሎ ለመውጣት ኮረዳዋ አንገት ላይ ተጠምጥሞ እንደዳቦ ያበጠውን ከንፈሯን እየገመጠ እያለ ድንገት በሩ ላይ ያ ከተማ አብሮት የሄደው ጓዱ ድቅን ይልበታል:: መጠጥ ደከምከም ስላደረጋቸውም እኔ-እኔ በማለት ጭቅጭቅ ይይዛሉ:: ተው እባክህ ዞር በልልኝ ወንድነቴን ላስተንፍስ ሲለው እሱንማ አልከለክልህም ግን እኔም የድርሻዬን ነው የምፈልገው ሲባባሉ ነገሩ የገባት ኮረዲትም አይ! በቃ አትጣሉ ሁለታችሁንም ማስተናገድ እችላለሁ ስትላቸው በፈረቃ ለማድረግ በመስማማት ይለያያሉ::

ከዚያም ጓዴ በመቻኮል ክፍሉ ይዟት በመግባት አልጋ ላይ በጀርባዋ ይዘርራታል:: እይ መልክ አይ ቁንጅና አይ ጡት ምኑ ቅጡ በመጠጥ ላይ ደስታው ተቀላቅሎ አጅሬው እንደብረት ቀጥ አለ: ከዚያም ልብሱን አወላልቆ አጠገቧ ሆኖ ከነፈሯን እየለጨለጨ ሰውነቷን በማሻሸት ወደ ጡቷ ዘልቆ ጨበጥ ሲያደርገው እንደተነፋ ፊኛ ስርጉድ ሲልበት የሆነ ነገር ሰውነቱን ይወረዋል:: በበለጠ ለማረጋገጥ ጫን ጫን ሲለው እንዲያውም ይባስ ብሎ ስምጥ ስምጥ እያለ ቃጭል የመሰለ ድምጽ ሲሰማ ድንጋጤው ጨምሮ የለበሰችውን ቀሚስ መሳዩን ሲገልበው ለካስ ኮረዲት ኮረዳ መሆኑን ሲመለከት <<እከደከ ሰይጣን-እከደከ ሰይጣን>> ወይ ጉዴ ወይ ፈረንጅ ነብስህ አይማር በማለት ሮጦ ሽንት ቤት በመግባት ይለዋል ይተናነቀዋል በውኃ ከንፈሩን እየጨፈጨፈ ፈረንጅ ቀን አይውጣልህ ይጨልምብህ እያለ በመጮህ ጓዶቹን ላለማየት አፍሮ ሽንት ቤት ሊዘገይ ይችላል::

ያ ጉዱን ያላወቀ ጓዱ ምነው ዘገየ? ለካ እንዲህ ቆይቶበታል እንዴ? እያለ ነገሩን ለማጣራት ቀስ ብሎ ወደ ጓዱ መኝታ ክፍል ሲመለከት በሩ ገርበብ ብሎ በውጋጋን ኮረዲቷ አልጋው ላይ አፈንድዳ ይመለከታታል:: እሱም ያጋጠመውን ለማረስ ጠጋ ብሎ አይ! ጉንጭ መለስለሱ እያለ የኮረዳውን ቂጥ እየደባበሰ በመሳም ቁልኩል ሲመለከት ትልቅ ነገር ተንጠልጥሎ ይመለከታል በዚህም አይ! አገጭ አረዛዘሙ ሁሉን አድሏታል እኮ! እያለ በመመራመር ላይ እንዳለ አገጯን ለመደባበስ እጁን ሰደድ ሲያደርግ ድንገት ፀጉር ነገር ስለነካ ድንግጥ ብሎ እንዴ ይህችስ ጢምም አላት እንዴ ብሎ ሳይጨርስ <<Baby give it to me>> ወይ! ፈረንጅ ስልጣኔው ዛሬ ብለው ብለው በቂጥ ማውራት ጀመሩ እያለ እጁን ወረድ አርጎ አገጭ መሳዩን ሲጨብጠው ሰውነቱን ወረረው ኡ-ኡ-ኡ እያለ በመሮጥ ያለውን ጉድ ለጓዶቹ ሲያስረዳ ተሰብስበው በመምጣት መብራቱን አብርተው ሲመለከቱ ኮረዳ የነበረችው ለካ አቶ ሆኖ በማየታቸው የተነፋፋው ጡትም በባትሪ የሚሰራ ፊኛ መሆኑን ስለተረዱ በጣም በመበሳጨት ከመርከብ ውስጥ አውጥተው ያባርሩታል:: ሽንት ቤት ሲገቡም እራቁቱን ተቀምጦ የሚጨነቀውን ጓዴን በማንሳትና ልብሱን በማልበስ አይዞህ በማለት ብርታት እንዳገኝ የተደረገልኝ አጋጣሚ ዘውትር አረሳውም ብሎ አጫወተኝ:: "ይህም የሚያሳየው ያልጠረጠረ ተመነጠረ>" ነውና ወገን ጠርጥር::
መላጣ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 606
Joined: Fri Feb 27, 2004 10:30 am

Postby መልከጻዲቅ » Sun Jan 23, 2011 11:53 pm

ሰላም ሰላም መላጣው ወንድሜ ላንተም ለቤቱ ታዳሚዎችም ሰላምታዬ ይድረስ.. 8) አንድ ቀልድ ጣልላድርግና እቺን ቤት ጎተት ላድርጋት :D

የሳይንስ አስተማሪው በብልቃጥ አሲድ ቀድቶ 0.25ሳንቲም አወጣና " ይህን ሳንቲም እዚህ አሲድ ውስጥ ብጨምረው ይቀልጣል ወይስ አይቀልጥም?" ብሎ ጠየቀ:: አንድ ተማሪ እጁን አወጣና በሙሉ ድፍረት " አይቀልጥም ትቸር " ሲል መለሰ:: አስተማሪውም " እስቲ አይቀልጥም ያልክበትን ምክንያት አስረዳ" ሲለው ተማሪውም በመተማመን መንፈስ " ቲቸር የሚቀልጥ ቢሆን አይንዎ አያየ አይጨምሩትም ነበር "
አለው::
መልከጻዲቅ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 899
Joined: Wed Aug 08, 2007 11:45 pm

Postby መላጣ » Mon Jan 24, 2011 11:07 am

አንድ የጉራጌ ነጋዴና አንድ ከመቀሌ የመጣ ነጋዴ አንድ ሆቴል ቤት ውስጥ ጠዋቱ ላይ ይገናኛሉ:: ጉራጌው ቁጭ ብሎ ቁርሱን ሲበላ የመቀሌው ነጋዴ ደግሞ ጠረጴዛው ላይ ቁጭ ብሎ መስቲካ በባለጌ ሁኔታ ያኝካል:: የመቀሌው ነጋዴ ትኩር ብሎ ጉሬን ይመለከትና ዋይ! አንተ የዳቦውን ቅርፊት ትበላሉ እንዴ? እኛ መቀሌ በጣም ተሻሽሏል ጠዋት የምንበላው የዳቦ ውስጥ ውስጥ ነው ቅርፊቱን ግን አድርቀን ባዲሱ ማሽናችን ገርድፈን በላስቲክ አሽገን እንደቁርስ ሆኖ እንዲያገለግል ወደ ጉራጌ አገር እንልከዋለን ይለዋል:: ይህን የሰማች ጉሬም በልቧ አውቃለሁ ማሽንክ መሆናችሁን በማለት ለነገሩ ብዙም ፋታ ሳይሰጥ ቁርሱን መብላት ይቀጥላል::

አሁንም የወያኔ ነጋዴው መስቲካውን እያጨማለቀ ትኩር ብሎ ጉሬን ይመለከትና ዳቦ ማርማላድ ቀብተህ ትበላለህ እንዴ? ምን የማትሻሻሉ ጉዶች ናችሁ እኛ አገራችን መቀሌ ከተማችን ዳብሯል ህብረተሰቡ በጣም ሰልጥኗል እኛ የምንበላው ፍሬሽ ብርቲካን ከጓሯችን በመልቀም ነው ልጣጩን ግን አድርቀን ባዲሱ ማሽናችን ካደቀቅነውና ካንዳንድ ነገሮች ጋር ከቀላቀልነው በኌላ በትናንሽ ብልቃጥ አሽገን ማርማላድ ብለን በመፃፍ ወደናንተ ስንልከው ይኸው እናንተ ትከሰክሱታላችሁ በማለት ጉራውን ሲነዛበት ጉራጌው በጣም ትበሳጭና ስማ አንተ ለመሆኑ አገራችሁ ሴክስ ምን እንደሆነ ያውቃል? ህብረተሰቡስ ሴክስ በኮንደም አርጎ ያውቃል? ብሎ ሲጠይቀው በጣም እንጂ በአሁን ሰዓት ያለኮንደም ሴክስ የሚያደርግ አታገኝም ሲለው እሺ እንግዳው ሴክስ ካረጋችሁ በኌላ ኮንዶሙን ምን ታረጉታላችሁ? ሲለው እሱንማ እንጥለዋለን ይለዋል:: አየህ እኛ ጉራጌውች እንደምትለው የናንተን ያህል እድል ባናገኝም እድገታችን አዋቂነታችን የሚመዘነው እናንት የጣላችሁትን ኮንዶም ሰብስበን እናደርቅና ወቅጠን አድቀን ጠፍጥፈን በትንሽ ወረቀት ጠቅለን አዲስ መስቲካ ብለን መቀሌ ስንልከው እየገዛችሁ በማኘክ የምትጨማለቁበት መሆኑ አንተ የመጀመሪያ ምሳሌ ነህ ብሎ አዋረደው ይባላል:: :lol: :lol:
መላጣ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 606
Joined: Fri Feb 27, 2004 10:30 am

Postby ሰላም 1 » Mon Feb 14, 2011 12:48 pm

እናትህ ድንጋይ ትብላ አንት ንፍጣም መላጣ የሚሉህ ገገማ ሽማግሌ :twisted: የምትጽፈው ቀልድ አይሉት ምን ጋዝ ጋዝ ነው የሚለው አንት የሸሌ ልጅ ኮንደም ብቻ ነው የሚታይህ :roll: አይንህ ይጥፋና . ወዲ ሻርሙጣ
ሰላም 1
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 50
Joined: Tue Jan 11, 2011 1:04 pm

Postby መላጣ » Tue Feb 15, 2011 8:41 pm

ሰላም አለ ቢሉኝ ያ ሰላም አንደኛ
ደደቢት ተወልዶ እድገቱ ዱረኛ ጫከኛ
ውስጥ ውስጡን ተጉዞ ታሪክ ከዳተኛ
ዋርካ ላይ ብቅ አለ እርሱ ያ መርዘኛ::

ጋዝ ጋዝ ብሎ ታየው አፍንጫው ቢነካ
አቃጥሎ ይፍጅልኝ መልጤን የነካ
ሰላም አንድ... ደደቢት ደደቡ ሰውዬ
የኢሮፕ አሚሪካ አትሁን ዱርዬ
ቀና ብለህ አስብ ውልደትህ ካማን ነው?
ስድብ ቅሌት ለናት የማይገባ ነው የማይገባ ነው::

ቀልድ በቀልድነት መታየት ሲገባው
መናደድ መቃጠል አላሰፈላጊ ነው.... ነው... ነው....!

አንድ ደደቢት ተወልዶ ደደቢት ያደገ ---- የወያኔ ታጋይ ልክ አዲስ አበባን እንደተቀጣጠሩ ቃልቲ ይመደባል:: በሳምንቱ አለቃው አዲስ አበባ አራት ኪሎ ቤተ መንግስት ሄዶ መልዕክት ይዞ እንዲመጣ ያዘዋል:: በመኪና ከሚሄድ እድገቱ ጫካ ስለሆነ በእግሩ እንደሚቀናው በማመን ያን ፀጉሩን አንጨፍሮ መሳሪያውን ተሸክሞ ከነቁምጣው ሲሮጥ የተመለከቱት የመንደር ልጆች ሲስቁና ሲቀልዱበት ሲያይ በሱ የተደሰቱ መስሎት ረጋ ብሎ ወደ ልጆቹ በመጠጋት በዓይምሮው ሁሌ ለማየት የሚፈልገውን ነገር ጠይቆ ለመረዳት እናንተ ወዲ ው! ምጡ ቅረቡ እኔጋ ብሎ ያዛቸውና ልጆቹም ገንገበት መሆኑን በመረዳት ምላጭ ስቦ ከሚገለን ይሉና ወደሱ ይጠጋሉ:: እኔ አንድ እጠይቃችሁ ኧረ መሆኑ ባቡር ምንድን ነው? ይላቸዋል:: እድሜ ልኩን ባቡር አይቶ ስለማያውቅ ለማወቅ ፈልጎ ማለት ነው:: ልጆቹም ባቡር ማለት ካላዩ ጭስ እየተፋ ብዙ ሰው ጭኖ ትልቅ ድምጽ በማሰማት እየጮኸ የሚጋዝ ረጅም ነገር ነው ይሉታል:: አሀ! እሱ ማለት ነው በማለት ወደ ታዘዘበት እየሮጠ እያለ ከፊት ለፊቱ አንድ ጉዙፍ ጥቁር ሰው ሲጋራ እያጨሰ ጭሱን ወደ ላይ ሲያንቦለቡለው ሲመለከት ዘሎ ሰውየው ትከሻ ላይ ጉብ ውረድ አልወርድም ግብግብ ከዚያም እሺ አንተ ለቁማጽ ባቡር ካልሆንክ 4 ክሎን አሳየኝ ሲለው አጅሪውም ወያኔዋ ---- መሆኑዋን ተረድቶ ያ የቆመውን ትልቅ ብረት ታያለህ እሱ ላይ ብትወጣ አራት ኪሎን በቀላሉ ማየት ትችላለህ ወይም የያዝከውን መልዕክት ማድረስም ሆነ መቀበል ትችላለህ ሲለው አንተ ወዲ አመሰግናለሁ ብሎ ተልቁ የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መሰላል ላይ የወጣል እንዲያውም ከዚህ በላይ መውጣት አደገኛ የሚለውንም ጽሑፍ አልፎ በመውጣት እንደ ቋንጣ ደርቆ ይገኛል:: :oops: በዚያን ወቅት ይህን በመሰለ አደጋ የተጋለጡ በርካታ የደደቢት ደደቦች ነበሩ የዛሬውን አያርገውና:: :cry:
መላጣ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 606
Joined: Fri Feb 27, 2004 10:30 am

Postby ጌቾ 2 » Wed Feb 16, 2011 11:53 am

ኪኪኪ አስቀሽ ሞተሻል ጥርብ ነገር ነሽ ማፈሪያ አሮጊት ነገር ነሽ :!: እናትሽ ትቤ በዱቤ
ጌቾ 2
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 53
Joined: Mon May 17, 2010 10:19 am

Postby መላጣ » Wed Feb 16, 2011 4:33 pm

የደደቢት ደደቡን ተመልከት..... :lol:
http://www.youtube.com/watch?v=gIpiYc8V96I
መላጣ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 606
Joined: Fri Feb 27, 2004 10:30 am

Postby መልከጻዲቅ » Wed Feb 23, 2011 7:26 am

መላጣውና ሰላም ከምትጣሉ ብትደባደቡ ይሻላችኌል...ለናንተ ብዬ ያመጣሁት ሙዚቃ አለ በሉ ኑ ይለይላችሁ.. :lol: :lol:
http://www.ethiotube.net/video/12826/Re ... n-Gessesse
መልከጻዲቅ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 899
Joined: Wed Aug 08, 2007 11:45 pm

Postby feredewnetu » Fri Feb 25, 2011 12:07 am

ልብ ድካም ያለበት ስውዬ አምስ አየላስ አያለ ይሞትና ሲቀበር የህይወት ታሪኩን የሚያነበው ስው - አቶ አገሌ አዚህ አለም የሄን ያህል ኣመት ኖረው በትናንትናው አለት የተወለዱበት ስፍራ ላይ ህይወታቸው አለፋለች በማለት ትረካውን መደምደም::

ይሄ መድረክ ከመስዳደብ የጸዳ ቢሆን አንዴት አሪፍ ነበር ጆኩም
feredewnetu
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 235
Joined: Thu Sep 24, 2009 6:29 pm

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests