"ባክዎን ጠቅልለው ይሙቱ"
ግሩም አጀብ ድንቅ .. አባባል
እምዬ ምኒልክ በድናቸው ሰባት አመት ገዝቷል ሲባል ሰምቸ ነበር...
መቼ ጠቅልለው እንደሞቱ የሚነግረኝ አለ?
እቴጌይት wrote:መርገመ ልዩነት
እንደ'ብረ ቀለም ድምቀት - እንደ ቀስተ ደመና
ልዩነት ውበት ሳይሆን -መርገም ሆኖ ፈተና
ለራስ ውድቀት መከራ
ከራስ ውስጠ-ምርመራ
ጣት ከ'ሌላ' ቅሰራ
በስነ ልቦና አስራጊ
'እኛ'ን ከ'እነሱ' አዋጊ
የጥላቻ ዘር መዘሪያ - ባያት እዳ ልጅ መቅጫ
የጥፋት አውድማ አንጂ - አልሆን አለ ማጌጫ!
Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ
Users browsing this forum: No registered users and 3 guests