ከኢትዮጵያ ውጪ ላላችሁ ሰዎች....

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby ትፍስህት-ጥ » Thu Jul 29, 2010 7:30 am

እርግጠኛ ነህ ,ልጅ ወልዳ? እኔ እንደሚመስለኝ እሷም እዚያ ውጭ የሚባለው ሀገር ሄዳ ስታብጠለጥለው የነበርውን የኑሮ ሂደት እየኖርችው ..... የምትናገርው አጥታ ሊሆን ይችላል ብዬ ነው የማስበው::

ለማንኛውም እሷ መታ ብትምነሽነሽበት ይሻላል...አብዛኛው የዋርካ ኒክ ኔምስ ፌስሊፍት ተደርጎበት እኮ ማን ምን እንድሆነ ማውቅ ተቸገርን!
Life is the journey b/n what you are and who you meant to be. ____________ unknown.
ትፍስህት-ጥ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 8
Joined: Wed Jan 25, 2006 12:25 am
Location: On the HWY of meant 2 BE!!

Postby ቢተወደድ » Mon Nov 22, 2010 5:53 am

.....?
When we do it right No-one remembers,
When we do it wrong No-one forgets.
ቢተወደድ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1965
Joined: Tue Jul 21, 2009 3:21 pm
Location: Dabra Za`Yet

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Thu Feb 10, 2011 5:33 am

ስንት ለዛ ያለው ሰው አለ ባካቹ :!:
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby መስለ መላጣው » Sun Feb 13, 2011 12:40 am

ስንቱ ሞተ ስንቱ ጠፋ እኛ ግን አሁንም አለን
መስለ መላጣው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 401
Joined: Wed Jul 28, 2010 10:42 pm

Postby ቃላት » Sun Mar 20, 2011 9:23 pm

...................
ቃላት
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 84
Joined: Sun Apr 23, 2006 1:46 pm

Postby ፓን ሪዚኮ » Thu Mar 24, 2011 12:17 am

ይቺ አሮጊት ወይ ተሹማ ነው ወይ ታስራ ነው ወይ ሞታ ነው ...ያለነገር አልጠፋቺም......እስቲ ጎራ በይ ተናፍቀሻል...ፓኑ አባ ፈርዳ ባለ ጢኩሩ ፈረስ
Imageኢትዮጲያ ትቅደም
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Re: ከኢትዮጵያ ውጪ ላላችሁ ሰዎች....

Postby ናፍቆት » Thu Sep 15, 2016 9:07 am

ውይ - ይሄ ነገር እስካሁን አለ?
ናፍቆት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 250
Joined: Tue Sep 16, 2003 7:03 am

Re: ከኢትዮጵያ ውጪ ላላችሁ ሰዎች....

Postby ገልብጤ » Thu Sep 15, 2016 9:23 pm

አለ እንደምትመለሽ ተስፋ ነበረው
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Re: ከኢትዮጵያ ውጪ ላላችሁ ሰዎች....

Postby ወንበዴው » Thu Sep 15, 2016 9:32 pm

ናፍቆት wrote:ውይ - ይሄ ነገር እስካሁን አለ?


"ጅልና ዋርካ የያዘውን አይለቅም!"እንዲሉ
ወንበዴው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 342
Joined: Sun Aug 07, 2005 5:01 pm
Location: india

Re: ከኢትዮጵያ ውጪ ላላችሁ ሰዎች....

Postby ናፍቆት » Wed Sep 21, 2016 11:25 am

እኔ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ፡፡ ይህ ሳይት ለምን ነበር የተቋረጠው? ችግሩ የምን ነበር? Internet connection in our country, system administrators' problem, censorship problem, ወይስ ምን? የእውነት ማወቅ ፈልጌ ነው፡፡ Thanks!
ናፍቆት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 250
Joined: Tue Sep 16, 2003 7:03 am

Re: ከኢትዮጵያ ውጪ ላላችሁ ሰዎች....

Postby ጌታ » Wed Sep 21, 2016 3:12 pm

ናፍቆት wrote:እኔ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ፡፡ ይህ ሳይት ለምን ነበር የተቋረጠው? ችግሩ የምን ነበር? Internet connection in our country, system administrators' problem, censorship problem, ወይስ ምን? የእውነት ማወቅ ፈልጌ ነው፡፡ Thanks!


አይ ናፍቆት...........ደህና ነሽ ግን? አንቺም ናፍቀሽኝ ነበር
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3118
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Re: ከኢትዮጵያ ውጪ ላላችሁ ሰዎች....

Postby ናፍቆት » Wed Sep 28, 2016 3:28 pm

ጌታ - እኔ ደህና ነኝ፡፡ አንተ እንዴት ነህ?

እዚህ አገሩ .... ዞሮበታል፡፡

ዋርካ አንዳንዴ ባለቤት የሌለው ቤት አይነት ይሆንብኛል፡፡ ባለቤት በሌለበት ዘው ብሎ መቀባጠር ደሞ .... እ .... ነውር ነገር አይመስልህም? እና.... እንደበፊት ለመቸክቸክ ... ከበድ ያለኝ መሰለኝ ራሴን ሳየው
ናፍቆት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 250
Joined: Tue Sep 16, 2003 7:03 am

Re: ከኢትዮጵያ ውጪ ላላችሁ ሰዎች....

Postby ጌታ » Fri Sep 30, 2016 7:43 pm

ናፍቆት wrote:ጌታ - እኔ ደህና ነኝ፡፡ አንተ እንዴት ነህ?

እዚህ አገሩ .... ዞሮበታል፡፡

ዋርካ አንዳንዴ ባለቤት የሌለው ቤት አይነት ይሆንብኛል፡፡ ባለቤት በሌለበት ዘው ብሎ መቀባጠር ደሞ .... እ .... ነውር ነገር አይመስልህም? እና.... እንደበፊት ለመቸክቸክ ... ከበድ ያለኝ መሰለኝ ራሴን ሳየው


ናፍቂ - ስምሽ ለማቆላመጥ ይከብዳል፡፡ ድሮም ኮ የዋርካ ባለቤቶች እንዳንቺ አይነት ለዛና ቁምነገር የምትጥፉ ልጆች ነበራችሁ፡፡ እስቲ ጣፊና ቤቱ ባዶ ሲሆን እናያለን፡፡ ምን አዲስ ነገር አለ ታድያ?
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3118
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Re: ከኢትዮጵያ ውጪ ላላችሁ ሰዎች....

Postby ቢተወደድ1 » Fri Sep 30, 2016 9:17 pm

ናፍቆት አለሽ ባገሩ? አቦ ብቅ እያልሽ እንደ ድሮሽ ለቅልቅ አርጊልን፡፡

ናፍቆት wrote:ውይ - ይሄ ነገር እስካሁን አለ?
ቢተወደድ1
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 518
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Re: ከኢትዮጵያ ውጪ ላላችሁ ሰዎች....

Postby አዲስ » Fri Sep 30, 2016 9:28 pm

ጌታ ስምህን ሎኬሽንህ(ዶሮ ተራ) ይገልፀዋል!!
አዲስ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 15
Joined: Fri Aug 22, 2003 12:08 am

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: Bing [Bot], Google [Bot] and 2 guests