ከኢትዮጵያ ውጪ ላላችሁ ሰዎች....

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Re: ከኢትዮጵያ ውጪ ላላችሁ ሰዎች....

Postby Monica**** » Sat Oct 01, 2016 11:36 pm

ስላም
Yesterday is history, tomorrow is mystery, but today is a gift and that is why they call it the present!!!
Monica****
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3195
Joined: Fri Dec 26, 2003 10:24 pm
Location: 999 Total eclipse st. Venus

Re: ከኢትዮጵያ ውጪ ላላችሁ ሰዎች....

Postby ጌታ » Sun Oct 02, 2016 2:04 am

Monica**** wrote:ስላም

ሞኒክ በስንት ዘመንሽ ብቅ አልሽ? በቅርቡ ትዝ ብለሽኝ ስንት ያላሰስኩት ቦታ እልነበረም፡፡ ፕራይቬት ሜሴጅሽን እስቲ ቼክ አድርጊ
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3118
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Re: ከኢትዮጵያ ውጪ ላላችሁ ሰዎች....

Postby ገልብጤ » Sun Oct 02, 2016 5:33 pm

Monica**** wrote:ስላም

የዋርካዋ ፈርጥ
MO's coffee house owner
ሰው ለካስ ዋርካ ላይ ጨክኖ አይደለም የጠፋው
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Re: ከኢትዮጵያ ውጪ ላላችሁ ሰዎች....

Postby Monica**** » Mon Oct 03, 2016 8:03 pm

Geta my dearest friend!! It has been so long!!! I hope you are very well. Without sounding stupid, I completely forgot how to type Amharic!!! How are the two great Yayehrad's boys?. I hope you and your family are doing well. I will check my in box.
ጌታ wrote:
Monica**** wrote:ስላም

ሞኒክ በስንት ዘመንሽ ብቅ አልሽ? በቅርቡ ትዝ ብለሽኝ ስንት ያላሰስኩት ቦታ እልነበረም፡፡ ፕራይቬት ሜሴጅሽን እስቲ ቼክ አድርጊ
Yesterday is history, tomorrow is mystery, but today is a gift and that is why they call it the present!!!
Monica****
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3195
Joined: Fri Dec 26, 2003 10:24 pm
Location: 999 Total eclipse st. Venus

Re: ከኢትዮጵያ ውጪ ላላችሁ ሰዎች....

Postby Monica**** » Mon Oct 03, 2016 8:15 pm

ገልብጤ
How are you? I hope you are doing well.
It is so nice to see familiar names after so many years.
I hope you and your family are doing well.
ገልብጤ wrote:
Monica**** wrote:ስላም

የዋርካዋ ፈርጥ
MO's coffee house owner
ሰው ለካስ ዋርካ ላይ ጨክኖ አይደለም የጠፋው
Yesterday is history, tomorrow is mystery, but today is a gift and that is why they call it the present!!!
Monica****
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3195
Joined: Fri Dec 26, 2003 10:24 pm
Location: 999 Total eclipse st. Venus

Re: ከኢትዮጵያ ውጪ ላላችሁ ሰዎች....

Postby ደጉ » Wed Oct 12, 2016 3:34 pm

እንዴ ሞኒካችን !!! አይኔ ማመን ስላልቻልኩ እንደገና በ መስታወት ቼክ አድርጌው እርገጠኛ አንቺ መሆንሽን ሳውቅ ለ ሰላምታ መጣሁ..እንዴት ነሽ ቆንጆ ...ሁሉም ሰላም እንደሆነ ተስፋ አለኝ ፡፡
ያንችው ደጉ ... :-)
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4552
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Re:

Postby ቢተወደድ1 » Wed Nov 23, 2016 3:12 pm

ሰላም ለዋርካውያን

ገናው ስለደረስ ነው ይቺን የናፍቆት መጣጥፍ ጀባ ያልካቹ፡፡
ሰውን ግን ምን በላው?

ናፍቆት wrote:ሀይ ShyBoy, trust me! አልሞትኩም ገና
ግን ልጠይቅህማ [/b] ዋርካ ላይ ሲጽፍ የነበረ ሰው ሲሞት እንዴት ነው የሚታወቀው?

ተመስጌን - የዛሬ ሶስት አመት የጻፍሽው ብለህ ያመጣህውን አንብቤው ... እየው እንዳዲስ በሳቅ ሞትኩ ነው የምልህ እኮ:: ከምር ..... አንዳንዴ ራሴ የጽፍኩትን ወደ ሁአላ ተመልሼ ሳነበው ልክ ሌላ ሰው እንደጻፈው ነገር እንዳዲስ ያስቀኛል:: ደግነቱ ያየሁትን ትእይንት ዘርዘር አድርጌ ስለምጽፈው ነው መሰለኝ ሳነበው ቦታውና ሰአቱ ላይ ሄጄ ለመቀመጥና ለማስታወስ ጊዜ አይወስድብኝም እንጂ ....

ዛሬ አርብ ስለሆነ ይሁን ወይም because of the holiday season .. አላውቅልህም ብቻ I am in a very good mood. እና ራሴን ቆንጆ የቢሎስ ሚሊፎኒ ጋብዠው እየበላሁ ነው የምጽፍልህ .... [ እንዴት እንደምወድ አታውቅም:: ኬክና ቼኮሌት ... ያን ያህል ግን ዝፍዝፍ እንዳልመስልህ.... ]

ከወደናንተ ጋ ሰንበት ብዬ ስመለስ .. እዛ የኢትዮጵያ የኑሮ ውድነት በጣም ሲወራልኝ ስለከረመ ሰው እርስ በርሱ የሚባላ ሁሉ መስሎኝ ነበር ... ስመጣ ያየሁትን አትጠይቀኝም? አንዱ ጋ እቃ ለመግዛት ቆም ብትል ሰዉ ከሁአላህ እየመጣ ቀድሞህ ለመግዛት ላይህ ላይ ሲወጣ ብታይ ጉድ ትላለህ:: ሰው እንደጉድ ይከፍላል - ይገዛል ነው እኮ የምልህ .... I don't know what is really going on in the country. ከምር

By the way, how was the European Christmas. አንድ ቺካጎ ያለች ልጅ ኦባማ በማሸነፉ 'የኔ ስቴት ሰው ስላሸነፈ ደስ ብሎኛልና በስሜ ዋይን ክፈቱልኝ' ብላ ትንሽ ፈገግ አስብላኛለች:: ወይ የኔ ስቴት? ... እና የናንተስ ገና እንዴት ሆኖላችሁ ይሆን?

እጽፋለሁ እስቲ
ቢተወደድ1
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 518
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Re: ከኢትዮጵያ ውጪ ላላችሁ ሰዎች....

Postby ናፍቆት » Fri Oct 27, 2017 9:16 am

እናንተ? እላችሁ?

የሆነ እገር ነኝ ና እስቲ ልሞክር ብዬ ባይ ሳይቱ እለ፡፡ ወይ ጉድ እማርኛው .... I am having a real hard time to type in Amharic. Did you guys change something on the use of fonts or something? Anyways, ... it feels good to be back. I know I will not have access when I get back to Addis. But that's fine... ያው የኛ እገር ነገር እንግዲህ ክልከላ ነው መቸም .... I think it's in our blood.

So how are you guys? እዲሳባ በዲያስፖራ ና ይዘውት በመጡት ብዙ መጥፎ ነገሮች ጭምልቅልቅ ብላልህ ..... ሰው ያለው የት እንደሆነ ሁሉ የጠፋበት ነው የሚመስለኝ ... ማያሚ ይሁን ... ዲሲ ይሁን ... ቦንጋ ይሁን .... ወላይታ ይሁን .... ብቻ .. ተወኝ .... Civilization is being mixed with many things here, I think .... peoples' value is getting so deteriorated and I fill like we are on some identity crisis or something ... but of course we are having many construction going on .... but ከብስለቱ ና ከስልጣኔው ድንጋዩ ቀደመ መሰለኝ ... ኧረ የራሳቸው ጉዳይ እኔ ምን ቸገረኝ?

ይልቅ ልበልህማ .... 'ሰንሰለት' የሚል እሜሪካን እገር የሚሰራ ድራማ ታያለህ? በጣም እሪፍ ....እኔ እያየሁ ነው ..... የሚያሳዝነው ፓርት እንዳለ ሆኖ የሚያስቀው ፓርት እንዴት እንደሚያዝናና..........ኝ .... በተለይ እቶ ጣሰውን ሆኖ የሚሰራውን እንዴት ዕንደወደድኩ....ት .... ባክህን እድናቆቴን ንገርልኝ .... እንተ ራስህ ከሆንክም ያው እድናቆቱ ይድረስህ .... ግን ደሞ እንዳንድ ነገሩ .... እንዳንዶቻችሁ እንደው እንደወጣችሁ እንዳላችሁ ያላችሁ እላችሁ .... በቃ እንዳስቀመጥዋችሁ ..... አረ ተንቀሳቀሱ ....

ውይ እንድ ሰውዬ በፍሬንች ማውራት ከጀመረ ወደ 25 ደቂቃ ሆነው ነው የምልህ .... so boring ... I hope I will not fall asleep ....

ቻው በል ...
ናፍቆት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 250
Joined: Tue Sep 16, 2003 7:03 am

Re: ከኢትዮጵያ ውጪ ላላችሁ ሰዎች....

Postby ደጉ » Fri Oct 27, 2017 3:35 pm

ሀይ ናፍቆት አንቺ ራስሽ አለሽ ..? :-) አዎ ዋርካ ታድሳ ስትመጣ አንዳንድ ነገሮች ትንሽ ተቀያይረዋል ግን ትለምጅዋለሽ ... :-) ዲያስፖራዎች ይዘውት የመጡት ብዙ ጭምልቅልቅ ያሉ ነገሮች ያልሺውን እስኪ ትንሽ ገለጥ ለጥ አድርጊው እኛም ዲያስፖራ ከሚባሉት ውስጥ ነን .. :-)
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4552
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Re: ከኢትዮጵያ ውጪ ላላችሁ ሰዎች....

Postby ShyBoy » Fri Nov 10, 2017 4:47 am

ወይ ዋርካ! ከስንት ዓመት በኋላ ተያየን? ዋርካ በህይወት መመለሷ ደስ ይላል፡ ግን አብዛኛው ሰው ተስፋ ቆርጦ የጠፋ ይመስላል፡፡ እኔም እንዳጋጣሚ ቸክ ሳደርግ ነው መስራቷን ያወቅሁት፡፡ በዚያ ላይ deactivate ተደርጌ ከ admin ጋር ተፃፅፌ ነው የፈቀዱልኝ፡፡ አቤት አማርኛ መፃፍ እንዴት ይከብዳል? በተለይ የ"ፀ" ዘሮች ከየት ይምጡ.....በስንት መከራ ነው ያገኘኋቸው፡፡

ለማንኛውም ውድ ዋርካውያን እንድምን እላችሁ? ናፍቆት፡ ደጉ፡ ጌታ፡ ሞኒካ፡ ዋናው፡ ዶማው፡ መንፌው፡ ሪቾ፡ ደብዚ፡ ትርንጎ፡ ፓኑ፡ ዉቃው፡ እህምም፡ ስሊፕለስ፡ ጉዱ፡ ጦምኔው፡ ሾተል፡ ሀሪከን.....እንዲሁም ሌሎች ያልጠራኋችሁ፤ ሰላም በያላችሁበት! እንደድሮውም ባይሆን ስመቻችሁ ብቅ እያላችሁ ደህንነታችሁን እሳውቁ፡፡
ShyBoy
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1118
Joined: Tue Apr 04, 2006 10:36 pm
Location: Gojjam

Re: ከኢትዮጵያ ውጪ ላላችሁ ሰዎች....

Postby ቢተወደድ1 » Fri Feb 09, 2018 3:02 pm

አቦ ነገረ ሰራሽ እንደ ስንሽ ነው፤ የሚናፈቅ፡፡ ብዕር አጣጣልሽ በጣም ነው የሚያምረኝ
ከብስለቱ ና ከስልጣኔው ድንጋዩ ቀደመ መሰለኝ ... ኧረ የራሳቸው ጉዳይ እኔ ምን ቸገረኝ?

አሪፍፍ

ናፍቆት wrote:እናንተ? እላችሁ?

የሆነ እገር ነኝ ና እስቲ ልሞክር ብዬ ባይ ሳይቱ እለ፡፡ ወይ ጉድ እማርኛው .... I am having a real hard time to type in Amharic. Did you guys change something on the use of fonts or something? Anyways, ... it feels good to be back. I know I will not have access when I get back to Addis. But that's fine... ያው የኛ እገር ነገር እንግዲህ ክልከላ ነው መቸም .... I think it's in our blood.

So how are you guys? እዲሳባ በዲያስፖራ ና ይዘውት በመጡት ብዙ መጥፎ ነገሮች ጭምልቅልቅ ብላልህ ..... ሰው ያለው የት እንደሆነ ሁሉ የጠፋበት ነው የሚመስለኝ ... ማያሚ ይሁን ... ዲሲ ይሁን ... ቦንጋ ይሁን .... ወላይታ ይሁን .... ብቻ .. ተወኝ .... Civilization is being mixed with many things here, I think .... peoples' value is getting so deteriorated and I fill like we are on some identity crisis or something ... but of course we are having many construction going on .... but ከብስለቱ ና ከስልጣኔው ድንጋዩ ቀደመ መሰለኝ ... ኧረ የራሳቸው ጉዳይ እኔ ምን ቸገረኝ?

ይልቅ ልበልህማ .... 'ሰንሰለት' የሚል እሜሪካን እገር የሚሰራ ድራማ ታያለህ? በጣም እሪፍ ....እኔ እያየሁ ነው ..... የሚያሳዝነው ፓርት እንዳለ ሆኖ የሚያስቀው ፓርት እንዴት እንደሚያዝናና..........ኝ .... በተለይ እቶ ጣሰውን ሆኖ የሚሰራውን እንዴት ዕንደወደድኩ....ት .... ባክህን እድናቆቴን ንገርልኝ .... እንተ ራስህ ከሆንክም ያው እድናቆቱ ይድረስህ .... ግን ደሞ እንዳንድ ነገሩ .... እንዳንዶቻችሁ እንደው እንደወጣችሁ እንዳላችሁ ያላችሁ እላችሁ .... በቃ እንዳስቀመጥዋችሁ ..... አረ ተንቀሳቀሱ ....

ውይ እንድ ሰውዬ በፍሬንች ማውራት ከጀመረ ወደ 25 ደቂቃ ሆነው ነው የምልህ .... so boring ... I hope I will not fall asleep ....

ቻው በል ...
[/quote][/quote]
ቢተወደድ1
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 518
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Re: ከኢትዮጵያ ውጪ ላላችሁ ሰዎች....

Postby ናፍቆት » Thu May 10, 2018 6:23 pm

እኔ የምለው ግን .... ይህን ፎረም ... ማነው ወደፊት የሚያመጣልኝ? ሁሌ ከሆነ እገር ሆኜ 'ዕስኪ ልሞክረው - እነዚህ ልጆች እንደው እሉ?' ብዬ login ሳደርግ ... ሁሌም ከፊት እለ ... ለማንኛውም ... good to see you guys ....

ከሆነ ካንዱ እገር ሆኜ ነው .... እንተ ደሞ እንደው .... እኛጋማ ዋርካ እይሰራም ..... እዲሱ PM እንዲያደርግልኝ ከምፈልገው ነገር እንዱ ቢኖር ዋርካን እንዲለቅ ነው፡ 'ምን ትፈልጊያለስ? ብሎ የሚጠይቀኝ ካገኘሁ ማለት ነው ..... ዕስቲ ዕናያለን .....

ልበልህማ ... እንዱ ከየት ነሽ ሲለኝ ከኢትዮጵያ ብዬው ይሀው መከራዬን ...ዐረ ዕኔ እርጅቻለሁ ብለው ... ምንም .... ጭራሽ ምን ይለኛል .... ሆ ሆ ይ ...በል ይቅር ... ሰው እንዴት ሰለጠነ ባክህ? አረ እስቲ እገሬ ልግባበት ዕናቴ .... ይሄ ግራ የገባው እገር... ልሂድና እኔም ግራ ይግባኝ ዕንጂ ....

ቅዳሜ ነው የምመለሰው . .. ነገ ብቅ ዕላለሁ .... ወይኔ ያማርኛ ፎንቶች ጠፍተውብኝ እደከመ......ኝ Anyways it feels good to be back here. I would like to say to the administrators 'Keep it up!'

እናናስ እየበላሁ ነው .... በጣም ቆንጆ እናናስ እላቸው ... እጠገቤ ብትሆን ኖሮ share እረግህ ነበር .... ውይ ... ናፍቆቱ ....
ናፍቆት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 250
Joined: Tue Sep 16, 2003 7:03 am

Re: ከኢትዮጵያ ውጪ ላላችሁ ሰዎች....

Postby ዘርዐይ ደረስ » Fri May 11, 2018 11:32 am

ናፍቆት፡-
ዋርካ ላይ መቼ ሬጅስተር እንዳደረጉ ቢነግሩት ኖሮ ሰላም ይስጥዎት ነበር፡፡በነገራችን ላይ ባለፈው ክቡራን ከኢትዮጵያ ነው የገባሁት ብሎን ነበር፡፡እርስዎ ደግሞ እዚህ በመጡ ቁጥር የሚሉን ኢትዮጵያ አይሰራም ነው፡፡
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1380
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: ከኢትዮጵያ ውጪ ላላችሁ ሰዎች....

Postby ናፍቆት » Fri May 11, 2018 12:50 pm

ውይ ... ምነው የተናደድክ ትመስላለህ?
ግን ከምርህ ነው? ኢትዮጵያ ይሰራል? ደስ ይላል፡፡ I will try it when I get there.

AC ው ለደቂቃ ቢጠፋ ሙቀቱ እፍኖ ሊገለን ነው፡፡ ወይ ያገሬ እየር .... እኔ ግን የምለው ድሃው እንዴት ነው ዕዚህ የሚኖረው? መቼም I don't think everybody can afford to have AC at home. እንደው ሳስበው ሳስበው እንደ ድህነት የሚያስጠላ ነገር እለ? ከምር..... It's really ugly. በተለይ ዞር ዞር ብለህ አንዳንድ እኗኗር ስታይ ...... እይ...... ሁሉም ኖርኩ ይላል መቼም ......

Life is not fair. ከምሬ ነው የምልህ

ባለፈው አንድ አሜሪካዊ ሴትዮ ለስብሰባ ምናምን ... መጥታ .... She was never in Africa before. And she was so depressed and wondering how in the hell people are living in such poor conditions. ያሜሪካኖቹ ደሞ እኮ ይብሳል .... Most of them they don't have a clue on what is going on in other continents. They are so consumed by themselves. Sad. She was afraid to eat even in very big hotels and she had some crackers from her county, I think. በረሃብ ሳትሞት መመለሷም እንድ ነገር ነው፡፡ ደሞ እንድ እለቃችሁ እዚህ ሞታ .... ጣጣ እኮ ነው .... ከምር
ናፍቆት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 250
Joined: Tue Sep 16, 2003 7:03 am

Re: ከኢትዮጵያ ውጪ ላላችሁ ሰዎች....

Postby ዘርዐይ ደረስ » Fri May 11, 2018 2:36 pm

ድሃውማ ከልጅነቱ ጀምሮ ስለኖረበት ለምዶታል፡፡ኢትዮጵያ ውስጥም እኮ በጣም ሞቃታማ የሆኑ አካባቢዎች አሉ፡፡
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1380
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest