እርግጠኛ ነህ ,ልጅ ወልዳ? እኔ እንደሚመስለኝ እሷም እዚያ ውጭ የሚባለው ሀገር ሄዳ ስታብጠለጥለው የነበርውን የኑሮ ሂደት እየኖርችው ..... የምትናገርው አጥታ ሊሆን ይችላል ብዬ ነው የማስበው::
ለማንኛውም እሷ መታ ብትምነሽነሽበት ይሻላል...አብዛኛው የዋርካ ኒክ ኔምስ ፌስሊፍት ተደርጎበት እኮ ማን ምን እንድሆነ ማውቅ ተቸገርን!
ናፍቆት wrote:ውይ - ይሄ ነገር እስካሁን አለ?
ናፍቆት wrote:እኔ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ፡፡ ይህ ሳይት ለምን ነበር የተቋረጠው? ችግሩ የምን ነበር? Internet connection in our country, system administrators' problem, censorship problem, ወይስ ምን? የእውነት ማወቅ ፈልጌ ነው፡፡ Thanks!
ናፍቆት wrote:ጌታ - እኔ ደህና ነኝ፡፡ አንተ እንዴት ነህ?
እዚህ አገሩ .... ዞሮበታል፡፡
ዋርካ አንዳንዴ ባለቤት የሌለው ቤት አይነት ይሆንብኛል፡፡ ባለቤት በሌለበት ዘው ብሎ መቀባጠር ደሞ .... እ .... ነውር ነገር አይመስልህም? እና.... እንደበፊት ለመቸክቸክ ... ከበድ ያለኝ መሰለኝ ራሴን ሳየው
ናፍቆት wrote:ውይ - ይሄ ነገር እስካሁን አለ?
Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ
Users browsing this forum: No registered users and 3 guests