ከኢትዮጵያ ውጪ ላላችሁ ሰዎች....

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby አዋሽ98 » Thu Oct 25, 2007 2:48 pm

እህምም wrote:
I lived right accross ሚካኤል ቤተክርስቲያን እና ሁሌ, ከት/ት በሁዋላ ትምህርት/ስብከት አለ እና ቤት ውስጥ በደምብ ነው ሚስማው, አንዳንዴ አብሬ እጸልይ ነበር (and i'm muslim so you can understand how exposed i was to the prayers for me to memorize them) I would tell you honestly that I don't have any memory of it disturbing the family at night or just disrupting our daily lives. it was just the sound track of our day, sort of.

sorry to say this this, but either u r self-centred or u r trying to prove, አንዲትን ልጅ ከመርካቶ ልታወጣት ትችላለህ ነገር ግን መርካቶን ከልቧ ልታወጣው አትችልም አይነት ነገር:: ;)
yeah if u get used to a problem, it ceased be a problem anymore. እናም ባንቺ አመለካከት we should stay in course የምጻት ቀን እስኪመጣ, እዚህ አገር ለምሳሌ ቡና ቤቶች እና ናይት ክለቦች ውስጥ ማጨስ ክልክል ነው ኢትዮ ግን ማንም እንደፈለገው ያቦነዋል:: i remember ppl used to somke in cinemas, theatr halls and even taxi when i was small child...then ደርግ በነዚህ ቦታዎች እንዳይጨስ ከለከለ አንድ ጥሩ ነገር የሰራው እሱ ነው:: አሁንም ግን ብዙ ቢሮዎች ውስጥ ሲጋራ ማጨስ እንደነውር/ችግር አይቆጠርም-ስለዚህ ባንቺ አመለካከት እንደዚሁ መቀጠል አለብን ማለት ነው?
መልካም ጊዜ
አዋሽ98
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 172
Joined: Mon Sep 26, 2005 3:22 pm
Location: Lay Sefer

Postby እህምም » Thu Oct 25, 2007 3:23 pm

አዋሽ98 wrote:

second hand smoke causes cancer! it's a health issue. ቢሆን ይመረጣል ባይሆን ግን አይጎዳንም እሚባልበት ነገር አይደለም, unlike the noise problem. Keep in mind that we're talking about the "noise problem" and whether it is a real problem or not. Now you're applying my argument to health issues. በሰከንድ ሀንድ ስሞክ ምክንያት ሰው ይሙት አልወጣኝም! If you read the full context of my previous posts, one of the points I made was we should spend the enerygy and money we would spend on the "noise problem" on more important things like improving health care, sanitaion and the likes. Stay in the topic!
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/

"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Postby አዋሽ98 » Thu Oct 25, 2007 4:41 pm

ShyBoy wrote:ህምምምምምምምም..........

ለኛ እንግሊዘኛ እንደ ባቄላ ለሚያብጥብን ቢታሰብበት ምናለ? አዋሽ እና እህምም እንዲሁም ክሪስታል እና አቡየ: ነገሩ ጥሩ የመከራከሪያ ሀሳብ ይመስላል:: ግን እኔ ብዙውን ልረዳው ስላልቻልሁ ቅር ብሎኛል:: ብትችሉ በአማርኛ: ካልሆነም ደግሞ ቀለል ባለ እና ፎርማል በሆነ እንግሊዘኛ ልትጽፉ ትችላላችሁ-ካላስቸገርሁ? ለነገሩ እንደተመቻችሁ ጻፉ ግን እኔ ውይይታችሁን ከጻፉ በስተቀር መሀሉን እንዳልያዝሁት ይታወቅልኝ::

በጣም ይቅርታ የምጽፋቸው ነገሮች አልገባ ስላሉህ
ምን መሰለህ እኔ እንግሊዚኛ የምጠቀመው በተለያዩ አስፈላጊ ምክንያቶች ነው::
በመጀመሪያ ኢንተርኔት አክሰስ የማደርገው ከላይብረሪ ነው ቤት ያለውን my landlord doesn't want me ድርሽ እንድልበት:: በዚህ ላይ አንዳንዴ ዋርካ ሰርቨሩ በደንብ ስለማይሰራ አንድ ሰአት የለፋሁበትን በሙሉ ሴንድ ስለው አየር ላይ ይቅራል (ዋርካዎች አንድ መላ በሉ ወይ ድራፍት ሴቭ የምናደርግበት ነገር ፍጠሩ):: ሰሞኑን በጣም ተቸግሬ ስለነበር የጻፍኩትን ሁሉ በ usb ሴቭ እያደርግኩ ነው የምዞርው:: በዚህ ላይ ጊዜ ተልቅቶ ነው የሚስጥህ ላይብሪው ውስጥ አስብ እንግዲህ በኔ መንቀራፈፍ, በዚህ አንድ የአማርኛ ቃል ለመጻፍ የሚወስድወን ጊዜ ስታስብ ምንም አይበቃም:: ዛሬ ራሱ ወደ ሶስት ነው አራት ላይብረሪ ነው የተጠቀምኩት:: ሌላው ደሞ በቃ ብዙ ጊዜ ሀሳብ የሚመጣልኝ በእንግሊዝኛ ስጽፍ ነው ባማርኛ ስጽፍ በጣም ይንዛዛል ከጊዜው ማጠር ጋ ስታስበው የት የለሌ ነው:: ቀላል እንግሊዘኛ ተጠቀሙ ላልከው, እኔንጃ ከዚህ የቀለለ ምን አይነት እንደሆነ አላውቅበትም:: አቤት እትዬ ናፍቆት እቤቷ ገብቼ ስዘባርቅ መቼም ሳትታዘበኝ አትቀርም-የሆነ ጊዜ የሆነ ነገር ቀባጥሬ ነበር ;)አለ አይደል በውጭ ስለምንኖር ኢትዮስ from insider's perspective ምናምን ነገር ለመጻፍ-በቃ እነዚህ ከላይ የዘረዘርኩቸውን ችግሮች ሳስስብ ድክምምምምምምምምምም ስለሚልኝ ነው የተውኩት:: እናም እባክህ ችግሬን ተረዳልኝ
*ማህደረ* wrote:
አይና-አፋሩ ልጅ አቦ እግዜር ይስጥህ ለማለት ነው የገባሁት.....እኔም ያንተን ሀሳብ እጋራለሁና......እንኳንስ ከአማርኛ ጋ ተቀይጦ እንዲሁም ግራ ይገባኛል በእኔ በኩል......ግን ግን ያው አንባቢያን እንዲያነቡት ፖስት ከደረገ አይቀር ቋንቋንችን ሳይሻል ይቀራል?ማህደረ

ውይይይይይይይይይ አሉ እንዴ!!! በስማብ አለ ፈረንጁ ;) በቃ ያ ቻት ሩም ሲዘጋ ተጠፋፋን አይደል:: የእርሶ (ጉድ እንዳላወጣ) it's just an anglophobia-if there's such thing at all. ይቅርታ አይ ዲድ ኢት አጌይን አሉ መቶ አለቃ ግርማ
አዋሽ98
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 172
Joined: Mon Sep 26, 2005 3:22 pm
Location: Lay Sefer

Postby አዋሽ98 » Thu Oct 25, 2007 4:43 pm

Postby ShyBoy » Thu Oct 25, 2007 5:42 pm

አዋሽ: ስለሰጠኸኝ መልስ በጣም አመሰግናለሁ!!!!!!

የውይይታችሁ ጭብጥ በጣም ቆንጆ ነው እና እያነበብሁት ነበር:: በአማርኛ ብትጽፉት የበለጠ ጥሩ ይሆን ነበር ብየ አስባለሁ: ጉዳዩም ስለሀገርቤት ስለሆነ:: ሆኖም ግን እንደተመቻችሁ ጻፉት:: ዋናው ሀሳባችሁን መግለጻችሁ ነው:: ቢሆንም, ቢሆንም ግን እንግሊዘኛውን ስትጽፉት አንዳንዴ ፎርማልነቱን ባይለቅ..........ለምሳሌ ከታች ሰማያዊ ያደረግሁት ለኔ ትንሽ ግር ይለኛል::

አዋሽ98 wrote:ይቅርታ ይሄን ሶስት ቀን ባለፈው ፖስት ያደረግኩትን ኤዲት ለማድረግ ሰርቨሩ አልገባ ሰላለኝ ኤዲት የተደረገውን እንደገና ፖስት ለማድረግ እየሞከርኩኝ ነው (እሱም ከተሳካ ;))
the thing is you don't even considered these problems are affecting ethios. don't get me wrong, i have lived all my life there until i came to sweden some 3years ago. ችግሩ ዛሬ የተነሳ አይደለም , በደርግም ጊዜ ነበር hell knows if it was discussed during the imperial time. እናቴ , አያቴ , ጎረቤቶቻቸው ሁሉ መርካቶ ነጋዴ የነበሩት በሙሉ i remember they used to say ኧረ ባካችሁ ድምጹን ቀንሱት እራሳችንን አታስምሙን whenever we raised the volume of the music -imagine how all those noises around (የሙዚቃ ቤቶቹ , የወያላዎቹ , የቅዳሴዎቹ , የአዛኑ ምኑ ቅጡ ) were affecting them. s**t but they couldn't change it 'cos they were voiceless. እናም ምን ለማለት ፈልጌ ነው , the problem was/is there n it's not brought by some 'spoiled diasporas' as some tried to portray it.
Yeah there're የት/ቤት, ክሊኒክ, መንገድ, ወዘተ ወዘት ችግሮች but they shouldn't be an excuse not sort out other problems. Please, at least give others the chance to solve the problem.
እንዴ አዲስ /ኢትዮ እኮ ያሉ ሾፌሮች they don't need a reason to honck their cars, one can honck his/her car whenever s/he feels. ያለፈው ቅዳሜ ዳውን ታውን ነበርኩ እና መኪናው ሁሉ ጥሩምባ ሲነፋ ሰማሁ i was like, am i in sweden? በኋላ ነገሩን ሳጣራ one bus blocked their way and it was on one way street.
በተረፈ , sorry if i offend u guyz who enjoyed all these inconviences of Addis Abebans.
አበቃሁ
እህምም wrote:is it me or ሰው ኢትዮጲያ እንዴት እንደሆነች እረስቶዋል ልበል:: i was in ethio over the summer and I loved every bit of it. I mean all of it. The good and the bad. IMO What is the ethiopian experience with out a ወያላ tryin to scam you cuz he knows your a ዲያስፖራ, ...ofcourse y'all (ዋትሳፖች) will experience unpleasant things, you may be forced to go out of your comfort zone but heck it is Ethiopia (and I'm not saying this to make ethio sound shitty) embrace the country the way it is, if you can't do your part to make changes by God stop (b)itching about problems. ሰው ለሁለት ወር ቫኬሽን ሄዶ እንዴት 100 አመት የነበረ የቸርች ቅዳሴ ልቀይር ይላል, ቢልስ ... You know what I thought when I read about the noise "problem" i thought of the paris hilton phenomenon here in the states. :x እፎይ!
ShyBoy
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1118
Joined: Tue Apr 04, 2006 10:36 pm
Location: Gojjam

Postby ናፍቆት » Fri Oct 26, 2007 6:58 am

Some of you guys really started making me bored with same issue talks ...

ባለፈው አንድ ጋዜጣ ላይ 'የአፍሪካ መሪዎች የሚደግሙት ዳዊት አንድ ነው" ብሎ አንዱ የጻፈውን መልከት አድርጌ ነበር .... እና ጸሀፊው እንደምሳሌ ሶስት የአፍሪካ ሰዎች ለተለያዩ አለማቀፍ ሚዲያዎች የሰጡትን ቃለምልልስ ለማወዳደር ሞክሯል ..... የጋምቢያውን መሪ ያያ ጃሜን; የኤርትራውን ኢሳያስ አፈወርቂን እና የኢትዮጵያውን መለስ ዜናዌ ..... ፖለቲክስ ነገር ብዙም የማንበብ ፍላጎቱም ባይኖረኝ .... ይሄኛውን ግን አነበብኩት (I don't know why) ...... እና ብዙም ሳልቆይ ...... guess what I've just read! 'Fury at DNA pioneer's theory: Africans are less intelligent than Westerners' ...... 'Celebrated scientist attacked for race comments: "All our social policies are based on the fact that their intelligence is same as ours - whereas all the testing says not really' ...... ይህንን ያለው ማን እንደሆነ ..... James Watson, a Nobel prize winner for his part in the unravelling of DNA who now runs one of America's leading scientific research institutions

Big time!

ሰውየው የሚለው .... በስተመጨረሻው የአፍሪካንስ 'gene' ውስጥ some sort of 'stupidity' እንዳገኘ ነው የሚያወራው ...... ጽሁፉ እንደሚለው ብዙ ሳይንቲስቶች ይህን 'hypothesis' እየተቃወሙ ነው ...... በሳይንስ ሽፋን የተደረገ pure racism ነው በማለት ...... ጉዳዩ በትልቅ ደረጃ እንዲታይ አቤት እያሉ ነው ጥቁሮቹም .....

ለማንኛውም ....... እኔ ግን ..... I started just wondering ...

የሰውየውን ድፍረት ግን አድንቄያለሁ ... አንድ ነገር prove ሳያደርግ ይህንን አይልም ብዬም አስቤያለሁ .... DNA ላይና ሌሎችንም ታላላቅ ስራዎቹን አምኖ ተቀብሎ የ Nobel Prize ተሸላሚ ያደረገው የአለም ህዝብ ክፍልም ይህንን ግኝቱን 'No, ይህንን አልቀበልህም ' ለማለትም ቀላል የሚሆንለት አልመሰለኝም ....
ናፍቆት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 234
Joined: Tue Sep 16, 2003 7:03 am

Postby ናፍቆት » Fri Oct 26, 2007 7:25 am

ይሄው ሰውዬ (James Watson) .... በቅርቡ 'Avoid Boring People' የሚል መጽሀፍ ማውጣቱን አንብቤያለሁ .... I'd love to read that.

By the way, የሆነ የመጽሀፍ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ነገር አለ መሰለኝ እዚህ .... አንድ ትልቅ የመስታወት ሳጥን ቦሌ airport ተቀምጦላቹሀል .... ምናምን ነገር ..... እስቲ አንድ መጽሀፍ እንኳን ለመላክ .... በተለይ ተማሪዎችን ሊረዳ የሚችል academics reference ምናምን ነገር ........ That's the least you could do, I guess. ዝም ብሎ ከማውራት ....

ባለፈው ከወደናንተ ስመለስ አንዱ ሀበሻ ሁለት መጽሀፍ ይዞ airport ሲንቀዋለል አግኝቼው (አላውቀውም) he just approached me and asked me to deliver the books to his cousin in Ethiopia. And my anwer was simply 'with pleasure' ከዛ ግን ትንሽ አወራን ከልጁ ጋር ... እና እሺ የሚለኝ አንድ ሰው አላጣም ብሎ ሁለት ሰአት ድራይቭ አድርጎ ወደአየር ማረፊያው እንደመጣ ሲያወራኝ ልጁ ደስ አለኝ ....

እንደዛ ተሁኖ መጽሀፉ የተላከለት ልጅ ግን ስንቴ ተደውሎለት በስንተኛው ቀን እንደወሰደው ..... Jerk!
ናፍቆት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 234
Joined: Tue Sep 16, 2003 7:03 am

Postby ወርቅአፈራሁ » Fri Oct 26, 2007 10:09 am

ሰላም ናፍቆት ልጁ ከዚህ ድረስ ወንድምየው ገና ለገና ይዞልኝ የሚሄድ ሰው አላጣም ብሎ የላከለትን ለመውሰድ ያን ያህል መለጠጡ........ ናፍቆት እባክሽን አንድ የማይገባኝ ነገር አለ .... ሀገር ቤት ያሉት ሰዎች ለምን ይሆን እንዲህ የሚንቀባረሩት ባይኖራቸውም እንኩዋን
ወርቅአፈራሁ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 14
Joined: Sun Oct 05, 2003 6:12 pm

Postby እህምም » Fri Oct 26, 2007 7:56 pm

ናፍቆት wrote:By the way, የሆነ የመጽሀፍ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ነገር አለ መሰለኝ እዚህ .... አንድ ትልቅ የመስታወት ሳጥን ቦሌ airport ተቀምጦላቹሀል .... ምናምን ነገር ..... እስቲ አንድ መጽሀፍ እንኳን ለመላክ .... በተለይ ተማሪዎችን ሊረዳ የሚችል academics reference ምናምን ነገር ........ That's the least you could do, I guess. ዝም ብሎ ከማውራት ....

Do you know of any ethiopian non-profit orgs that focus on education with transparent policies?
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/

"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Postby ሰልማ1 » Sat Oct 27, 2007 12:16 am

ናፍቆት .... መጻፍ ማሰባሰቡን በተመለከተ ከዚህ በፊት ዋርካ ላይ መስለኝ ያነበብኩት.......

ለሁሉም ከሶስት ሳምንት በፊት የሆነች አገር ቤት የሄደች ልጅ አግኝቼ የእኔን መጻህፍቶች እንዲህም አንድ የፋይናንስ እና ኢንጅነሪንግ ተማሪ ጔደኞቸ ውድ እና አስፈላጊ የሚሏቸውን መጽሀፍት እንዲሰጡኝ ነግሬ ልክያለሁ ታደርስ አታደርስ ግን የነገረችኝ ነገር የለም .......

እኔ አሁን የምጠይቅሽ ይህ የመጻፍ እርዳታው ፕሮጀክት ለሚሊኒየሙ ተብሎ ታስቦ እንደተዘጋጀ ነበር የማቀው እና ይህ ነገር ከሚሊኒየሙ በኌላም የሚቀጥል መሆኑ አለመሆኑን ማረጋገጥ እፈልግ ነበር ብትችይና ብታሳውቂኝ ለወደፊቱም ይህን መጻፍ ወደ ሀገር ቤት የመላኩን መንገድ ትንሽ አጠናክሬ ለመቀጠል ስለምፈልግ ነው......

ኢትዮጵያ ውስጥ ዪኒቨርስቲ በነበርኩበት ወቅት በተለይ የA.A.U LAW SCHOOL and Business school(FBE) በጣም out dated books ይጠቀሙ እንደነበር አስታውሳለሁ.........

በትለይ እዚህ ወደ ውጭ ከመጣሁ በኌላ በእየአመቱ New Edtion books መማር ከጀመርኩ በኌላ ሁልጊዜ እራሴን የሚመታኝ እና ልዩነታችን የሚገርመኝ .......
senisebiyorom
ሰልማ1
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1304
Joined: Sun Aug 05, 2007 2:11 am

Postby ዩፎ » Wed Oct 31, 2007 2:30 am

ናፍቆት wrote:.. አንድ ነገር prove ሳያደርግ ይህንን አይልም ብዬም አስቤያለሁ .... DNA ላይና ሌሎችንም ታላላቅ ስራዎቹን አምኖ ተቀብሎ የ Nobel Prize ተሸላሚ ያደረገው የአለም ህዝብ ክፍልም ይህንን ግኝቱን 'No, ይህንን አልቀበልህም ' ለማለትም ቀላል የሚሆንለት አልመሰለኝም ....

የዛሬ አመት ገደማ የሀርቫርዱ ፕሬዚደንት 'የሴቶች ሂሳብ አለመቻል የጂን ጉዳይ ነው' ብሎ ነበር:: የአለም ቁጥር 1 ዩኒቨርሲቲ..ያውም የዚያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት..ነው ይህን ያለው:: እናም 'አንድ ነገር prove ሳያደርግ (ወይም ሳያረጋግጥ) ይህን አይልም' ብለው አላለፉትም:: ስሙ ጠፋ..ተባረረ:: የይቅርታ ብዛት ሊያድነው አልቻለም::

በአስተያየትና በፋክት መሀከል ያለውን ልዩነት እያየን:: ሰውየው ያለው ነገር ፋክት ቢሆን ኖሮ ከቢቢሲ ሳይሆን ከሳይንስ ጆርናል ነበር ዜናውን የምንኮመኩመው:: በሺዎች የሚቆጠሩ የDNA ተመራማሪዎች ባሉበት አለምም ለሱ ጠበቃ የሚሆን አንድ ሳይንቲስት ባልጠፋ ነበር::

የሚገርመኝ ነገር:: እንደሰማሁት በጥልቀት አንድን ነገር ማወቅ በሌላው ነገር ቀሽም መሆን ያስከትላል - ባብዛኛው:: ጂን የሚያጠና ሰው ሁሉም ነገር ጂን ይመስለዋል መሰለኝ:: አንድ ታዋቂ የእንሰሳት ሀኪም አለን - you know him. ለኢትዮጵያ ችግር መፍትሄው የሰሜኑን ክፍል 'ገንጥሎ' መተው ነው ብሎን እርፍ! በእንሰሳትኛ (quarantine) ማሰቡ ነው::

የሚያስደነግጡን 'ምሁራን' እንዳሉ ሆነው ልካቸውን የሚያውቁ ደግሞ አይጠፉም:: የሚሊኒየሙ ምርጥ ሳይንቲስት አልበርት አንስታይን ከእነዚህ አንዱ ነው:: 'አለማወቁን የሚያውቅ ሰው አዋቂ ነው' ይላል አንስታይን:: የምወድለት...የፕሪንስተን ፕሮፌሰር በነበረበት ጊዜ ያጋጠመው ነው:: የእስራኤሉ ፕሬዚደንት ወደ ፕሪንስተን ይመጡና አንስታይንን የአገሪቱ መሪ እንዲሆን ይጠይቁታል:: የእሱ መልስ 'I know a little bit about materials, but I know nothing about humans':: እናም እምቢኝ ብሎ እርፍ::
ዩፎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 132
Joined: Sat Dec 25, 2004 10:29 pm
Location: united states

Postby ዶርዜው » Wed Oct 31, 2007 4:49 am

አጋጣሚ ሆኖ ይህን አምድ ፈተሽተሽ ሳደርግ ይህቺ ጽሁፍ ቀልቤን ሳበችው: እናም አነብኩዋት-ደገምኩዋት-አብላላሁዋት:: ናፍቆት የጠቃቀሰቻቸው ነገሮች interested and touchy ቢሆኑም የመደምደሚያዋ ነጥብ ብዙም አልተዋጠልኝም:: ለምን ማለታችሁ ስለማይቀር ምክንያቱን ልጥቀስ:: ዙሪያ ጥምጥሜ ከስር በተሰመሩት የናፍቆት ፖይንቶች ላይ ይሆናል:: በርግጥም james watson ኖቬል ፕራይዝ አሸናፊ ተመራማሪ ምሁር ነው:: ለአለም ያበረከታቸው ድንቃድንቅ ሪሰርቾቹ የስንቶቹን ህይወት አቃንቶዋል ለአለም እድገትም ሁነኛ አስተዋጽኦ አበርክተዋል:: ይህ ማለት ግን እንደፍጹም ፈጣሪ አያስቆጥርም:: most ተመራማሪዎች ለአፍሪካና ላፍሪካውያን ያላቸውን አናሳ አመለካከት በተለያዩ ግኝቶቻቸው አማካይነት አመላክተዋል-አስነብበዋል:: አያስደንቅም:: watson እንዳለው 'africans are less intelligent than westerners". the question is how and at what sircumstance? I mean by nature or nurture.........? ይህ አይነቱ ጥናት ባሜሪካ ነጮችና ጥቁሮች ላይም ተደርጎዋል:: ውጤቱ እንደሚለውም ጥቁሮቹ ከነጮቹ እጅግ ያነሰ intelligence ነው ያላቸው:: ያልተቁዋጨ ውዝግብ ውስጥ እንዳሉም ባጋጣሚው ልጥቀስ:; ለምን ብትሉ........ ነጮቹ መሰረታዊና አስፈላጊ ሁሉ ነገር ተሙዋልቶላቸው ከህጻንነታቸው ጀምሮ በትምህርት ሲታነጹ: ጥቁሮቹ ደግሞ ተጨቁነው ዝቅተኛ በሆነ የኑሮ ደረጃ;ምንም ባልተሙዋላበት ሁኔታ ጥሩ ትምህርት ቤት ሳይሄዱ አድገው በሚታየው የኑሮ መበላለጥ የነጭን ምሁርነት የጥቁርን ሰነፍነት እራሳቸው ነጮቹ አጠናን ብለው ቢነግሩን እንዴት ነው ይዋጥልናል እንዴ ጎበዝ????? ይህን ስል እውነታዎችን ለማጣጣልና ለመካድ እየሞከርኩ ሳይሆን ከመጋረጃው በስተጀርባ ምን አለ የሚለውን ለመጥቀስ ፈልጌ ነው:: westerns አፍሪካ እንድትቆረቁዝና ወደታች እንድታድግ ለክፍለዘመናት የጥፋት በትራቸውን ሲያወራጩባት ማርጀት ማፍጀታቸው ለማንም የተደበቀ አይደለም:: ታድያ ያላደላት አፍሪካ በዌስተርኖች ፍልስፍና የታጠበ አእምሮ ባላቸው መሪዎችዋ የባሰ ብትቆረቁዝና ምስኪኖቹ ህዝቦችዋ አስኩዋላ ባንበጥስ (የበጠስነውም እንኩዋ ባግባቡ ባልተዋቀረና የዌስተርኖቹን carriculum based ባደረግ ጥራት የሌለው) ትምህርት ቤት ተምረን እንዴት እንወዳደር? እንዴትስ ሰነፍ ናቸው አንባል? ይሁን እስቲ...... መኪና የሚነዳውን ከባለጋሪው ባር እንደማወዳደር ይቆጠራል:: ትልቁ ነገር ግን ሁለቱ ሰዎች እኩል ሲሆኑ የሚበላለጡት በሚነዱት መኪናና ጋሪ መሆኑ ነው:: እንደሚገባኝ- ማህበራዊ አኑዋኑዋራቸውና ክፍፍላቸው ተመጣጣኝ የሆኑ ሁለት የተለያዩ ግሩፓች ቢጠናባቸውና ልዩነት ቢታይ መላምቱ ያስኬዳል:: በተረፈ አፍሪካን ሳይረግጡ የህዝቡን ውስጠት ሳይዳስሱ በተንጣለለ አዳራሽ ተቀምጠው ወገናዊ የሆነ መላምት ቢያስቃኙ... ያ ሌላ ጉዳይ ነው:: ደግሞም አይድነቅሽ ናፍቆት:: የአለም ኖቨል ፕራይዝ አገኘ ማለት መላምቱ ሁሉ ተቀባይነት አለው ማለት አይደለም:: ቢቀበሉትስ........ፕራይዙን ሰጪዎቹም ቢሆን ያው ነጮች ናቸው........ግድ የለም የሰብአዊ መብት ተከራካሪዎች ስላሉ ብዙም አያከራክረንም............. ወደመቁዋጫዬ ልምጣና እኛ አፍሪካውያኖች የምንማረው; የምናነበው; ኢቭን የምንገለገልበት ቁሳቁስ ሁሉ ነጮች የፈጠሩዋቸውን ነው;; አንሰራም ሌዚዎች ነን ያ ማለት ግን እንደኔ እምነት በተፈጥሮ የጎደለን ነገር ስላለ ሳይሆን የዌስተርኖቹ የቀኝ ግዛትና በሁዋላም ተክተውልን በሄዱት ብሬን ዋሽድ መሪዎቻችን ጭቆና በደረሰብን የቅስም መሰበር በመጣ ችግር ነው ብዪ ነው የማምነው:: ያለንን ሀብት ባግባቡ ለመጠቀም አልታደልንምና: ጥራት ያለው እውቀት ለመገብየት አልታደልንምና: የኛው ምሁሮች የጻፉትን መጽሀፍ እንደልብ ለማንበብ አልታደልንምና: የህይወት ጎዳና እንደሞዝቮልድ አልጋ እንዲነጠፍልን አልታደልንምና: ድህነት ጠፍቶ ሀብት እንዲዝጎደጎድልን አልታደልንምና; እንድንሰደድ እንጂ እንዲሰደዱብን አልታደልንምና; እንዲጽፉብን እንጅ እንድንጽፍላቸው አልታደልንምና; ኑሮ ስለደቆሰን- ጊዜ ወደሁዋላ ስለጎተተን የተፈጥሮ ደደቦች ተባልን?........ይሁና......ይሁን ግዴለም!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ናፍቆት wrote:Some of you guys really started making me bored with same issue talks ...

ባለፈው አንድ ጋዜጣ ላይ 'የአፍሪካ መሪዎች የሚደግሙት ዳዊት አንድ ነው" ብሎ አንዱ የጻፈውን መልከት አድርጌ ነበር .... እና ጸሀፊው እንደምሳሌ ሶስት የአፍሪካ ሰዎች ለተለያዩ አለማቀፍ ሚዲያዎች የሰጡትን ቃለምልልስ ለማወዳደር ሞክሯል ..... የጋምቢያውን መሪ ያያ ጃሜን; የኤርትራውን ኢሳያስ አፈወርቂን እና የኢትዮጵያውን መለስ ዜናዌ ..... ፖለቲክስ ነገር ብዙም የማንበብ ፍላጎቱም ባይኖረኝ .... ይሄኛውን ግን አነበብኩት (I don't know why) ...... እና ብዙም ሳልቆይ ...... guess what I've just read! 'Fury at DNA pioneer's theory: Africans are less intelligent than Westerners' ...... 'Celebrated scientist attacked for race comments: "All our social policies are based on the fact that their intelligence is same as ours - whereas all the testing says not really' ...... ይህንን ያለው ማን እንደሆነ ..... James Watson, a Nobel prize winner for his part in the unravelling of DNA who now runs one of America's leading scientific research institutions

Big time!

ሰውየው የሚለው .... በስተመጨረሻው ...... ጽሁፉ እንደሚለው ብዙ ሳይንቲስቶች ይህን 'hypothesis' እየተቃወሙ ነው ...... በሳይንስ ሽፋን የተደረገ pure racism ነው በማለት ...... ጉዳዩ በትልቅ ደረጃ እንዲታይ አቤት እያሉ ነው ጥቁሮቹም .....

ለማንኛውም ....... እኔ ግን ..... I started just wondering ...

....
ዶርዜው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 144
Joined: Fri Oct 19, 2007 12:48 am

Postby አዋሽ98 » Wed Oct 31, 2007 6:51 pm

ናፍቆት wrote:Some of you guys really started making me bored with same issue talks ... guess what I've just read! 'Fury at DNA pioneer's theory: Africans are less intelligent than Westerners' ...... 'Celebrated scientist attacked for race comments: "All our social policies are based on the fact that their intelligence is same as ours - whereas all the testing says not really' ...... ይህንን ያለው ማን እንደሆነ ..... James Watson, a Nobel prize winner for his part in the unravelling of DNA who now runs one of America's leading scientific research institutions

Big time!

ሰውየው የሚለው .... በስተመጨረሻው የአፍሪካንስ 'gene' ውስጥ some sort of 'stupidity' እንዳገኘ ነው የሚያወራው ...... ጽሁፉ እንደሚለው ብዙ ሳይንቲስቶች ይህን 'hypothesis' እየተቃወሙ ነው ...... በሳይንስ ሽፋን የተደረገ pure racism ነው በማለት ...... ጉዳዩ በትልቅ ደረጃ እንዲታይ አቤት እያሉ ነው ጥቁሮቹም .....

ለማንኛውም ....... እኔ ግን ..... I started just wondering ...

እሺ ባክሽ አማን ነሽ? ህምምምምምም some people r born boring like me ;) which i can't help it ;) n some r very intersting like u n others. but trying to assert the white supermacist genralization of the whole black race 'cos u were bored with ppl like me is not only outrageous but also self degrarding unless u r some kind of ፈረንጂ who's called ናፍቆት.
have u ever wondered ጥንታዊ የግብጽ ፒራሚዶች, የአክሱም ሀውልቶች, የላሊበላ አብያተክርስትያናት, የእነ ቲምባክቱ ካስሎች ወዘተ ወዘተ በነማን እንድተሰሩ while the so called 'intellegent' ppl of today were in cave. በነገራችን ላይ የመጀመሪያውን የልብ ዝውውር ያደረገው ጥቁር እንደሆነ ብነግርሽስ? i don't think idiots can do such stuffs ;) here's my 2 cents, let's not leap before we think. አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት.....
here's excerpt of some of the best black inventors of all time.
We know of the famous African-American inventors of the past, Lewis H. Latimer who provided the filament that made Thomas Edison's light bulb burn so brightly; George Washington Carver, who developed peanut butter and countless other inventions from the peanut; and Garrett Morgan, who invented the first automated stoplight and gas mask. But, what about the inventors of today? We searched the country to find those special African-Americans whose creativity and ingenuity have, in one way or another, shaped our lives.

በበለጠ ስለጥቁር ህዝብ ማንነት ለማወቅ ከፈለግሽ እባክሽን የሚከተሉትን ድረ ገጾች ተመልከች
http://emeagwali.com/african-american/u ... ntors.html
http://www.ebonyjet.com/
http://www.africasia.com/newafrican/

መልካም ንባብ (if u r intersted at all ;))
አዋሽ98
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 172
Joined: Mon Sep 26, 2005 3:22 pm
Location: Lay Sefer

Postby ናፍቆት » Tue Nov 06, 2007 3:33 pm

እኔ ግን የምልህ ዩፎ - ሴቶች ሂሳብ አይችልም ያለውን ሰውዬ ያባረሩት እንትኑን disprove አድርገው ነው ወይስ for other reasons ነው? ....... እ.... like ....... እንዲሁ በጥቅሉ ሴቶች እንዲህ ናቸው - ወንዶች እንዲህ ናቸው ወይም ደሞ ጥቁሮች እንዲህ ናቸው - ነጮች እንዲህ ናቸው - አይነት conclusions/generalizations ያው controversial ስለሚሆኑ በ society ውስጥ የሚያስከትሉት የራሳቸው የሆነ ጣጣ ስለሚኖራቸው .... ምናምን ነገር .....

ምን ትዝ እንዳለኝ .... አንድ ጊዜ 'WHO murdered Africa' የሚል article አንብቤ ነበር ... እና ምንድነው ጽሁፉ የሚለው HIV AIDS በWHO በራሱ ሰዎች invent የተደረገ man-made virus እንደሆነ ..... ምናምን .... እና ወሬውን ያወጣው ሰውዬ ከትንሽ ጊዜ በሁአላ እንደሞተ (probably killed) .... ምናምን ነገር ..... (ኡ....ፍ I am having a bad internet connection here) .... እስቲ እመለሳለሁ

ለማንኛውም ግን ለኢትዮጵያ መፍትሄው ሰሜንን መገንጠል ነው አለ ያልከውን ሳነበው እንዴት እንደሳኩኝ ..... እየው ቆሰልኩኝ ነው የምልህ .... ከምር .... እረ እግዜር ይስጠው (whoever he is)
ናፍቆት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 234
Joined: Tue Sep 16, 2003 7:03 am

Postby ናፍቆት » Thu Nov 08, 2007 7:40 am

ለሁሉም ጠቅለል ያለ ነገር ብል - ሰውየው የ Nobel Prize winner ስለሆነ ብቻ ያለው ሁሉ ትክክል ነው ለማለት ብዬ አልነበረም አጻጻፌ .... ግን አንድ ሳይንቲስት አንድን ነገር discover ሲያደርግ ያንን ያለበትን ምክንያት .... ለዛ ውጤት ተገቢ የሆኑ የምርምር መስፈርቶቹን ... ያንን ምርምር ሲያደርግ የሚጠቀምባቸውን 'parameters' በግልጽ ማስቀመጥ ያለበት ይመስለኛል .... አንድ ሳይንቲስት እነዚያን ባሟላ መልኩ አምስት ውጤቶችን አቀረበ እንበል ..... አራቱን ተቀብለህው አንዱን ይህኛውን እንቢ ብትል ለኔ አይገባኝም (ለመከራከር አይደለም - አጽጻፌን ግልጽ ለማድረግ እንጂ) ..... Anyways, .... we'll see .....

ሰልማ 1 - ልጅትዋ መጽሀፎቹን ታደርሳለች ብለን ተስፋ እናድርግ:: ..... ዩኒቨርሲቲ ብትል የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ላይብረሪን ሳስበው ምን ትዝ እንደሚለኝ ብነግርህስ .... ከመጽሀፎቹ ማርጀት ባለፈ ምን እንደሚያስቸግረኝ እንደነበር ልንገርህ? .... የቆዩት መጽሀፎች የሆነ የሚያስጠላ ሽታ ነበራቸው ... ከምር ..... መቼም አልረሳውም .... አንተ ትዝ አይልህም? አትዋሽ .... የላይብረሪው ትዝታ አንድ እሱና ሌላው ደሞ ያዲሳባ ቆንጆ ላይ ፈዞ የሚውለውን የየክ/ሀገሩን ጎረምሳ አልረሳውም ... ከምር .....
ናፍቆት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 234
Joined: Tue Sep 16, 2003 7:03 am

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest