ናፍቆት wrote:
ልንገርህማ - እዚህ አገር ያሉ የወንድ ግብረሰዶማውያን የሆነ ነገር አርቅቀው ለፓርላማ አቀረቡ ነው ምናምን ሰማህ? አይገርምህም? የሀይማኖት ሰዎች ይህንን በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ ሊያደርጉ ታስቦ ነበር ... ነገር ግን መንግስት በቂ የፖሊስ ሀይል አሁን የለንም ለሰልፉ የሚሆን ነው ምናምን ብሎ ከለከለ ምናምን ነገር ...... 'Globalization' ሲባል በኢኮኖሚ ብቻ እንዳልሆነ ነው መቼም ...... ብዙ ነገር ነው አብረህ የምታግበሰብሰው .... It consists of everything like fashion, culture, values, ...... ምናምን ..... እርግጠኛ ነኝ እዚህ ውስጥ የዲያስፖራው involvement ሊኖር እንደሚችል ...... People with good financial status can bring big influence on such things, I believe
ስለዚህ ነገር ሰምቼ ምን ያክል እንዳዘንኩ ! :( ግብረሰዶም እዚህ አገራችን ውስጥ ወሬው እንኩዋን ሊወራ የማይችል ጸያፍ ነገር ነው .. እኔ እስከማውቅ ደርስ .. በቅርብ ጊዜ ግን ይሄ ነገር በአደባባይ ሁሉ የሚታይ ነገር እየሆነ መጥቶዋል .. አስተውለሽ ከሆነ በሴቶችም ላይ እየባሰ ነው .. ግሎባላይዜሽን .. ህምም እውነትም ገሎበሌሽን እየሆነ ነው ማለት ነው ....! ከሌሎች አገሮች እኮ የሚለየን ኤቲክሳችንን ጠብቀን መኖራችንም ነው .. አይደለም ? ተቃውሞ ሰልፉ ራሱ የቀረበት ምክኒያት ለኔ አጥጋቢ አይደለም .. ዘፈን ሲያሳዩ አደባባዩን ከሚውሉበት ማለት ነው .. ለነገሩ በሰላማዊ ሰልፍ የሚቀር ነገር ካለ አይደል ገና .. ኤኒዌይስ በጣም ማዘኔን ለመግለጽ ነው .. እግዚአብሄር ኢትዩዺያን ይጠብቅ ! :(
ሻይቦይ .. ሰላም ነህ አንተ ልጅ ? :) ኦ ኦ ኦ ጆርዳን ..! :lol: :lol:
ፊልም ሲባል .. አንድ ፊልም አየሁና ልጋብዝሀ ... የፊልም ወዳጅ መስለከኝ ..
I know who killed me ..
ጥሩ ፊልም ነው ..ሆፉሊ ትወደዋለህ ..
መልካም በአል ...