ናፍቆት wrote:...... 'እረ በናትህ በግር በፈረስ እየፈለገችህ ነው .... ምናምን .... እና አግኛት ... ምን ሆነሀል? ' ስንለው ምን ቢል ጥሩ ነው 'ባክሽን ተያት - የስዋ ስሜት ከአሰብ እስኪመጣ እኮ እኔ እዚህ ወገቤ አለቀ' ይለኛል .....
...ይህን ከፍተኛ ቦታ ለመያዝ ብዙ ነገሮችን የ ከፈሉ ጠንካራ ሰው እንዴት እንደዚህ ሊወድቁ ቻሉ ነው
ጉዳዩ :: በተለያዩ ጊዚያት : በተለያዩ ራዲዮውም ሆነ ትቪ ህዝቡን ያሳተፈ ውይይቶች ተደርገው ነበር :: እኔን የሳበኝ ታዲያ : ስዎች ሚስቶቻቸውን ትተው ለምን ከሌሎች ጋር ያውም ከሴተኛ እዳሪዎች ጋር ይቀብጣሉ የሚለው ነው ::
ወንዱ ወይም ሴቷ (ባብዛኛው ወንዶ ) ለዘመናት የተጠቀመበት position ስልችት ሲለው እና ያን የሚመኘውን ወይም በ ሙቪ ያየውን ነገር ተግባራዊ የሚያድርግበት እጋጣሚ ሲያገኝ : ከ መጠቀም ወደሁላ እይልም ::
Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ
Users browsing this forum: No registered users and 3 guests