ፊልሞች በፓስወርድ መነጥር ስር/

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby password » Sun Mar 29, 2009 3:00 pm

early_bird ! wrote:ፓስነት ...የናፍቆት ሰላምታዮን ላደርስ ነው ብቅ ያልኩት ጥፍትብለሀል'ኮ ...........ሰላም ነው ?? ሰለ ጤዛ ፊልም ያለህን አስተያየት ለመስማት ጥድፍ ብዮ የ ዋርካን አይን አይን ሳይ የውሀ ሽታ ሆነህ ቀረህ........ :roll: :roll: :roll:

በርድ

እንዴ ነሽ? ባያሌው....
ጠፋ ብልም ስላንቺ ሳልጠይቅ ውዬ አላውቅም :lol: ሾተልም ጠይቀው, በህልሜ አይቻታላሁ ደህና ነች...አታስብ ብሎኝ ነበር.......
ድህንነትሽ ስለማውቅ ተረጋግቼ ነው የምገኝ።

እናንተ ውሃ ከምትቀዱበት ምንጭ ውሃ የሚጠጣ፣ ነጋ ማዝለቂያ የተባለ ታዋቂ የብእር ሰው መኖሩን አውርቼሽ ነበር። ታስታውሻለሽ?
እስኪ እሱን የሚያውቅ ሰው፣ የሚያውቅ ሰው... ጉዋደኛ ታውቂ እንደሆን አጠያዪቂልኝ። አባክሽ!!!!

በተረፈ ጤዛ ከፌስቲቫል ትርኢት ወደ መደበኛው ሲንሲማ አዳራሽ ገብቶ በህዝብ መታየት ከጀመረ በሁዋላ እንወያይበታለን። መገምገምና መወዳደር ያለበት ግን ፊልም ከማይሰራባቸው ከአፍሪካ አገሮች ፊልም ጋር ነው ብዬ አላምንም። ተቀማጭነቱ ዩኤስ የሆነ፣ ሆሊውድን በልበ ሙሉነት የሚተች፣ ታዋቂ የፊልም ምሁርና መምህር የሰራውን ፊልም አፍሪካ ውስጥ በሚኖሩ ፣ በአፍሪካ በጀት ከሚንቀሳቀሱ ከነሰራዊት ፍቅሬና ቴዎድሮስ ካሳሁን ጋር ማወዳድር አይመችም።
የፊልሙ ታሪክና መቸት ኢትዮጵያ ይሁን እንጂ፣ ከአፍሪካ ፊልሞች ጋር መፈረጅ ነበረበት ትያለሽ, ማለት "ድመትን ከድመቶች, ነብርን ደሞ ከነብሮች .........."?
password
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 330
Joined: Fri Apr 04, 2008 2:02 am
Location: Europe

Postby password » Wed May 06, 2009 8:24 am

ኩዛ እንደጻፈው:
የግርማ ደገፉ ቆይታ ከፊልም ሰሪ ዮናስ በርሄ ጋር

http://www.ethiotube.net/video/3557/Fil ... ia--Part-1

http://www.ethiotube.net/video/3558/Fil ... ia--Part-2

እርማት
ዮናስ ብርሀነ ወይም ዮናስ ብርሀነ መዋ...መሰለኝ እንግዳው.....

''የፊልም ስራን እንደ ስራ ሳይሆን እንደ መዝናኛ የማየት አዝማሚያ ስላለ ተዋኒያንና ፊልም አንሺዎች ሰዐት አክብረው የማይመጡበት ጊዜ አለ..'' ከውይይቱ የተቀነጨበ.

ሁለተኛውን ክፍል ከሰማሁ በሁዋላ ብቅ እላላሁ....
password
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 330
Joined: Fri Apr 04, 2008 2:02 am
Location: Europe

Postby ሾተል » Fri Sep 11, 2009 1:39 pm

የአዲስ አመት መልክቴ ለወንድሜ ለመካሪዬ ላስተማሪዬ ላክባሪዬ ላበረታቼ ለፓስዎርድ/ ለደራሲ መኮንን ገብረ ዝጊ ይድረስልኝ....

ይህ አዲስ አመት የጀመርከውን በሰክሰስፉል ሁኔታ የምታገባድድበት አዳዲስ ግኝቶችን የምታፈልቅበት እውቀት እንደ አባይ ፉዋፉዋቴ የምታፈልቅበት ባንተ ግኝት ሌላውን የምታስተምርበት ስምህ እስከህዋ ድረስ የሚናኝበት የጠና የብልጽግና አመት ይሁንልህ እያልኩ ስመኝልህ ለተከበሩት ቤተሰቦችና ዘመድ አዝማዶችህ ይህ ሙሉ አመት የጠና የብልጽግና የሰርቶ መከበርያ የጥጋብ አመት እንዲሆንላቸው እመኛለሁ::

እንደምን አለኽልኝ ወንድምዬ?ከዋርካ ጠፋኽ...ይሻልሀል...ጊዜ ማባከን ነው....ከስንት ከብት ጋር ሳር ብላ አትብላ እያሉ መታገል ነው::የተሰጠውን ባግባቡ የማያመነዥግ የምታደልበው ከብት ጋር ከመዳረቅ እንዳንተ ጥፍት ማለት ሳይሻል አይቀርም::

ፓስ....ያንን ነገር አልጀመርኩም::ወኔ አጣሁ::ግን እቅዴ ካድማስ ማዶ ስራዬ ገና ምኑም ያልተጀመረ::እስቲ በዚህ አዲስ አመት ወነ እንዲኖረኝ ተመኝልኝና ልክ እንደኒውክልየር ፍንዳታ ነገሮችን ላፈነዳዳቸው::በውስጥ የታመቁ ኢለመንቶች አሉ....በውስጤ እየተብላሉ ነው እንዳላወጣቸው ወኔው ጎደለኝ ልበል?

በርድ እህታችን ደህና ነች?ካነበብሽኝ እህተ እንኩዋን አደረሰሽ የኔ ፍቅር::ይህ አዲስ አመት በቃ እንደፈለግሽው ይሁንልሽ::የተመኘሽው እጅሽ ላይ እየሆነ ደስታ ላይ ደስታን ይስጥሽ::

ወንድማችሁ ሾተል ነኝ
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9658
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ፋኖፋኖ » Fri Sep 11, 2009 6:43 pm

ሾተል wrote:የአዲስ አመት መልክቴ ለወንድሜ ለመካሪዬ ላስተማሪዬ ላክባሪዬ ላበረታቼ ለፓስዎርድ/ ለደራሲ መኮንን ገብረ ዝጊ ይድረስልኝ....

ይህ አዲስ አመት የጀመርከውን በሰክሰስፉል ሁኔታ የምታገባድድበት አዳዲስ ግኝቶችን የምታፈልቅበት እውቀት እንደ አባይ ፉዋፉዋቴ የምታፈልቅበት ባንተ ግኝት ሌላውን የምታስተምርበት ስምህ እስከህዋ ድረስ የሚናኝበት የጠና የብልጽግና አመት ይሁንልህ እያልኩ ስመኝልህ ለተከበሩት ቤተሰቦችና ዘመድ አዝማዶችህ ይህ ሙሉ አመት የጠና የብልጽግና የሰርቶ መከበርያ የጥጋብ አመት እንዲሆንላቸው እመኛለሁ::

እንደምን አለኽልኝ ወንድምዬ?ከዋርካ ጠፋኽ...ይሻልሀል...ጊዜ ማባከን ነው....ከስንት ከብት ጋር ሳር ብላ አትብላ እያሉ መታገል ነው::የተሰጠውን ባግባቡ የማያመነዥግ የምታደልበው ከብት ጋር ከመዳረቅ እንዳንተ ጥፍት ማለት ሳይሻል አይቀርም::

ፓስ....ያንን ነገር አልጀመርኩም::ወኔ አጣሁ::ግን እቅዴ ካድማስ ማዶ ስራዬ ገና ምኑም ያልተጀመረ::እስቲ በዚህ አዲስ አመት ወነ እንዲኖረኝ ተመኝልኝና ልክ እንደኒውክልየር ፍንዳታ ነገሮችን ላፈነዳዳቸው::በውስጥ የታመቁ ኢለመንቶች አሉ....በውስጤ እየተብላሉ ነው እንዳላወጣቸው ወኔው ጎደለኝ ልበል?

በርድ እህታችን ደህና ነች?ካነበብሽኝ እህተ እንኩዋን አደረሰሽ የኔ ፍቅር::ይህ አዲስ አመት በቃ እንደፈለግሽው ይሁንልሽ::የተመኘሽው እጅሽ ላይ እየሆነ ደስታ ላይ ደስታን ይስጥሽ::

ወንድማችሁ ሾተል ነኝ

ሾተሌው አይዞህ ያሰብከውን መሥራት ትችላለህ:: ይህ የፖርኖ ሱስህን ገደብ አድርግለትና ፖርን ሳይት ማነፍነፍህን ካቆምክ ሰክሴስፉል የማትሆንበት ምክንያት የለም:: በግልህ የፖርን ሱስህን ማቆም ካልቻልክ ሰፖርት ግሩፕ ፈልገህ ጆይን በማድረግ ዕርዳታ ማግኘት ትችላለህ:: እስኪ አኩሱማዊት ማርያም በዚህ ትግልህ ትርዳህና ስራህን ለማየት ያብቃን::

መልካም አዲስ ዓመት ሾተላችን
ፋኖፋኖ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 936
Joined: Wed Nov 08, 2006 10:39 am

Postby password » Sun Oct 04, 2009 1:30 am

ሾተል wrote:የአዲስ አመት መልክቴ ለወንድሜ ለመካሪዬ ላስተማሪዬ ላክባሪዬ ላበረታቼ ለፓስዎርድ/ ...........ይድረስልኝ....

ይህ አዲስ አመት የጀመርከውን በሰክሰስፉል ሁኔታ የምታገባድድበት አዳዲስ ግኝቶችን የምታፈልቅበት እውቀት እንደ አባይ ፉዋፉዋቴ የምታፈልቅበት ባንተ ግኝት ሌላውን የምታስተምርበት ስምህ እስከህዋ ድረስ የሚናኝበት የጠና የብልጽግና አመት ይሁንልህ እያልኩ ስመኝልህ ለተከበሩት ቤተሰቦችና ዘመድ አዝማዶችህ ይህ ሙሉ አመት የጠና የብልጽግና የሰርቶ መከበርያ የጥጋብ አመት እንዲሆንላቸው እመኛለሁ::

እንደምን አለኽልኝ ወንድምዬ?ከዋርካ ጠፋኽ...ይሻልሀል...ጊዜ ማባከን ነው....ከስንት ከብት ጋር ሳር ብላ አትብላ እያሉ መታገል ነው::የተሰጠውን ባግባቡ የማያመነዥግ የምታደልበው ከብት ጋር ከመዳረቅ እንዳንተ ጥፍት ማለት ሳይሻል አይቀርም::

ፓስ....ያንን ነገር አልጀመርኩም::ወኔ አጣሁ::ግን እቅዴ ካድማስ ማዶ ስራዬ ገና ምኑም ያልተጀመረ::እስቲ በዚህ አዲስ አመት ወነ እንዲኖረኝ ተመኝልኝና ልክ እንደኒውክልየር ፍንዳታ ነገሮችን ላፈነዳዳቸው::በውስጥ የታመቁ ኢለመንቶች አሉ....በውስጤ እየተብላሉ ነው እንዳላወጣቸው ወኔው ጎደለኝ ልበል?

በርድ እህታችን ደህና ነች?ካነበብሽኝ እህተ እንኩዋን አደረሰሽ የኔ ፍቅር::ይህ አዲስ አመት በቃ እንደፈለግሽው ይሁንልሽ::የተመኘሽው እጅሽ ላይ እየሆነ ደስታ ላይ ደስታን ይስጥሽ::

ወንድማችሁ ሾተል ነኝሰላም ነህ......... ወዳጀ ሾተል ።
እዳትቀና ጂ ሶስት ድፍን ወሮች አገርቤት ሰንብቼ ነው የመጣሁት። ዋርካ ኢት ውስጥ አይከፈትም። የአዲሱን አመት መልካም ምኞትህን ያየሁት አሁን ከተመለስኩ በሁዋላ ነው። ስላስታወስክኝ በጣም አመሰግናልሁ። መስከረም አላልቀምና ላንተም የልብህ የሚሳካበትና ለአገርህ የምትበቃበት ዓመት ይሁንልህ። በዚህ አጋጣሚ ዋርካዊያንን በሙሉ እንኩዋን ደህና ቆያችሁ እያልኩ አዲሱ አመት ቆንጆ ይሁንላችሁ እላልሁ !!!!ፓስ
password
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 330
Joined: Fri Apr 04, 2008 2:02 am
Location: Europe

ዌል ካም ባክ

Postby ሾተል » Mon Oct 05, 2009 6:06 pm

password wrote:

ሰላም ነህ......... ወዳጀ ሾተል ።
እዳትቀና ጂ ሶስት ድፍን ወሮች አገርቤት ሰንብቼ ነው የመጣሁት። ዋርካ ኢት ውስጥ አይከፈትም። የአዲሱን አመት መልካም ምኞትህን ያየሁት አሁን ከተመለስኩ በሁዋላ ነው። ስላስታወስክኝ በጣም አመሰግናልሁ። መስከረም አላልቀምና ላንተም የልብህ የሚሳካበትና ለአገርህ የምትበቃበት ዓመት ይሁንልህ። በዚህ አጋጣሚ ዋርካዊያንን በሙሉ እንኩዋን ደህና ቆያችሁ እያልኩ አዲሱ አመት ቆንጆ ይሁንላችሁ እላልሁ !!!!ፓስ

ሰላም ፓስ....እንደምን አለኽልኝ?ለካስ የጠፋኸው አገር ቤት ሄደህ ነው?
ለአዲስ አመት መልካም ምኞትህ አመሰግናለሁ::እኔ ያው አለሁ...ዋርካ ወጣ ገባ እላለሁ::ባይገርምህ ለመደደብ ደደቦቹ መሀል ፖለቲከኞቹ ጋር ሳላስበው ተቀላቅዬ ደደብኩልህ::አህያ ጋር የዋለች ጊደር ፈሷን አንዛረጠች እንደሚባለው እኔም ወጋ ዘይብሉ ሆኘልሀለሁ::ግን በፖለቲካ እውቀት ጥለውኝ የሄዱ መስሎኝ ስፈራቸውና ቁጭ ብዬ አግዝፌ ሳያቸው የነበሩት ፖለቲከኞች ሁሉ ቆሜ ባያቸው ያነሱ ደነዞች ጥላቻ የሰረራቸው ብሄረሰቦችን የማያከብሩ ሩዋንዳና ብሩንዲ ውስጥ ሁቱዎች በቱጺዎች ላይ የጥላቻና የግድያ ዘመቻ ና ፕሮፓጋንዳ ሲያኪያሂዱባቸው እንደነበረው በፓልቶክ የደደቦች መጠራቀምያ ቤት ውስጥ አንዴ የተከበረውን የትግራይን ህዝብ እናጥፋ አንዴ ጀግኖች አትሌቶቻችንን እንግደል በቦንብ እናደባያቸው ወዘተ ተረፈ ሲሉ አግኝቻቸው አሁን እንደበቀቀን አንጎላቸውን እየመጠመጥኩትትና አንጎላቸውን እያሳከኩት መቀመጫ መነሻ እያሳጣሁዋቸው እገኛለሁ ነው የምልህ::የቅንጅትን መንፈስ ለግሌ ተረክቤ ባሉበት ቦታ ሁሉ እንደመንፈስ እየተከሰትኩ ሲዝረከረኩ እየመዘገብኮአቸው ያው ለቅሶ ውስጥ ከትቻቸው የእንግደለው አዋጅ አውጀውብኝ እኔም እንግዲህ የፒሲ አረበኞች የሱፐር ማርኬት የጣሳ ቢራ ወዳጆች ወንበራቸው ላይ ቀርንተው ከመዋል እንደምንም ተነስተው ሊገሉኝ ሲመጡ ልገደላቸው እየጠበቅኩዋቸው ሲሆን ጥበቃዬ ደግሞ እንዴት መሰለህ.....ይሄንን የመሰለ ሰውነትን አፈር ከሚበላው ምግብ አቁሜ ከስቼ ቢበላው ይሻላል ብየ የራብ አድማ ላይ ነኝ::ለምግብ የማወጣውን ገንዘብ ቆጥቤ እያስቀመጥኩት ነው::ምን አልባት የቁርጥ ቀን ጅሎቹ መመለሻ የባቡር ስለማይኖራቸው ወደመጡበት እንዲመለሱ ይረዳቸው ዘንድ ኪሴ ውስጥ እያስቀመጥኩላቸው ነው::

እና ምን አዲስ ነገር አለ ብለኽ ሳትጠይቀኝ የሶስት ወሩን አዲስ ሪፖርት ባጭሩ ላቀርብልህ ፈልጌ ነው::ይታይህ አለም ፈጠነች ሲባል እኛ ወደሁዋላ...አለም አንድ ልትሆን ስትማስን እኛ ወደመከፋፈልና መለያየቱ....አለም ፍቅርንና ሶሊዳሪቲን ግሎባላይዜሽንን ስታስተምር እኛ መለያየትን ጥላቻን ግድያንና ብቀላን እንሰብካለን::ድሮስ ከአፍሪካ ጭንቅላት ምን ይጠበቃል?ወጣ ስትለው ወርዶ ይገኛል::በርግጥ እንደኔ እንዳንተና እንደመሰሎቻችን አይነቶች ጨዋ የጨዋ ልጆችም አሉ::ቀድሞ የገባን::

ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል::እስቲ እንጫወታለን::ከቻልክና ካነበብከኝ ቅንጅት ስዊዝ ሩም ዛሬ ይከፈታልና እዛ ና::

ከታላቅ ወንድማዊ ፍቅርና አክብሮት ጋር

ሾተል
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9658
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ፓን ሪዚኮ » Thu Oct 08, 2009 8:53 am

ሰላም ቤቶች ....እንደምኑን ከርማቹሀል?እኔ ከቦሄም[ዘዋሪ] ህይወቴ ተመልሻለሁ::ምንም እንኳን የፊልም አፍቃሪ ባልሆንም :ይቺን ቤት ዛሬ አደርኩባት::ድሬ ገብቼም 11ኛውን ሰአት አየሁት::የማለፊያ ቃልንም እጥር ምጥን ያለች ሂስ አጣጣምኳት ::ያልገባኝ ግን ፊልሙ 11ኛው ሰአት የተባለበትንና ከታሪኩ ጋር ያለው ግንኙነት ፈጽሞ ሊገለጥልኝ አልቻለም::ሆነ ቀረ አሁን አመጣጤ ተመልሻለሁ ለማለት ያህል ነው
ቢዘገይም
መልካም አዲስ አመት
ፓን
Imageኢትዮጲያ ትቅደም
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Postby password » Wed Oct 13, 2010 12:32 am

oct 8, 2009 ነበር ይህ ክፍል የተዘጋው፣ ልክ አንድ አመት ሆነው።

ፊልም በአገራችን ምን ላይ ደርሶአል? እናውጋ

ፓስ
password
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 330
Joined: Fri Apr 04, 2008 2:02 am
Location: Europe

ሰላም

Postby ዲያና » Thu Oct 14, 2010 4:10 am

ሰላም ፓስወርድዬ እንኳን ደህና መጣህ:: እባክህ ስለ "ገመና' እናውራ:: እኔ ብዙ የምለው አለኝ::

አክባሪህ
ዲያና
Pray for Oneness!!!
ዲያና
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 364
Joined: Tue Mar 09, 2004 2:25 am

Postby password » Fri Oct 15, 2010 12:02 am

ሰላም ዲያና

ገመናን አገር ቤት እንደታዘብኩት ብዙ ተመልካች ብቻ ሳይሆን ብዙ አድናቂም አትርፎአል። እኔ ባጋጣሚ ያየሁት አንዳንድ ኤፖሶዶች ካልሆኑ እያሳደድኩ አልተከታተልኩትም። ከማስታውሰው / ቤቢ አሪፍ ሰዐሊ ሆኖ፣ የሱን ስራ እንደ ራሱ አድርጎ ሊጥቀምበት ስለነበረው ሰውዬ ሁኔታ የሚያሳየው ኤፖሶድ ስቦኝ ነበር፣ አጨራረሱን ግን አልወደድኩትም።

እንግዲህ አልፎ አልፎ ኔት ውስጥ እየገባሁ አያለሁ፣ እስከዚያ የምትይውን አስነቢብን።

ከአክብሮት ጋር

ፓስ
password
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 330
Joined: Fri Apr 04, 2008 2:02 am
Location: Europe

Re: ፊልሞች በፓስወርድ መነጥር ስር/

Postby password » Sun Jan 05, 2020 9:16 pm

2008 April ላይ ነበር ይህ ርእስ የተከፈትው። አስራ ሁለት አመት ሞላው።
አቤት!!!

ዋርካዊያን
እንኳን አደረሳችሁ !!!
ለሁሉም።

http://www.babile.webs.com
password
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 330
Joined: Fri Apr 04, 2008 2:02 am
Location: Europe

Previous

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests