መልካም የልደት በአል ይሁንልኽ አባታችን ማንዴላ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby ሾተል » Sat Jul 19, 2008 10:27 pm

በግንቦት ወር ዋነኛ ተደራዳሪው ኤ ኤን ሲ የነጮች ናሽናሊስት ፓርቲን ጨምሮ 19 ፓርቲዎች የተሳተፉበት የኮዴሳ ውይይትና ድርድር ተካሄደ::የዚህ ድርድር ውጤት የደቡብ አፍሪካ መንግስት በአንድ ሰው አንድ ድምጽ መርህ ላይ የተመሰረተ ሁሉም አቀፍ የመድበለ ፓርቲ ምርጫ የሚመሰረት መሆኑን አበሰረ::የብዙሀን የመንግስት ስልጣንና የአናሳው መብት እንደሚከበር ተረጋገጠ::ይህንን መሰረት በማድረግ አዲስ ምርጫና የመንግስት ምስረታ ሁነታዎች ሲመቻቹ ቆይተው ምርጫ ተካሄደ::

ሚያዝያ 26 ቀን 1994አ.ም የመጀመርያው ሁሉም አይነት የቆዳ ቀለም ያላቸው ሰዎች የተሳተፉበት ዲሞክራሲያዊ ምርጫ ተካሄደ::
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Sun Jul 20, 2008 10:35 am

የምርጫው ውጤት ኤ ኤን ሲ የአንበሳውን ድርሻ ማግኘቱ በመረጋገጡ አንበሳው ኔልሰን ማንዴላ የአገሪቱ ፕሬዚደንት ሆኑ::ዊኒ ማንዴላም በህግ ስላልተፋታች የቀዳማዊነት እመቤት ማእረግ አገኘች::ዊኒ በአዲሱ መንግስት ቀደም ሲል ያበረከተቻቸውን የትግል ተሳትፎ መሰረት በማድረግ የምክትል ሚኒስቴርነት ማእረግ አገኘች::
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Sun Jul 20, 2008 10:40 am

ግራሺያ ሚሼል

ኔልሰን ማንዴላ የተሰበረ ልባቸውን ለመጠገን ሚስት ማፈላለግ ያዙ::የደቡብ አፍሪካን ድንበር በሰሜን ምስራቅ በኩል በመሻገር ሞዛምቢክ ውስጥ ማቱቶ ከተማ የምትኖር በባልዋ ሞት ምክንያት ልቧ ተሰብሮ አለም አቀፍ በጎ አድራጎት ስራ ላይ የምትገኝ ወይዘሮ ላይ የማንዴላ ልብ አረፈ::

ሴትየዋ ግራሺያ ሚሼል ትባላለች:.ባለቤትዋ እውቁና ዝነኛው የሞዛምቢክ የነጻነት ንቅናቄ FRELIMO) መሪና አገሪቱ ነጻ ከወጣች በሁዋላ ከ 1975-1986 ፕሬዚደንት የነበረው የሳሞራ ማሼል ነበር::
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ቅባቱ3D » Sun Jul 20, 2008 10:37 pm

Superego wrote:"ወዳጄ" ሾተል እንድምን አልህ? ደህን ሰንብትሀል?

የኔልሰን ማንዴላ 90ኛ የልደት ባአላቸውን በማስምልከት እዚህ ጎራ ማለትህ ጥሩ አድርገሀል:: አንተ እንዳልከው ከኔልሰን ማንዴላ ህይወት ብዙ እንማራለን:: ለመማር ዝግጁ ከሆን ማለቴ ነው::

Superego መቼም እንዳንተ አይነት የተማረ ሰው ነኝ እሚል ነው እንደ ሾጠል አይነቱን እሚያበላሸው:: አሁን አንተ ስለማንዴላ ማንዴላ የጻፈውን ጽሁፍ አንብበህ ከዛ ተማርክ ይባል (ይሁን) አምባቸው ምን ከማንዴላ ተምሮ ነው እንዲህ እምትክበው? ወይስ ስትፎግረው ነው?
ሾጠል እኮ የማንዴላን ስም የሰማው ሰሞኑን ልደታቸው ሲከበር በ ቴሌቪዥን ላይ አይቶ ነው እንጂ ሰምቶ አያውቅም:: ሾጠል ሳይደብቅ ተማርኩ እሚለው ከአቶ ከስብህት ገ/እግዚአብሄር ነው ያው ጎበዝ ተማሪ አስተማሪውን ይቀድማል ስብህትን በብልግና ሳይንስ ቀደመ! :D :D :D :D :D :D
ኒልሰን ማንዴላ በሾጠል አፍ ስማቸው በመነሳቱ በጣም ነው ያዘንኩት:: ሽንት ቤት ውስጥ ነው በቁማቸው የከተታቸው::
ቅባቱ3D
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 96
Joined: Wed Nov 10, 2004 1:26 pm
Location: brazil

Postby ሾተል » Sun Jul 20, 2008 11:15 pm

ሳሞራ ማሼል በአውሮፕላን ወዳገሩ ሲመለስ ሰሜናዊ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ አውሮፕላኑ ተከስክሶ ህይወቱ አለፈች-ለዚህ አሳዛኝ አሟሟት አውሮፕላኑ የተሳሳተ መልክት እንዲደርሰው በማድረግ የደቡብ አፍሪካ ነጭ መንግስት ሲጠረጠር ቆይቷል.....

ሞዛምቢክ ማፑቶ በትልቅ ቪላ ውስጥ የምትኖረው ግራሺያ አብዛኛውን ጊዜዋን የምታሳልፈው ከአገር አገር በመዞር የበጎ አድራጎት ስራ በመስራት የብቸኝነት ጊዜዋን በማሳለፍ ላይ እንዳለች ከማንዴላ ጋር ተዋወቁ.....ለትዳር ተሳሰቡና በ 1898 አ.ም ቀን ጋብቻቸውን ፈጸሙ::""
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Mon Jul 21, 2008 12:23 pm

Image
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby Superego » Mon Jul 21, 2008 4:03 pm

ቅባቱ3D wrote:
Superego wrote:"ወዳጄ" ሾተል እንድምን አልህ? ደህን ሰንብትሀል?

የኔልሰን ማንዴላ 90ኛ የልደት ባአላቸውን በማስምልከት እዚህ ጎራ ማለትህ ጥሩ አድርገሀል:: አንተ እንዳልከው ከኔልሰን ማንዴላ ህይወት ብዙ እንማራለን:: ለመማር ዝግጁ ከሆን ማለቴ ነው::

Superego መቼም እንዳንተ አይነት የተማረ ሰው ነኝ እሚል ነው እንደ ሾጠል አይነቱን እሚያበላሸው:: አሁን አንተ ስለማንዴላ ማንዴላ የጻፈውን ጽሁፍ አንብበህ ከዛ ተማርክ ይባል (ይሁን) አምባቸው ምን ከማንዴላ ተምሮ ነው እንዲህ እምትክበው? ወይስ ስትፎግረው ነው?
ሾጠል እኮ የማንዴላን ስም የሰማው ሰሞኑን ልደታቸው ሲከበር በ ቴሌቪዥን ላይ አይቶ ነው እንጂ ሰምቶ አያውቅም:: ሾጠል ሳይደብቅ ተማርኩ እሚለው ከአቶ ከስብህት ገ/እግዚአብሄር ነው ያው ጎበዝ ተማሪ አስተማሪውን ይቀድማል ስብህትን በብልግና ሳይንስ ቀደመ! :D :D :D :D :D :D
ኒልሰን ማንዴላ በሾጠል አፍ ስማቸው በመነሳቱ በጣም ነው ያዘንኩት:: ሽንት ቤት ውስጥ ነው በቁማቸው የከተታቸው::

የተከበርክ (ከፈለክም የተከብሩ) ቅባቱ 3D
ስለ አስትያየትህ አመሰግናልሁ:: እስኪ ይህን ክፈል/ጹህፍ ተመልከተው...ሾተል አንድ ስድብ ሳይቀላቀል መልካም ነገር እየፃፍ ነው:: ምናልባት ይህን አንብበው ሊማሩ የሚችሉ ሰውች ካሉ ይማሩበታል ብዬ አስቤም ነው: :lol:
ግን እንድነልሰን ማንዴላ Inspirational የሆነ ሰው ብዙም እኮ የለም::

በነገርችን ላይ ስምህ ላይ ያልቸው 3D ምንን ታመላክተን ይሆን? :lol:

አክባሪህ
Superego
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 149
Joined: Fri Aug 26, 2005 11:37 pm
Location: ethiopia

Postby ሾተል » Mon Jul 21, 2008 4:44 pm

Superego

እንደጻፈው

ወዳጄ" ሾተል እንድምን አልህ? ደህን ሰንብትሀል?

ይቅርታ መልስ ለመዘግየቱ...ደህና ነኝ ወንድም አለም...ኑሮውምምችትችት ያለ ነው..በዚሁ ያቆይልኝ....

የኔልሰን ማንዴላ 90ኛ የልደት ባአላቸውን በማስምልከት እዚህ ጎራ ማለትህ ጥሩ አድርገሀል:: አንተ እንዳልከው ከኔልሰን ማንዴላ ህይወት ብዙ እንማራለን:: ለመማር ዝግጁ ከሆን ማለቴ ነው::

ልክ ነህ...ከሰው ሰው ይማራል...ግን ለመማር እራሳችንን ከዘጋን እንደተዘጋን እንቀራለን...ያ መሰለኝ እኛ አበሾች ከተፈጥሮ,ከእግዚአብሄር ቃል,ከሰው,ከልምዳችን ወዘተ ከመማርና ከማደግ እንዲሁም ሰው ከመሆን ይልቅ ስለ ሰው እያዳነቅን ሆነ እያንቁዋሸሽን ብንኖር እንመርጣለን.እንዲሁም መመቅኘት በሰው ላይ ክፋት መስራት ባህላችን አድርገን ስለያዝን ነው መጠፋፋታችን የበዛው.....ያም አሰደደን....አራቆተን...ቅጣት በኛ ላይ ሰራ..የእግዚአብሄር ቸርነት ራቀን...እንደወጣን ቀረን....ብሎ ብሎ ብሎ ደግሞ ኮምፒውተር ላይ አዋለን...ፓልቶክ ሲያሰዳድበን...ፖለቲከኛ ሲያናፋን ወዘተ አዋለን....አይደለም እንዴ ወንድማለም...

Long Walk To Freedom የተሰኘው በኔልሰን ማንዴላ የተጻፈው የህይወት ታርኩን (ታሪካቸውን) የሚያትት መጽህፍን የሚያክል ታላቅ autobiography ሳንብ የተሰማኝ ስሜት ጥልቅ ነብር:: ወደአማርኛ ተትርጉሞ ለሀግሬ ጎበዝ ኢንዲያነበው ቢደረግ እንዴት ድንቅ ነግር ይሆን? እስቲ ከቻልክ ጎብዝበት::

በርግጥ አላነበብኩትም...የዛሬ ሶስት አመት ልገዛው የሆነ ቡክ ስቶር ሄጄ አለቀ አሉኝና በዛ ገንዘን ሌሎች መጽሀፍ ገዛሁበት በቃ በዛው መግዛቱንም ተውኩት...አነበዋለሁ እስቲ....ትርጉሙን አድርግለት ነው ያልከኝ?እነ የራሴን መጽሀፍ አንድ ቀን እጽፋለሁ ስል ሌላ ስራ ልትሰጠኝ አሰብክ?እስቲ ቀን ይፍታው.....ባደርገው ደስ ይለኝ ነበር ግን ግን....

በተርፈ መልካሙናን ትምህርታዊ ጭዋታህን ግፋበት::

እሺ አመሰግናለሁ...እገፋበታለሁ....ለህዝባችን የማልሆነው ነገር የለም...ስድብ ለሚወዱት እንኩዋን ምሳቸውን አበላቸው የለ እንኩዋን ማወቅን ለሚፈልጉ...እኔስ ማወቅ መች በቃኝ....ለማወቅ አይደል መጽሀፍ በመግዛትና አይኔ እስኪሞጨሙጭ ድረስ በማንበብ የተለከፍኩት...

መልካም 90ኛ የልደት በአል ለኔልሰን ማንዴላ::

አሜን ይሁንላቸው....ጀግና ሰው አይሙት...ሁልጊዜ ልደቱን ያክብር...

ወንድምህ

ሾተል
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Mon Jul 21, 2008 7:07 pm

Image
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Mon Jul 21, 2008 7:08 pm

Image
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Mon Jul 21, 2008 7:13 pm

Image
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Tue Jul 22, 2008 1:21 am

Superego wrote:
ቅባቱ3D wrote:
Superego wrote:"ወዳጄ" ሾተል እንድምን አልህ? ደህን ሰንብትሀል?

የኔልሰን ማንዴላ 90ኛ የልደት ባአላቸውን በማስምልከት እዚህ ጎራ ማለትህ ጥሩ አድርገሀል:: አንተ እንዳልከው ከኔልሰን ማንዴላ ህይወት ብዙ እንማራለን:: ለመማር ዝግጁ ከሆን ማለቴ ነው::

Superego መቼም እንዳንተ አይነት የተማረ ሰው ነኝ እሚል ነው እንደ ሾጠል አይነቱን እሚያበላሸው:: አሁን አንተ ስለማንዴላ ማንዴላ የጻፈውን ጽሁፍ አንብበህ ከዛ ተማርክ ይባል (ይሁን) አምባቸው ምን ከማንዴላ ተምሮ ነው እንዲህ እምትክበው? ወይስ ስትፎግረው ነው?
ሾጠል እኮ የማንዴላን ስም የሰማው ሰሞኑን ልደታቸው ሲከበር በ ቴሌቪዥን ላይ አይቶ ነው እንጂ ሰምቶ አያውቅም:: ሾጠል ሳይደብቅ ተማርኩ እሚለው ከአቶ ከስብህት ገ/እግዚአብሄር ነው ያው ጎበዝ ተማሪ አስተማሪውን ይቀድማል ስብህትን በብልግና ሳይንስ ቀደመ! :D :D :D :D :D :D
ኒልሰን ማንዴላ በሾጠል አፍ ስማቸው በመነሳቱ በጣም ነው ያዘንኩት:: ሽንት ቤት ውስጥ ነው በቁማቸው የከተታቸው::

የተከበርክ (ከፈለክም የተከብሩ) ቅባቱ 3D
ስለ አስትያየትህ አመሰግናልሁ:: እስኪ ይህን ክፈል/ጹህፍ ተመልከተው...ሾተል አንድ ስድብ ሳይቀላቀል መልካም ነገር እየፃፍ ነው:: ምናልባት ይህን አንብበው ሊማሩ የሚችሉ ሰውች ካሉ ይማሩበታል ብዬ አስቤም ነው: :lol:
ግን እንድነልሰን ማንዴላ Inspirational የሆነ ሰው ብዙም እኮ የለም::

በነገርችን ላይ ስምህ ላይ ያልቸው 3D ምንን ታመላክተን ይሆን? :lol:

አክባሪህ
ሰላም ወንድሜ ሱፐሪጎ,
ስለእኔ ብለህ አትጣላ..
ይሄ መንፈሱ የሰለለ ምቀኛ የዘረ ምቀኛ ልጅ በባዶ ዝም ብሎ ለዝንተ አለም ይቃጠላል::ይሄ እናቱ በ መለኪያ አረቂ በተራ ስትበዳ ሰሌን ለተረኛው በጂ ሲያስተካክል ያደገ ዘረ እርኩስ...ተወው....እንደጉድ እየተከታተለ ያነበኛል...የምሰራውን ነገር እየተከታተለ እያወቀ ይቃጠላል....እኔ ከሌለሁለት ጨጉዋራው የማቃጠል ስራውን ስለሚያቆም እነ እስካለሁ ድረስ እራሱን እንደጉድ ለህሊናውና ለሰው እያስገመተ ብቻውን ሲያላዝን ይኖራል::ይሄ በአስተሳሰቡና ባድራጎቱ እርኩስነት የጠነባ......ዘር አሰዳቢ...ይከታተለኝ...አቴንሽንም ፍለጋ ነው.....በሆነ ስሙ ለመነበብና ለመታወቅ በጣም ጥሮ ያልተሳካለት ነገር ነው.....ለዚህ መሰለኝ እንደዚህ ቁሌቱና ቡሽቲነቱ አላላውስና ከሰው ጋ ሰላም አልሰጠው ያለው...ሰሞኑን የጌይ አመታዊ አመት በአል ነበር....ቅዘኑ በላዩ ላይ መፍሰስ አላቆም ብሎ ሰልፉ ላይ አትገኝም ብለው አግልለውት ለዚህ ነው እብደቱ ተነስቶበት ምቀኝነቱን የሚያስገምተው...........................
አንተ ማድነቅ ያለብህ ቦታ አድንቀኝ...እኔም አድናቆትህን ከልበ እቀበላለሁ::ምናባቱን ያመጣል...እናቱን ገሎ የእድር ገንዘብ ይዞ ጠፍቶ ስደት የወጣ እርመኛጋ በእኔ የተነሳ አትመላለስ::እኔ እንደጉድ ኢግኖር እገጨዋለሁ::እንግዲህ እንደጉድ እየተነበብኩኝ ነው...ይቃጠል....የገሀዱ አለም ኑሮዬና ሰክሰሴ ይቅርና....ዋርካ ላይ ማን እንደሆንኩ እያየ ነው::የሚገርመው የጻፍኩዋትን ሁሉ ለመንደድ ሲል ያነባል...ቅቅቅቅቅቅቅ.....እንግዲህ ከንደዚህ ካለ አህያ ጋ ሰው አንድ አለም ውስጥ ይኖራል?የተፍለቀለቀ ዘይት ውስጥ ሰውነቱን እየቆጠቡ መጨመር ነበር::በ 1 ሰአት 10 ሴንቲ ሜትር መጨመር::አይረባማ...ኖሮም ሸክም ነው::እናቱን እንደአንድኛው ኒክ በቅባት 3d ጊዜ አስሬ መሳሪያ ግንባሩ ላይ ደቅኜ በራሱ ላስገርፋትና....

እና እኔም ዋርካ ላይ ህዝቡን ለማስደሰትና ፈታላውን ሁሉ ታሪኩን እንዲያውቅ ለማስተማር ያው እንደተለመደው እየሞከርኩ ነው::ስለማንዴላም እጽፋለሁ::ለዛውም አንድ ነገር ፖስት አድርጌ ልተኛ...ስለማንዴላ...
በል ብሮ በወዳጅነታችን እንሰንብት::ቁብም አትስጠው ይሄንን በቁሙ የሞተ ሉዘር...

ህይወቱ የውሻዬን ያሳንቲን ያህል ክብር የላትም...ለዚህ ነው የተደነባበረበት....አፈር ይብላና....

ሾተል ...........ለጠላቶቹና ምቀኞቹ መድሀኒት
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Tue Jul 22, 2008 1:46 am

Image

ማንዴላ በወጣትነቱ ዘመን

Image

ዊኒ ማዲኪዜላ ማንዴላየደቡብ አፍሪካን ዘረኛ መንግስት አሽቀንጥሮ ለመጣል በተደረገው የተራዘመ እልህ አስጨራሽ ትግል አመራር በመስጠት ከፍተኛ ትግል በማድረግ ከፍተኛ መስዋእትነት ከከፈሉ የአፍሪካ እንቁዎች አንዱ ኔልሰን ማንዴላ ነው::ወጣቱ ማንዴላ ከትምህርት ቤት ጀምሮ እድሜ ልኩን የትግልን ችቦ በማቀጣጠል ጊዜውን አሳልፏል::

የኔልሰን ማንዴላ የግል ህይወት ከደቡብ አፍሪካ ጭቁን ህዝብ ታሪክ ጋር የተያያዘ በመሆኑ ነጣጥሎ ማሳየት አስቸጋሪ ስለሚሆን በቅድሚያ አጭር ታሪካዊ ቅኝት ማቅረብ ተገቢ ነውና በሚቀጥለው ገጽ ይህን ታሪካዊ ቅኝትን ያንብቡ::
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Tue Jul 22, 2008 3:51 pm

ስለደቡብ አፍሪካ አጭር ታሪካዊ ቅኝት

ዛሬ በደቡባዊ አፍሪካ ክፍል ከሚገኑ ነጻ አገሮች መካከል የደቡብ አፍሪካ ሪፖብሊክ ይገኛል::45.2 ሚሊዮን ኗሪዎች ሲኖሩት ጥቁሮች 26.9 ሚሊየን ነጮች 5.9 ሚሊየን ክልሶች 5.4 ሚሊየን የኢስያዊያን ቁጥር ደግሞ 1 ሚሊየን ያህል ነው::

የዳች (ሆላንድ)ኢስት ኢንዲስ ኩባንያ በ1652 አ.ም የደቡብ አፍሪካ የባህር ዳርቻ ላይ ጣቢያ አቋቋመ::በወቅቱ አላማው ለመርከቦች መጠለያና ስንቅ ማቅረቢያ ሲሆን ዛሬ ኢንዶኔዥያ ተብሎ በሚጠራው የደሴቶች ክምችት አገር የሆላንድን ቅኝ ገዢነት ለማስፋፋት ነበር::

በ1770 ዎቹ አመታት ጀምሮ የመሬት ጥበት ከሚታይባት ሆላንድ ነጭ ገበሬዎች ወደ ደቡብ አፍሪካ በመፍለስና በመስፈር ከአገሬው ተወላጅ ጥቁሮች መሬት በመቀማት ሩሯቸውን ጀመሩ::እነዚህ ቦይርስ (Boers) በሚል መጠርያ የሚታወቁ መጤ ገበሬዎች ከአገሬው ተወላጅ ጥቁሮች ጋር በተለያየ ጊዜ አስከፊ ጦርነቶችን አድርገዋል::በ1820 ዎቹ አመታት ደግሞ እንግሊዞች ወደዚሁ አካባቢ በመምጣት 5,000 ያህል ገበሬዎች ሰፈሩ::
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ቅባቱ3D » Wed Jul 23, 2008 7:20 pm

ሾተል wrote: ይሄ መንፈሱ የሰለለ ምቀኛ የዘረ ምቀኛ ልጅ በባዶ ዝም ብሎ ለዝንተ አለም ይቃጠላል::

አምባቸው (አንቡር) እስቲ እኔም እንደ ሰዎቹ ህሳብህን ዘርጠጥ አድርጌ ልይልህ:: እውነት አሁን ባንተ ይቀናል? እንደ ሰርከስ ዝንጀሮ እህል እየሰጡህ ባሌት እና ሳንባ ለሚያስደንሱህ ግልብ ራስ (+ራስታ)ባንተ ቀንቼ ልቃተል?
እኔ ቢገባህ ነገርኩህ እንደ አንተ ጌይ አይደለሁም ባሌት ከ እንስቶች ጋ ተሰብስቤ እምደንሰው እና ስለ ኦርጋዝም ፔሬድ መምጣትና መሄድ ከነሱ ጋ ስማማር እምውለው :lol: :lol: :lol: :lol:
ይሄ እናቱ በ መለኪያ አረቂ በተራ ስትበዳ ሰሌን ለተረኛው በጂ ሲያስተካክል ያደገ

እኔ አምባቸው እናቴ በመለኪያ አረቄ በተራ ስትበዳ ሰሌን ለተረኛው በጂ እያስተካከልኩ ያደኩ ነኝ በሚል ሳስተካክለው ማንነትህን አስተዳደግህን ቁልጭ አድሮ ያሳያል:: አለዛ እንዴት በ አእምሮህ ይመጣል? ሰው ያላደገበት ወይ ያላለፈበትን ህይወት ያወራል? ለነገሩ የአዳር ሳንቲም የተከፈለብህ ልጅ አትመስልም እንዳልኩህ ከ 25 ሳንቲም በላይ እማይታወቀው አባትህ አላወጣብህም በናትህ አባት ስም ነው እምትጠራው:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

አቴንሽንም ፍለጋ ነው.....በሆነ ስሙ ለመነበብና ለመታወቅ በጣም ጥሮ ያልተሳካለት ነገር ነው.....

ጭንቅላትህ የፈጠረልህ ሰው መስለህ እንድትፈጠር ብቻ እንጂ እንድታስብበት አለመሆኑ አሁን ነው የገባኝ :lol: :lol: :lol: :lol:
እንደዚህ ቁሌቱና ቡሽቲነቱ አላላውስና ከሰው ጋ ሰላም አልሰጠው ያለው...

ቡሽቲነቱንማ አንተ የት ሄደህ? እኔ ለሚስቴ ታማኝ ባለትዳር ስሆን አይኔን ባይኔ ያየሁና ለጊዜው በውጪ ህገር ትምህርቴን በመከታተል ላይ ያለሁ በጭንቅላቴ እና በሙያዬ እምኮራ ኢትዮጵያዊ ነኝ:: :lol: :lol: :lol: :lol: ስጨርስ ደግሞ ላገሬ ባሌት ዳንስ ሳይሆን በሙያዬ ነው እምሰራላት:: ተግባባን!!!!!!!
ሰሞኑን የጌይ አመታዊ አመት በአል ነበርኩ....ቅዘኔ በላዬ ላይ መፍሰስ አላቆም ብሎ ሰልፉ ላይ አትገኝም ብለውኝ አግልለውኝ ለዚህ ነው እብደቴ ተነስቶበኝ ምቀኝነቴን የሚያስገምተው

እስቲ ይልቅ አንተ ጎበዝ ልጅ አይደለህ ፎቶ አምጣና ለጥፈህ አሳየን የቀረህ እሱ እና ውሻህ የሉቡዋን ስትልስ እሚያሳይ ፎቶ ነው :lol: :lol: :lol: :lol: ግን ውሻህ ያረገዘችው ከማን ነው?
ምናባቱን ያመጣል...እናቱን ገሎ የእድር ገንዘብ ይዞ ጠፍቶ ስደት የወጣ እርመኛጋ በእኔ የተነሳ አትመላለስ::

አንተ አባትህን ስለማታውቅ የሰው አባት ስትሳደብ ትንሽ አይሰማህም በዚህ አፍህ ደግሞ ማንዴላ ማንዴላ ትላለህ :lol: :lol: :lol: አባቴ ማንዴላ ነው ብለህ ጽፈህል ግን እኮ ሊሆን ይችላል ለናትህ ሳንቲም ከፍሏት የተኛት ሁሉ ላንተ አባትህ ነው :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
የሚገርመው የጻፍኩዋትን ሁሉ ለመንደድ ሲል ያነባል

አትሞኝ አንተ በስራ ፈትነት እምትጽፈውን ሲያነብ እሚውል አይኖርም እኔ ይህን ሳነብ ለመጀመሪያ ግዜ ነው ስሜን ስላነሳህ:: ሌላውን ግን እንደ ህንድ ፊልም ታሪኩን የመጀምሪያውንና መጨረሻውን አይቼ የጻፍከውን ምን እንደሆነ አውቀዋለሁ:: እርግጠኛ ከጥቂት ሞኞች በስተቀር ስራ ፈተህ የቸከቸከውን ማንም አያነብም::
ሰውዬ ማልቴ ራስታው አምባቸው ትጀነጀናለህ እንዴ? አንደ ሰው እሚቆጥርህ ስለሌለ እና ውስጥህን እየረበሸ እንድታብድ እሚያደርግህና የሆነ ትልቅ የሆነ ትንሽነት በሽታ አለብህ:: ይልቅ እውነቱን ንገረንና እንርዳህ እኔ በበኩሌ እንዳንተ በሆቢ እሚሰሩ ነገሮች ሰብስቤ መልቲ ታለንት ለመባል ባልበቃም በሙያዬ ለመርዳት ዝግጁ ነኝ::
እስቲ ፎቶ ሹቲንግ አለብኝ 1000 ጋዜጠኞች ውጪ እየጠበቁኝ ነው :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ቅባቱ3D
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 96
Joined: Wed Nov 10, 2004 1:26 pm
Location: brazil

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests