by ባልዋ » Sat Jul 28, 2012 2:17 am
ዝናቡ መጣ ተንጠባጠበ
መለስ ዘናዊ በ አበበ በለው ተንጠባጠበ
መለስ ዘናዊ ለካ አቡዋራ ነው
አበበ ገላው በ አንድ ተንፋሽ ደራሹን አጠፋው
አበበ ገላው እንዴት ጀግና ነክ
የ ፈርሪዎችን አለቃ በ 3 ደቂቃ ጩሕት መቃብር ከተትክ
መለስ ዘናዊ አንጀቲን በሉት
በየ ፓርላማው ሰዉን ሁሉ ከኒ በላይ ማነም የለ እያሉት
ለካ ተቃራኒወን ነው ለሰዉ የነገሩት
በ 3 ደቂቃ ጩሕት መቃብራቸው እንደሚገቡ እያወቁት
በሉት በታም በሉት አቶ መለስ አንጀቲን በሉት
ለካ ከ አቡዋራ ያነሱ ተነሽ አቡዋራ ነዎት
የ አበበ ገላው ጩሕት ለ ህይወትዎ መትፋት መክንያት ሆኖት.
መታስብያነቱ ራሱን የአትዮጵያ መሪ አርጎ ሲቆጥር ለነበረውና አሁን በህይወት ለሌለው መለስ ዘናዊ ነው.