የእለቱ ሙዚቃ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

የእለቱ ሙዚቃ

Postby ስጥ እንግዲህ » Fri Aug 14, 2009 2:47 pm

ጸሐይዬ ስታይል የቀየር ይመስላል:: ተገትሮ መዝፈን ባይ ባይ ያለ ይመስላል
ዝንተ አለም በአንድ ማርሽ ከሚሮጡ ዘፋኞቻችን እንዲህ ለወጥ እያሉ ቢቀርቡ እንዴት በወደድናቸው
http://www.ethioclips.com/video/329/Tse ... na-Tsehaye
ስጥ እንግዲህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1002
Joined: Fri Sep 29, 2006 1:30 pm

Postby ስጥ እንግዲህ » Fri Aug 14, 2009 2:58 pm

አቤዬዬዬት... ቁንጅና እምዬ ማርያምን አይደለም እንዴ የምትመስለው? http://www.ethioclips.com/video/304/Bet ... pian-Music
ስጥ እንግዲህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1002
Joined: Fri Sep 29, 2006 1:30 pm

Postby ስጥ እንግዲህ » Fri Aug 14, 2009 3:34 pm

አቦ....አትደበሩ....ምንድ ነው በአርብ ምድር ድብርት
http://www.ethioclips.com/video/247/Ahe ... me--Afkrey
ስጥ እንግዲህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1002
Joined: Fri Sep 29, 2006 1:30 pm

Postby ቆንጂት08 » Fri Aug 14, 2009 9:43 pm

ምን ድብርት አለ ስንት ልብ የሚያረጋጋ ዘፈን እያለ አሁን ልቤ ተረጋጋ አይሆንልኝም መቼም የሙዚቃ ነገር ቆንጆ የዘፈን ጣእም የማወቅ ችሎታ አለህ...ለቀረቡት ዘፈኖች ደርጃ መስጠት ቢያስፈልግ 1ኛ አህመድ ቀጥሎ ቤተልሄም 3ኛ ጸሀይ
ቆንጂት08
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 887
Joined: Wed Dec 19, 2007 3:49 pm

Postby ሾተል » Fri Aug 14, 2009 10:37 pm

ቆንጂት08 wrote:ምን ድብርት አለ ስንት ልብ የሚያረጋጋ ዘፈን እያለ አሁን ልቤ ተረጋጋ አይሆንልኝም መቼም የሙዚቃ ነገር ቆንጆ የዘፈን ጣእም የማወቅ ችሎታ አለህ...ለቀረቡት ዘፈኖች ደርጃ መስጠት ቢያስፈልግ 1ኛ አህመድ ቀጥሎ ቤተልሄም 3ኛ ጸሀይ

አቦ ቆንጅትዬ የኔ ፍቅር በናትሽ ምንም ስለዘፈን ስለማታውቂ አትቀባጥሪ...ባይሆን ስለምጥና ልጅ አወላለድ ወልዶም ስለማሳደግ ብታስተምሪን ይመጥንሻል ለማለት እንጂ ለመልከፍ አይደለም:.እስቲ ወላድ ጋር ተኝቼ አላውቅምና ባክሽ ልተኛሽና ልጅ በላይ በላዩ ጠብ ጠብ አድርጊልኝ::እቃየ ትንሽ ስለሆነና ላንቺ ስለማይገጥም በእንሽላሊት አስነክሰውና አሳብጠዋለሁ...

መቸም የምልሽ ሳይገባች አይቀርምና ለአሁኑ ይብቃኝ ስል ስለማታውቂው አትዘባርቂ ለማለት ነው::

መልካም ምሽት ይሁንልሽ

ሾተል ነን
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9643
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ስጥ እንግዲህ » Fri Aug 14, 2009 11:29 pm

ቆንጅትዬ...እንዴት ነሽ እንኩዋን ለአርብ አደረሰሽ
እኔም አህመድን ወድጄለታለሁ ቤተልሄም ዘፍኑዋ ቆንጆ ነው ግን እራሱዋን የበለጠ ወደድኩዋት: ሲሰራት ነው እኮ የዋለው::
"በ8ኛው ሺ 8ሺ ቆንጆ
እረ ከማንጋር ነው የሚወጣው ጎጆ"
ያለው ዘፋኝ ትዝ አለኝ ጸሐይዬ ደሞ ለየት ያለ አቀራረብ ይዞ ስለመጣ ወድጄለታለሁ
ሰላም ሁኚልኝ
ስጥ እንግዲህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1002
Joined: Fri Sep 29, 2006 1:30 pm

Postby ቆንጂት08 » Sat Aug 15, 2009 7:51 am

ስጥሽ እንዴት ነህ?እንኩዋን አብሮ ለአርብ አደረሰንየአርብ ትዝታ ብዙ ነው.የሚገርምህ ቤተ ልሄም ልክ እሱዋን የምትመስል አንዲት ልጅ እዚ እማቃት የቅርብ ጉዋደኛዬ እህት አለች እሱዋንሳይ እንዴትሁለቱም ናፈቁኝ መሰለህ ሳላያቸው ቆዬት ብያለሁ እስኪ ሰሞኑን የረፍት ጊዘዬ ሳያልቅ ሄጄ ልጠይቃቸው .ግን ወደድኩዋት ነው ያልከኝ? ተጠንቀቅ ፍቅር ይዞህ ሁዋላ እኔ የለሁበትም ለፍቅር መድሀኒት ስላልተፈጠረለት መውጫው ችገር ነው እኔ ከዚ በፊት ደርሶብኝ አላስበላ አላስጠጣ ብሎኝ ያሳለፍኩትን ስላየሁ ነው ከልምድ የምመክርህ....በል ወደ አህመዴ ዘፈን ልመለስ ስለ ጥሩ ዘፈን ምርጫህ አመሰግናለሁ እንዲህ ይልመድብህ አትጥፋ.
ሰላም ላንተ አክባሪህ ቆንጂት
ቆንጂት08
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 887
Joined: Wed Dec 19, 2007 3:49 pm

Postby ሾተል » Sat Aug 15, 2009 11:19 am

ቆንጂት
ለፍቅር መድሀኒት ስላልተፈጠረለት መውጫው ችገር ነው እኔ ከዚ በፊት ደርሶብኝ አላስበላ አላስጠጣ ብሎኝ ያሳለፍኩትን ስላየሁ ነው ከልምድ የምመክርህ

አይ ቆንጅትዬ አንቺንም ፍቅር ይይዝሻል?እውነቴን ነው የምለው ካቅማቸው በላይ ልኑር ልሁን ብለው ሲንጠራሩ እራሳቸውን የሚጎዱ ሰዎች ሳይ ወይም ስለነሱ ስሰማ ያሳዝነኛል.......ፍቅር የሚያስይዙ ሰዎች በተፈጥሮ ኳሊቲ ያላቸውና መስብህናቸው አንዳች የሆነ ቆንጆዎች ናቸው::ማስፈቀርን ትተው የሚያፈቅሩ ግን ተፈጥሮ በመልክም ሆነ በአንጎል አስውባ ያልፈጠረቻቸው ከተፈጠሩም በሁዋላ ቆንጆ ለመሆን አንዳች ነገር ያልሰሩ ምኞተ ኑሮዎች ስለሆኑ ዘሎ ካቅማቸው በላይ በምኞት ውቅያኖስ ውስጥ እየዋኙ የሰውን ልጅ የሚያክል ነገር አፍቅረው ይብሰለሰላሉ....ቆንጅትዬ ያንቺም ነገር ይሄው ነው....ካቅምሽ በላይ መኖርን ተመኘሽ....መስጠሎ ዱርባጭ ፊትና አካዎ ቅርጽ ኖሮች ሳለ እንዲሁም ጽዳትሽን አንዴም ሳትጠብቂ ቀርንተሽ ሳለ አንቺም ማፍቀር አምሮሽ እንደሰዉ የማይጨበጥ ምኞት ውቅያኖስ ውስጥ ወትፎሽ ከማን አንሼ በማለት አንቺም ክቡሩን መልከመልከኛውን የሰው ልጅን የሚያክል ነገር ካቅምሽ በላይ ለመኖር አስበሽ አፈቀርሽ.....ድንቄም ፍቅር::እኔ አንቺን ብሆንና እንዳንቺ አስጠሊታ መልክ ያለኝና የህጻናት ማስፈራሪያ ሆኜ ቢሆን ኖሮ ጨለማ ቤት ውስጥ አየር ብቻ እየተመገብኩ እኖር ነበር::የወለድሻቸው ልጆች እየፈሩሽ የቆንጆ ሴት መልክ ያለው የፊት ጭንብል አድርገሽ ልጆችሽን እያሳደግሽ እያለ አንቺም ሰው የደረሰበት ለምኔስ ይቅር ብለሽ ያንን ልብሽን ታሰቃይው?ምናለ አቅምሽን አውቀሽ ብትኖሪ?እኔን የኔ ምኞተኛ....

እኔ ለምሳለ መልከ ቁመና አሳሳቅ አወራር ጭንቅላት ምኑ ቅጡን እንዳየሽው አፍቅሬ አላውቅም ግን ካንቺ ጀምሮ ማን ያላፈቀረኝ አለ......ሁለመናዬን ስለማውቀው አላፈቅርም...የምፈልገው በእጄ ይገባል....መልከመልካም ስለሆንኩ.....እንደዛ ባልሆን ኖሮ እንዳንቺ ልቤን ለምኞት ነቀርሳ በዳረኩት ነበር.....

አይ ቆንጅትዬ በአቅም መኖር እኮ ምንኛ መታደል መሰለሽ.....ሰው ያደረገው አይቅርብኝ ማለት እንደዚህ ያዝረከርካል....መቼም እውነቱን ስነግርሽ ተሰደብሽ ብለው ሾተልን ያዙት ልቀቁት ይላሉ....ያው እንደዛ ቢያደርጎ የመስጠሎ ክምሮች ባንድ ላይ ለምን አስጠሊታ ሆንን ብለው ሰላማዊ ሰልፍ ወጡ ብለን ፎቶ አንስተናቸው በበነጋው ሄድ ላይን ላይ እናወጣቸዋለን::ቆንጂትዬ ቆንጆ ብትሆኚ ኖሮ በዚህ ጉብል እድሜሽ ልጆች ባልቀፈቀፍሽና ውበትሽን በተጠቀምሽበት ነበር....ያው ቆንጆ ስላልሆንሽና አንቺ ብቻ ያፈቀርሽውን የልጆችሽን አባት ለማሰር እግር ተወርች ከርችሞ የግል ለማድረግ ስትይ በልጅ ላይ ልጅ ወልደሽ አራርቆ መውለድንና የቤተሰብ መምሪያ የደነገገውን ህግ አፍርሰሽ ባመት ባመቱ ዱብ ዱብ አደረግሽ::እኔን የነ ምስኪን::

ሙከራሽ አይከፋም::የታባቱ እንኩዋን ሰው ያደረገው ያልቀረብሽና አፍቅረሽ ያወቅሽ::ይሄንን እምቦጭ መልክሽን አንቺ አልፈጠርሽው ግን ልብሽን ካቅም በላይ በማፍቀር መርዘሽው ከልብሽ የሚወጣው የተመረዘው ደም ደም ግባትሽን አሸቦ አስመስሎት ማፈርያ ማስፈራርያ አደረገሽ እንጂ::አይዞሽ ምንም ኑሮን በፈለግሽውና ካፈቀርሽው ጋር መኖር ባትችይም እኛ የምንኖረውን ኑሮ እያየሽ እየሰየሽ ብትኖሪ ያው እንደኖርሽ ይቆጠርልሻልና አይዞሽ ብዬ ለማጽናናትና ስታለቅሺ ለቅሶውን እንዳታቆሚ ውሀ በማቀበል ነው::

ደግሞ ሾተል ሲያከብረኝ የነበረው ክብሩን አነሳ እንዳትይ አሁንም አክብሮተ እንዳለ ነው::አንቺን ያላከበርኩ ማንን ላክብር::ያው በራሳቸው የማያምኑ ሰዎች ናቸው ያጡትን ነገር ለማካካስ ሲሉ በአለም ላይ ያለ ውብ ስም ለራሳቸው የሚያወጡት::ይሄኔ ቆንጅትየ እውነተኛ ስምሽ የድሮ ስም መስጠሎ ነው::እናትሽ ሲያቆላምጡሽ....የኔ መስጠሎ መስጠልዬ ነይ እስቲ ከማድጋው ጨልፈሽ በጣሳ ውሀ ስጪኝ....ይሉሽ ነበር እንዳሁን አያድርገውና አንቺም አደግሽ እሳቸውም መስጠሎ ልጃቸውን አጥተው ብቻቸውን ሆኑ::

ይመችሽ......እስቲ የሚያንቁዋልጡልሽን እንይ::

ግን አሁንም እወድሻለሁ::ማንነትሽን ለማሳወቅ ያህል እንጂ አክብሮተ አሁንም እንዳለ ነው::አንቱ ብሎ እንደመስደብ አይነት....እናትዎትን ልብዳና የሆኑ የሸሌ ልጅ ነዎት....ነገር አይፈልጉኝ...እንደተከበሩ እዛው እደቡና ተቀመጡ ያለዛ እንክት አድርጌ እንዳልሰድብዎ....የምን ወራዳ ናቸው ባያሌው....ብሎ ባክብሮት እንደሚሳደበው ሾተል ማለት ነው::

ሾተል ነን....ለማስተማር ያህል ነው እንጂ በመልከመልካምነታችን እንፈቀር ይሆናል እንጂ አንዳችም አናፈቅር

Postby mamay » Sat Aug 15, 2009 11:49 am

ሾጦጤው ቅቅቅቅቅቅ በዚህ ቡዋሬ አፍህ ሰገራ ትተፋበታለህ አይደር አንተ አተላ
mamay
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 265
Joined: Tue Feb 28, 2006 6:45 pm

Postby ሾተል » Sat Aug 15, 2009 12:30 pm

mamay wrote:ሾጦጤው ቅቅቅቅቅቅ በዚህ ቡዋሬ አፍህ ሰገራ ትተፋበታለህ አይደር አንተ አተላ

ምነው ማሜ ይሄም ተሳነኽ?ሰገራ ባፍም ወጣ በቂጥ ያው ምግብ እኮ ነው::ለዛውም ሰውነትህ እስኪዝል ድረስ ሰርተኽ ባገኘኸው ገንዘብ የምግብ ሸቀጣሸቀጥ ከሚሸጥበት ቦታ በውድ ገዝተኽ አብስለኽ ቅመማቅመም ጨምረኽበት አጣፍጠኽ የተመገብከው ምግብ እኮ ነው::ለዛውም ለማብሰል ብለኽ ስንት ወርቃማ ጊዜህን ታጠፋበታለኽ መሰለኽ....ማለተ ሁሉንም እንደኔ እያየሁ እንጂ ማሽን ያበሰለውን ወይም ለንግድ ብለው እንዳንተ ያለ የኩሽና አይጥን ቀጥረው አስበስለው የሚሸጡትን ምግብ አይደለም::ካሎሪውን ፋቱን ምኑን ምናምኑን መጥነህ እንዲጥም አድርገኽ የሰራኸውን ምግብ ነው የምለው::ታድያ እንደዛ ኬሚካል ሳይኖረው ባዮ ምግብ ሰርተኽ የበላኸው ምግብ አር ሆኖ መልሶ ባፍህ ቢወጣ ምን ሀጥያት አለው?ይሄም እንደስድብ ይቆጠራል?ባይሆን አሸር በሸሩን እንዳንተና መሰሎችኽ በልታችሁ ቅንጥብጣቢውን ምናምኑን ጎስጉሳችሁ ድሮም አር ሆኖ ነው የበላችሁት ታድያ ያ አር ወይም ሰገራ ሆኖ ባፋችሁ ቢወጣ ልክ ነው ያሰድባል.....ግን እንደኔ የተመጣጠነ የጤና ምግብ የሚበላ ሰው ባፉ በልቶ ባፉ ቢያራ ያው የተመጣጠነ ምግብ ነው የሚያራውና ሌላ ስድብ አምጣ....ይሄ አልተሳካልህም::

ስድብህን እየጠበቅኩ ነው::የዛሬ ሳምንት ዘሚል ነበር ተረኛው ያሁኑ ሳምንት ደግሞ አንተና ቆንጂት::እሱዋማ አፉዋን ዘጋች......ሌላው ፈርቶህ ሲጠፋ እኔ ተጋፈጥኩህ ብላ ሳለ ይሄው ደም ግንፋሌዋን አምጥቼባት ኪኒን እየዋጠች ልጆችዋ ከትምህርት ቀርተው በካርቶን ቅዳጅ አየር ታገኝ ዘንድ እያራገቡላት ነው::አንተም ያው ነውና የሚያጋጥምህ አደራ እራስህን ከሾተል ጋር በምትላተም ጊዜ ጠብቅ::

ሾተል ነን
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9643
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby mamay » Sat Aug 15, 2009 1:03 pm

ሾጦጤው ከቴዲ ቤት የለጠፍኩትን እዚህ አምጣና አንብበው በናትክ [ ከጣልያን ከተመለሱ ነው ታድያ ] እኔ ስለማልችልበት ነው
mamay
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 265
Joined: Tue Feb 28, 2006 6:45 pm

Postby ሾተል » Sat Aug 15, 2009 1:08 pm

ኦኬ ታዛዥ ነኝ

ሾተል
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9643
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Sat Aug 15, 2009 1:11 pm

አይ ሾጦጤው ቅቅቅቅቅ ባፍህ ካራህበት በቂጥህ ትነግድበታለህ ማለት ነው ? የሆንክ ሉጢ ነገር ድንጋይ ራስ ነህ እበት አፍ
ባፉ እየቀዘነ በቂጡ የሚሰራው
ቀፋፊ እበት አፍ ---- ጠረንገሎው
ባለጭራ ራሱ ንፍጣሙ ሾተል ነው
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ማሜ

ማሜ የቴዲ ሩም ውስጥ ለክብርነታችን የጻፈው ጽሁፍ ሲሆን እዚህ ስበን አምጥተን እንድንለጥፍለት ባዘዘን መሰረት አምጥተነው ነው::

ሾተል
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9643
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Sat Aug 15, 2009 1:13 pm

mamay ተፃፈ:
አይ ሾጦጤው ቅቅቅቅቅ ባፍህ ካራህበት በቂጥህ ትነግድበታለህ ማለት ነው ? የሆንክ ሉጢ ነገር ድንጋይ ራስ ነህ እበት አፍ
ባፉ እየቀዘነ በቂጡ የሚሰራው
ቀፋፊ እበት አፍ ---- ጠረንገሎው
ባለጭራ ራሱ ንፍጣሙ ሾተል ነው
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ማሜማሜ ....እንዴት በቂጥ መነገዱ መጣልኽ ?አንተ ባፍህ ጸራበታለኽ እንዴ ?በቀን ስንት ጀላ ትመጠምጥበታለኽ በዛ አፍኽ ?ወይ ጉድ ሰው ስለምግብ ያወራል አንተ ስለቂጥና አፍ ንግድ ታወራለኽ ....ያጠመቀኽ ሰይጣን አቅስሶህ ያው ቡሽቲነጥህ ባፍም በቂጥም ስለሆነ ምንም ቶፒክ ይጀመር ወስዶ ከምትኖርበት የአመድ ኑሮ ውስጥ ከቶ እንደዚህ ያጋልጥሀል ::እኛ እያወራን ያለነው ስለምግብና ስለ አር ወይም ሰገራ አንተ የምታወራው ባፍህ ስለምትመጠምጠው የፌክ የራሻ ፈላሻ ያልተገረዘ ጀላና የሽቀላ ወንዳገረድነት ስራ ::

በል አስጠላኸኝ ..

ብሮ እስካሁን ጊዜህን ተቆጣጥሬ መልክቴን ለምእመኑ ባንተ ስም አስተላልፌያለሁና አሁን ደግሞ ወደሌላ ተረኛ ልሂድ ስል ኢግኖር እንደምገጭኽ በማስታወቅ ነው ::ይብቃኽ .....ካቅመ በታች ስለሆንክ አልመጠንከኝም ::ያው ላሳውቍ ብዬ ነው ::መቼም በኔ እየታከካችሁ ነው የምትታወቁት ....አሁን ዋርካ ከባሉካው ጋር መሳፈጥኽን አውቆ አውቆሀልና ደስ ይበልኽ ...ውለታየን መላሽ ያድርጕ ....ብሮፋይሌ ውስጥ እየገባህ ስታነበኝ እንድትውልና በሀሳብም በውንም እንድታልመኝና እንድታስበኝ ያድርጕ ..

መልካም ቅዳሜ

እስቲ 2:00ፒ ኤም ሆኗል ....ቁርሴን ልብላ ::ራብ ራብ አለኝ ጃል ::

ቻው

ሾተል ......ለክፉ አጋልጦ የማይሰጥኽ
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9643
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Next

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest