የእለቱ ሙዚቃ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby ወፌ » Wed Nov 14, 2012 9:07 pm

ያክሱም ላሊበላ የፋሲል ባለቤት
የአሉላ ቴድሮስ የጀግኖቹ እናት
የሰው ልጅ መገኛ ስመ ጥሯ ንግስት
ለእናት አገሬ ለኢትዮጵያ ልሙት::.......

http://youtu.be/ARnQh8nQaag
ወፌ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 77
Joined: Fri Aug 24, 2007 4:27 pm

Postby ቁምቢ » Mon Dec 10, 2012 4:36 am

ይሁኔ በላይ ቢዞሩ(2012) አሪፍ የአገር ባህል ዘፈን..........

http://youtu.be/soW07HRipZI
የሰው ልጅ
መውደድ ሲችል መጥላቱ
መምከር ሲችል ማማቱ
መስራት ሲችል መቅናቱ
ማስታረቅ ሲችል ማጣላቱ
ያሳዝናል የሰው ፍጥረት በሕይወቱ፥፥
ቁምቢ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 83
Joined: Mon Nov 26, 2012 3:55 am

Postby ገደል » Mon Dec 10, 2012 9:13 pm

ስለ ይሁኔ ከተነሳ: እኔም ያየሁትን ከVOA ስቱዲዮ ያቀረበውን ድንቅ ቅንብር ላካፍላችሁ: ይህ ልጅ በጣም እይተለወጠ እየተሻሻለ መጣ:: ብቸኛ ታዳጊ ዘፋኝ ብለው አያንሰውም::
http://www.youtube.com/watch?v=NAVo1ZYZj9c
ገደል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 489
Joined: Sat Jan 02, 2010 12:03 am

Postby ቁምቢ » Tue Dec 11, 2012 11:29 am

ገደል wrote:ስለ ይሁኔ ከተነሳ: እኔም ያየሁትን ከVOA ስቱዲዮ ያቀረበውን ድንቅ ቅንብር ላካፍላችሁ: ይህ ልጅ በጣም እይተለወጠ እየተሻሻለ መጣ:: ብቸኛ ታዳጊ ዘፋኝ ብለው አያንሰውም::
http://www.youtube.com/watch?v=NAVo1ZYZj9c


በጣም አፍሪፍ ነው........ ባህሉን አወዳደዱና ባገሩ ያለውን ኩራት ደስ ይላል..........ያው መግለጽ እንደፈለገው ለሰውየው ማስረዳት የቻለ ግን አልመሰለኝም..........የፈረንጅ አፉን ላይ ችግር ያለ መሰለኝ ጥሩ ይሄድ ይሄድና መሀል ላይ ጋዙ እንዳለቀ ፊያት ይንጋጋል............የሆነ ቦታ ላይ ሁሉ ነርቨስ የሆነ ነገር መሰለኛ ሀይሌ ገ/ስላሴ ሁሉ ማለት ጠፍቶበት ነበር.........ለመሆኑ አሜሪካ ከመጣ ስንት ግዜ ሆነው ቆይቶ የለም እንዴ?
የሰው ልጅ
መውደድ ሲችል መጥላቱ
መምከር ሲችል ማማቱ
መስራት ሲችል መቅናቱ
ማስታረቅ ሲችል ማጣላቱ
ያሳዝናል የሰው ፍጥረት በሕይወቱ፥፥
ቁምቢ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 83
Joined: Mon Nov 26, 2012 3:55 am

Previous

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests