የእለቱ ሙዚቃ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby ገደል » Tue Aug 07, 2012 8:43 pm

ግሩም ኮሌክሽን ነው....ይመስጣል!!! ግን ፖስት ያደረገው ሰው እንዳለው በኮፒ ራይት ምክንያት ናሙና ብቻ ነው ፖስት ያደረገው:: ይህ ልክ አይደለም እንዚህ ሙዚቃዎች 1ኛ ከ40 አመት በላይ ሆኗቸዋል; 2ኛ አብዛኞቹ የተዘፈኑት በመንግሥት ተቕሞች በተቀጠሩና ደሞዝ በሚከፈላቸው ሰዎች ነው:: ስለዚህ ኮፒ ራይት አይመለከታቸውም:: ይልቅ ሙሉውን ፖስት አድገውና እንደሰትበት......


ስጥ እንግዲህ wrote:አማን ናችሁ......መላጣ እንዴት ነው ዛሬ ደሞ ያንን ቢራ በጠዋት ተያያዝከው እንዴ? ከትንሽ ሰአት በሁዋላ እመስለሀልሁ::

ዛሬ ያመጣሁልችሁ ከወትሮው ለየት ያለ ነው:: ከ40 አመት በፊት በሸክላ የተቀረጹትን ድንቅ የሙዚቃዎች ስብስብ ነው:: እነዚህን ሙዚቃዎች ሳሰማቸው አንድ ጎረቤቴ ከእነ ባለቤቱ እንባ እየተናነቃቸው ነበር::ለነገሩ እኔም ብዙ ተፈታትኖኛል:: በሉ እንግዲህ ኮምኩሙ:: ብትችሉ ምን እንደተሰማችሁ ወይም ስለ ዘፈኖቹ ያላችሁን አስተያየት ወርወር ብታደርጉ ደስ ይለኛል;;

http://www.youtube.com/watch?v=WfBDKmlg ... ure=relmfu

በነገራችን ላይ ሙላቱ አስታጥቄ ነው የብዙዎቹን ታዋቂ ዘፋኞችን ሙዚቃ ያቀናበረው:: ታድያ ምን ነካው እዘንድሮ ዘፋኞች ላይ?

"ደስ ይላል በጊዜው" ከሚለው የእሳቱ ተሰማ ሸክላ ይቺን ታገኛላችሁ

'ሁሉ እንደነበር መቺ ይገኛል ከቶ
መበላሸቱ አይቀር ውሎ አድሮ ሰንብቶ"
መልካም አርብ
ገደል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 489
Joined: Sat Jan 02, 2010 12:03 am

Postby ገደል » Wed Aug 08, 2012 8:09 pm

ገደል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 489
Joined: Sat Jan 02, 2010 12:03 am

Postby መላጣ » Sun Aug 12, 2012 4:31 pm

እንኳ ደስ አላችሁ
አንደኛ አንደኛ ናችሁ:: :D
http://www.diretube.com/melat-g-michael ... 16d73.html
መላጣ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 606
Joined: Fri Feb 27, 2004 10:30 am

Postby ስጥ እንግዲህ » Sun Aug 12, 2012 5:20 pm

መላጣ ነፍሴ......ቆንጆ ወቅታዊ ዘፈን ነች ዛሬ ያመጣሀት:: ልብ ትነካለች:: ግነ ለምን ይሆን የማራቶን ጀግኖችን እየጣርች ስታወድስ ከ አበበ ቢቂላ ሞሞ ወልዴን ዘላ ሐይሌ ገብረስላሴ ላይ ያረፈቺው? አለማወቅ ይሆን?
መላጣ wrote:እንኳ ደስ አላችሁ
አንደኛ አንደኛ ናችሁ:: :D
http://www.diretube.com/melat-g-michael ... 16d73.html
ስጥ እንግዲህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1002
Joined: Fri Sep 29, 2006 1:30 pm

Postby መላጣ » Sun Aug 12, 2012 5:49 pm

ሰላም ስጥ እንግዲህ ቅንብሩ በችኮላ ወቅታዊነቱን ይዞ እንዲወጣ ስለተደረገ መሰለኝ:: ክሊፑ ወደ መኃል አካባቢ አበበ ቢቂላን ይጠቅሷል ቃሉ ስለማይደጋገም ሊታለፍ ይችላል:: አቀነባባሪዎቹ ወደፊት ከዚህ በበለጠ አሳምረው ያቀርባሉ የሚል እምነት አለኝ:: ሰላም ይሁን...!
መላጣ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 606
Joined: Fri Feb 27, 2004 10:30 am

Postby ዳጨው » Thu Aug 23, 2012 5:51 pm

ዳጨው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 209
Joined: Mon Apr 19, 2004 2:39 pm

Postby መላጣ » Fri Aug 24, 2012 1:44 pm

አሁን እፎይ ስል የጥንቱ ትዝ አለኝ :D
http://www.youtube.com/watch?v=Bx_mGbd4rs4
መላጣ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 606
Joined: Fri Feb 27, 2004 10:30 am

Postby መላጣ » Sat Sep 01, 2012 4:05 pm

በተደራራቢ ኅዘን ለተጎዱ ላለቀሱና ላስለቀሱ መፅናኛ እንዲሆን ታስቦ የተበረከተ :( :( :(

አሻቅቤ ባይ ጭር አለ ሰማይ
አቆልቁዬ ባይ ውሃ ነው የማይ
ካልጋ ላይ ብተኛ እንቅልፍም አላይ
ካንተ መለየቱ ትዝታ ናፍቆቱ
ተነግሮ አያልቅም ስንቱ የቅንድብ ውበቱ (ዋይ ዋይ)

ተከተል ተከተል ተከተል በጎራ
ላንተ ነው አሳቡ ጭንቅና መከራ::

http://www.youtube.com/watch?v=hhrWZold ... detailpage
መላጣ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 606
Joined: Fri Feb 27, 2004 10:30 am

Postby መላጣ » Fri Sep 07, 2012 12:57 pm

የሚላኩ መልክቶች በንዶድ መታጠብ ጀመሩ መሰል????
http://www.youtube.com/watch?v=ic1UZxCu ... =endscreen
መላጣ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 606
Joined: Fri Feb 27, 2004 10:30 am

Postby መላጣ » Tue Sep 11, 2012 11:18 am

መላጣ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 606
Joined: Fri Feb 27, 2004 10:30 am

Postby መላጣ » Tue Sep 25, 2012 8:28 pm

ደንቦኝች 40 ው ከወጣ በኃላ ብቅ እንደምትሉ ይገባኛል መልካም መፅናናትን እየተመኘሁ በመስቀሉ እሰናበታለሁ::
http://www.diretube.com/milion-mohamud/ ... 5fdcd.html
መላጣ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 606
Joined: Fri Feb 27, 2004 10:30 am

Postby ENGEDA1967 » Thu Sep 27, 2012 3:54 pm

ሰላም መሊጥ ደህና ነህ ወይ ? ውውውውውውውይ እኔማ ባመጣሀት ገላዋ ጭልጥ ብየ ጠፋሁ እግዜር ይይልህ .. የሚገርመኝ ነገር ከሙዚቃው ጋር የአዘዞ ጮርናቄ ትዝታው ብቻ ሳይሆ የሸተተኝም መስሎኝ ስደናበር ሰነበትኩ
መላጣው ...ሙዚቃም ሽታ አለው እንዴ ???
እንግዳ የጥንቱ
ከእየሩሳሌም
በዚህ አጋጣሚ ቆንጂትን ዋኖስን ይሁኔን ሞኒኩሽን እድልን ሊዴያን ቆንጂትንና ሌሎች የዘነጋኋችሁን ሁሉ ጎምበስ ብየ ሰላምታ አቀርባለሁ ለመላው ይሁዳውያንም ሻና ቶቫ ቆንጆ የዳስ ባዕል ይሁንልን ስል መልካም ምኞቴን እገልጻለሁ
ENGEDA1967
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 475
Joined: Fri Aug 27, 2004 11:09 pm
Location: united states

Postby የመረረው. » Wed Oct 31, 2012 6:00 pm

ያባይ ውሃ ሞልቶ ይፈሳል ባይ ለባይ
ምነው በልሜ መጣሽ ደህና አይደለሽም ወይም:: በሬጌ ስታይል::

ሴፉ ደበሌ አሪፍ የሆነ ቅንብር ነው::
http://youtu.be/kKf3NmcsrEk
----------Oooo---
-----------(----)---
------------)--/----
------------(_/-
----oooO----
----(---)----
-----\--(--
------\_)-
የመረረው.
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 98
Joined: Mon Mar 05, 2012 7:37 pm
Location: USA

Postby ገደል » Mon Nov 05, 2012 6:44 pm

ወደፊት በሉለት: ለኦባማ የተዘፈነ
http://us.mg5.mail.yahoo.com/neo/launch ... pf0onpbm5k
ገደል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 489
Joined: Sat Jan 02, 2010 12:03 am

Postby ወፌ » Wed Nov 14, 2012 8:45 pm

ይቺን ድሮ የምወዳትን ዘፈን ግሩም አድርጎ ነው የተጫወታት::
http://youtu.be/iq6ZOhEMMFw
ወፌ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 77
Joined: Fri Aug 24, 2007 4:27 pm

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests