የኢትዮጵያ ሙዚቀኞች:- ሙላቱ አስታጥቄ እና ....

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby ዉቃው » Thu May 31, 2012 12:53 am

ጓድ ተድልሽ

ቻላቸውን በጣም በጣም ነበር የማከብረው :: መጀመሪያ ያወቅኩት በዘለሰኛው ካሴት ነበር :: ኦሪጅናል ካሴቱ አሁንም አለኝ :: በጣም አሪፍ ስራ ነበር ! ኋላ "ህመምየውን" ደግሞ ሰሰማ ..በቃ በዚህ ዘመን ድንገት ጠብ ያለ አሪፍ የባህል ሙዚቀኛ አርጌው ነበር :: በጣም ያሳዝናል :: ሳላውቀው ኖሬ....ላውቀው ስል ሞተ :: ኤጭ ! እንዴት ግሩም ድምጽና ችሎታ ነበረው ::
ጉዟችን ረጅም : ግባችንም ሩቅ ነው !!!!
ዉቃው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1034
Joined: Sun Jan 07, 2007 2:48 am

Postby ተድላ ሀይሉ » Thu May 31, 2012 1:10 am

ዉቃው wrote:ጓድ ተድልሽ

ቻላቸውን በጣም በጣም ነበር የማከብረው :: መጀመሪያ ያወቅኩት በዘለሰኛው ካሴት ነበር :: ኦሪጅናል ካሴቱ አሁንም አለኝ :: በጣም አሪፍ ስራ ነበር ! ኋላ "ህመምየውን" ደግሞ ሰሰማ ..በቃ በዚህ ዘመን ድንገት ጠብ ያለ አሪፍ የባህል ሙዚቀኛ አርጌው ነበር :: በጣም ያሳዝናል :: ሳላውቀው ኖሬ....ላውቀው ስል ሞተ :: ኤጭ ! እንዴት ግሩም ድምጽና ችሎታ ነበረው ::


ጓድ ውቃው :-

የሟቹን ወገናችችንን ዜማዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ሣዳምጣቸው ከወረታው ውበት ድምፅ ጋር ይምታታብኝ ነበር :- ወረታው ውበት : ትዝታ::

ይኼ እንግዲህ በ1985 ወይም 86 ዓ.ም. አካባቢ ነበር :: ቻላቸው የመጀመሪያ ካሤቱን መቼ እንዳወጣ ባላውታውስም ዜማዎቹ ግን ጥሩ የባሕል ዜማዎች ስለነበሩና ድምፁም ከወረታው ድምፅ ጋር ስለሚመሣሠል በዚያው ቀስ በቀስ ለመድሁት :: በጣም የወደድኩለት ሥራው አንተም ያነሣኸው 'ሕመምየው' የሚለውን ካሤቱ ነበር :: ከዚያ በኋላም ሥራዎች አሉት :: ምን ዋጋ አለው ዛሬ በአካል-ሥጋ የለም : ተለይቶናል :: ቻላቸው እንደ አብዛኞቹ የዘመኑ 'ዘፋኞች' የይድረስ-ይድረስ ሥራ የሚያቀርብ የኪነት ሰው አልነበረም :: ብዙ ሥራ ሊሠራ በሚችልበት ዕድሜ ላይ ሲደርስ በሞት መለየቱ ያሣዝናል :cry: :cry: :cry: :cry: :cry:

ተድላ
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
ተድላ ሀይሉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4903
Joined: Fri Mar 17, 2006 2:45 pm
Location: ኢትዮጵያ

Postby ተድላ ሀይሉ » Thu Jul 05, 2012 6:55 am

ሰላም የሙዚቃ አፍቃሪዎች :-

ለዛሬ ለቅምሻ ያህል የእጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) አንድ ዜማ ልጋብዛችሁ ::

ምንጭ:- Uploaded by diretube10feb on Mar 4, 2010. Gigi - Adwa - LIVE! : እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) : አድዋ::

ተድላ
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
ተድላ ሀይሉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4903
Joined: Fri Mar 17, 2006 2:45 pm
Location: ኢትዮጵያ

Postby ዳያሰፖራ » Thu Jul 05, 2012 3:47 pm

ሂድ ጥፋ አጁዛ :x :x :x
ተድላ ሀይሉ wrote:ሰላም የሙዚቃ አፍቃሪዎች :-

ለዛሬ ለቅምሻ ያህል የእጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) አንድ ዜማ ልጋብዛችሁ ::

ምንጭ:- Uploaded by diretube10feb on Mar 4, 2010. Gigi - Adwa - LIVE! : እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) : አድዋ::

ተድላ
ዳያሰፖራ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 31
Joined: Sun Jun 07, 2009 9:11 pm

Postby ተድላ ሀይሉ » Sat Nov 17, 2012 2:15 am

ሰላም ለኢትዮጵያ ሙዚቃ አፍቃሪዎች:-

የዜማ ቀማሪው ሙላቱ አስታጥቄ በዕድሜው እየገፋ ሲመጣ ዓለም-አቀፍ ታዋቂነቱም እየጨመረ በመሄድ ላይ ይገኛል:: በተለይም ወደ ቦስተን (አሜሪካ) ካቀናበት ዕለት ጀምሮ ለእርሱ በድጋሚ የመወለድ ያህል የሚቆጠር ታዋቂነትና ዝናን እያተረፈ ነው:: በዚህ ወር እንግሊዝ አገር የሚገኘው የ"Royal Geographic Society" ባዘጋጀው አንድ ጉባዔ ላይ ተገኝቶ ስላቀረበው ትምህርት-አዘል ንግግር ከሥፍራው የተዘገበው አስተያዬት የሚያስገነዝበን ቁምነገር ይኖራልና አንብቡት::

ምንጭ:- Birikiti Pegram, Songlines intern, November 13th, 2012. Mulatu Astatke lecture at the Royal Geographic Society.

Last Wednesday evening at the Royal Geographic Society, an audience was treated to a whistle stop tour of Ethiopia’s contribution to global music, culture and science by Ethio-jazz founder Dr Mulatu Astatke. From the discovery of ‘Lucy’, the world’s oldest known evidence of a human skeleton, on Ethiopian soil; to his own personal story of the evolution of Ethio-jazz; plus a sprinkling of wonderful random facts like the tef flour of national staple, injera, being the food of ancient Egyptian pharaohs; and the largest world export of roses coming from Ethiopia… it seemed he only just scratched the surface of the country's rich heritage.

“Music is a science, and our African indigenous musicians are scientists of sound.”

He argued that the diminished scale made famous by great jazz musicians such as Charlie Parker has been a centuries old foundation of the Dirashe tribe’s repertoire – long before it became a signature sound of modern jazz, or used by great composers such as Debussy and Bach. Similarly, the ancient horns and pipes of so-called ‘primitive’ tribes are merely the first trumpets, saxophones and flutes of the world, while the movements made with the mekwamia (ancient conducting stick) in directing church music are a demonstrable predecessor to traditional Western conducting of classical orchestras and military marching bands.

Delving deeper into the very scientific nature of Ethiopia’s musical system, Dr Astatke attempted an explanation of its complex notation structure – again, probably the oldest in the world: a set of eight ornate figures in which you can see potential origins of some Western notational symbols.

He blitzed through the four musical modes that are the foundation of all Ethiopian songs. These modes are the basis of his own established ‘rules of Ethio-jazz’, a fusion of Ethiopian five tone scales played against the Western 12 note scale.

He also touched on his current krar modernisation project. He is developing the pentatonic (five tone scale) Ethiopian lyre to accommodate a 12 tone scale in an attempt to encourage the youth of the nation to take up the instrument over guitar – similar to what has happened in Western Africa with the modification of kora tunings – to play with Western instruments.

An intriguing talk, unfortunately made more so by the straining necessary to catch every word uttered by the mumbling genius, over a badly synced audio-visual display. My only regret was how much better the experience might have been with the basic consideration of audibility being taken by the organisers.
ተድላ
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
ተድላ ሀይሉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4903
Joined: Fri Mar 17, 2006 2:45 pm
Location: ኢትዮጵያ

Postby ዲጎኔ » Sat Nov 17, 2012 5:43 am

ሰላም ለሁላችን
ዳያስፖራ ምነው ?ችግሩ ከተድላ ወይስ ከዚች የጥቁር ህዝቦች አይከን ከያኒ ???
ለጂጂ ከሆድ አምላኩ አዝማሪዎች ለተለየችው ድንቅ ከያኒ እጥፍ ምስጋና!እዚህ ጥቁር አሜሪካን ወገኖቼ እርሷን ጠርተው አይጠግቡም::

ዳያሰፖራ wrote:ሂድ ጥፋ አጁዛ :x :x :x
ተድላ ሀይሉ wrote:ሰላም የሙዚቃ አፍቃሪዎች :-

ለዛሬ ለቅምሻ ያህል የእጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) አንድ ዜማ ልጋብዛችሁ ::

ምንጭ:- Uploaded by diretube10feb on Mar 4, 2010. Gigi - Adwa - LIVE! : እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) : አድዋ::

ተድላ
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ሾላገብያ16 » Sat Nov 17, 2012 6:43 pm

ሰላም ወገኖች ,

በአብዛኛው ዋርካ ላይ የምሳተፈው ፓለቲካ ውስጥ ነው :: ዛሬ እግር ጥሎኝ እዚህ ስመጣ የምወደውን የቻላቸው አሽናፊን ሞት አይቸ በጣም አዘንኩ :: ዘለሰኛ እና ማሲንቆ ከድምጹ ጋር በጣም የተዋኃደ ጥሩ ዘፋኝ ነበር :: ገና በልጅነቱ መቀጨቱ በጣም ያሳዝናል :: እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው እንጂ ሌላ ምን ይባላል :?: የገረመኝ ግን እኔ ሁልጊዜ የሚመስለኝ የነበር የወሎ ሰው አድርጌ ነበር :: ይህ በርግጥ ምንም ልዩነት አይፈጥርም... እንዲያው ለነገሩ እንጂ :: ሌላው ከድሮ ዘፈኖች ልጅ እያለሁ እወዳት የነበር ዘፈን ነበረች "" ነይ ብራ : ነይ ብራ : እንደ መስከረሙ በረሽ እንደ አሞራ "" የምትል :: ይህን ዘፈን የዘፈነው ፍሬው ኃይሉ ነበር :?: ወይስ ማን ነው :?: እስኪ የምታውቁ መልስ ስጡኝ :: በተረፈ የቻላቸውን ነፍስ ይማር :!: አፈር ይቅለለው ወንድምየ ሲያሳዝን በልጅነት መቀጨቱ ::
ሾላገብያ16
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 204
Joined: Sat May 05, 2012 8:51 pm

Previous

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests