የሙኒከ ቅዱስ ገብርኤል አስተዳዳሪ ችግር

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

የሙኒከ ቅዱስ ገብርኤል አስተዳዳሪ ችግር

Postby arba » Mon May 31, 2010 4:14 pm

..ዝም አንልም..
የሙኒክ ቅዱስ ገብርኤል አስተዳዳሪ ግበረ በላ ካህን
ቄስ መስፍን ገብረማርያም

ኢትዮጰያ ኦርቶዶክስ ትዋህዶ ቤተክርሰቲያን የተስፋፋው የአስተዳደር ችግር ከመቼውም ጊዜ በላይ ተባብሶ የግኛል
የበዙት ገብረ በላ አስተዳዳሪ ካህናት ቤተክርሰቲያንን መእመናንን ሲያማርሩና ሲያሳዝኑ በሃገርም ከሃገር ውጪም ይሰማል ይታያልም ለዚህም ካህናት የእግዚአብሔር እነደራሲዎች መባላቸው የተሰጣቸውን መንጋ አንዲጠብቁ በመንፈስ እነዲያስተዳድሩ እነዲያጽናኑ እነዲያስታርቁ ከሁሉም በላይ ደግሞ ወንጌልን እነዲሰብኩ እነጃþ የቤተክርስቲያን ንብረት ቤተክርስቲያን እነዲዘርፉ በጥቅማጥቅም ሌሎች ወገኖቻቸውን እነዲረዱ እይደለም
በሙኒክ የቅዱስ ገብርኤል አገልጋይ ቄስ እና በምእመናን መካከል ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አለመግባባት እየታየ ነው
እገልጋዩ ቄስ መስፍን ለ19 አመት ቤተክረስታያኑን አሰተዳድራለሁ በማለት ንብረትና ገንዘብ ዘርፈዋል የቤተክርስቲያን የሆነች አንዲት መኪና ለራሳቸው ጥቅም ወደ ሀገር ቤት ልከዋል በምእመናን መካከል ማዳላትን አድርገዋል ሰዎች እቤተክርስቲያን እንዳይመጡ ሁሉ አድርገዋል ካህንና ዲያቆን እንዳይቀድሱ ከልክለዋል በማለት ምእመናኑ በጠራው ስብሰባ ሰበካ ጉባኤ መልስ እንዲሰጥ ቢጠይቁ ላንዱም ለተጠየቀ ጥየቄ ተክክል የሆነ መልስ ሳይሰጡ በቀጠሮ ተለያይተዋል፤፤ በቀጠሮውም መሰረት ምንም ስብሰባ ሳይደረግ እንዲሁ ቀርትዋል
ለምን ይህ ሁሉ ጉዳት በቤተክርሰቲያን ንብረትና ምእመናን ላይ ሲደርስ እሰከዛሬ ዝመ ትባለ ቢባል በብዛት የቤትከርሰትርስቲያንዋ እባላት ልረጅመ ጊዜ የመኖሪያ ወርቅተ የሌላቸው በመሆ በሰበካ ጉባኤም ሆነ በኮሚቴ ውስጥ ገብተው እንዳያገለግሉ የሌለ ህግ በማውጣት የመኖሪያ ወረቀት ያለው ብቻ እንዲመረጥ በማድረግ እንዲሁም ህግ የሚውቅና የቤተክርስቲያንን ቃለላዋዲ ያወቀ ሰው ሲመረጥ ደግሞ ያለውን የገንዘብና ንብረት ሚስጥር በትክክል እንዳይወጣ ይህ ሰው ከእኔ ጋር ተስማምቶ እይሰራም በማለት የተመረጠውን ሰው በመሳደብና በመገላመጥ ከኮሚቴ አባልነቱ በማባረር እሰከ አሁን ድረስ ቤተክርስቲያንዋ በትክክል ምን ያህል ገንዘብና ንብረት እንዳላት ሳይታወቅ ተኖርዋል እነደነገሩ በአመት 1 ጊዜ የሰበካ ጉባኤ ሪፖርት እየተባለ የሚገርም ሪፖርት ይቀርባል ይህም ሪፖርት ኮሚቴው ሊወያይበት ቀርቶ ሳያየው ለሙኒክ የሰበካ ጉባኤ አባላት ሳይሆን ለቅዱስ ገብረኤል ለመሳለም ለመጡ ተሳለሚ እንግዶች ይነበባል እንዲሁ ሪፖርት ተነበበ ይባላል
በእውነት በጀርመን ሀገር ሌላ የሚቆጣጠር የቤተከርስቲያንዋ አለቃ የለም የሚሰራው ስራ የተለየ አይደለም የሙኒክ ቅዱስ ገብረኤል ቤተክርስቲያን የሚተተዳደረው በኮለን ቅዱስ ሚካኤል ስር ነው በማለት ከመጀመሪያም የተቀነባበረ ስለሆነ የሙኒኩ የቤተክርስቲያን አስተዳዳሪም ገንዘብ ለመብላትና ለመስረቅ እንዲያመቻቸው በሀገር በቀዬ ልጅነት ቄስ መስፍንና ቄስ መርአዊ አብረው ያደረጉት ነው ለነገሩ ለሙኒክ ቅዱስ ገብርኤል ንብረትና ገንዘብ መጥፋት የኮለኑም ቀዱስ ሚካኤል አስተዳዳሪ ቄስ መርአዊ ተበጀ እጅ አለበት
የሙከ ቅዱሰ ገብርል ቤተክርስቲያን ህንፃ አሰሪ ኮሚቴ ለቤተክርስቲያንዋ የራስዋ የሆነ ህንፃ ለመሰራት የተንቀሳቀሰ ቢሆንም ከ10 አመት በላይ በራሱ የባንክ ሂሳብ ከሰባካ ጉባኤ ባንክ ሂሳብ እንዳይደባለቅ ገንዘብ ለቤተክርስቲያን ማሰሪያ በተላያየ ዘዴ ሲሰበስብ ከቆየ ሲሆን በ1998 ዓም ገደማ የአሰሪ ኮሚቴው ባደረገው ሪፖርት ወደ 2500 ዩሮ እነደደረሰ ይታወቅ ነበር፤ ከዛ በሁዋላ ግን ምንም አይነት ሪፖረት አልተደረገም ለዚህም በአሰሪ ኮሞቴነት የተመረጡትን ሰዎች በመገላመጥ በማንቁዋሸሸ የኮሚቴ አባልነታቸውን እነዲለቁ ይደረጋል፤፤ በጎን ደግሞ ሌላ ኮሚቴ በመመስረት የቤተክረሰቲያን ህንጻ ለማሰራት የቤተክርስቲያን ምእመናን መዝናኝ አዘጋጅ ኮሚቴ በማለት በየአመቱ ለዚሁ ላልተሰራ ቤተክርስቲያን ከከ7000 እሰከ 10000 ዩሮ በላይ ገቢ የተደረገ ሲሆን በጠቅላላው ግን የማሰሪይው ገንዘብ ምን ያህል እነደሆነ የሚውቅ አንድም ምእመን የለም
እንድ ካህን በቤተክርስቲያን አውደ ምህረት የሚሰብከው ኢየሱስ ክርስቶስን እመቤታችን ድግል ማርያምን ስለ መላእክት ስለ ጻደቃን ሰማእታት መሆን ሲገባው ስለራሱ መስበክ የለበትም ቄስ መስፍን ገብረማርያም ግን ስለ ራሳቸው ይሰብካሉ እኔ ባልኖር ኖሮ እናንተን በጅብ ተበለታችሁ ነበር እኔ ነኝ ለዚህ ያበቃችሁ በማለት የእግዚአብሔርን አዳኝነት የእረሱን ፈቃድ ሁሉ በመዘንጋት ትእቢት በሞላው አነጋገር ራሳቸውን የሚሰብኩ ካህን ናቸው ከዛም አልፎ አሉባልታ በከተማ የተወራን (ባለቤታቸው ጥሩ የወሬ ኔት ዎርክ አላት ) በስከት አንስተው ምእመኑን ያሳዝናሉ
እኝህ ካህን ብዙም ብለዋል ከሁሉ የሚገርመውና የሚደንቀው ሁል ጊዜ የሚለሏት አንዲት ነገር አለች .ግልብጥ ቢል ግልብጥ ነው ..ሚስጥር አዘል አባባል ናት ነገሩ እነዲህ ነው በጀርመን ሃገር ያሉ b¤tKRstÃናት ተጠሪነታቸው ሀገር ቤት ላለው ሲኖዶሰ ሲሆን ያሚታዘዙትም ለሱው ነው ሆኖም የወደፊት ኑሮዋቸውን ሲያዩት ደግሞ አንድ ክስተት ቢከሰት እጣ ፋንታችን ጥሩ ሊሆን ስለማይችል በማለት በሚስጥር ውጪ ካለው ሲኖድስ ጋር bmnUgR(ቄስ መስፍንና ገብረማርያምና ቄስ መርአዊ ተበጀ ) አና ለእንጀራችን ሰንል ነው እነጂ ከናንተ ጋር ነን በማለት እጅ መንሻ በመስጠት በሚስጥር በፍራንከፈርት ከተማ ከአሜሪካ ከመጡ አንድ ጰጰስ ጋር ውይይት አድርገዋል ስለዘህም የወደፊት በዚሁ የምዝበራና የጥፋት ተልእኮዋቸው ለመቀጠል ሰለፈለጉ ሌላ መንግስት ቢመጣም ምነም ችግር የለም እዚሁ እንቀራለን ማለት ነው
አንባቢያን ሆይ በሙኒክ ቅዱስ ገብርአል ቤተክርሰቲያን ውስጥ የሚታየው አስተዳደር አይን ያወጣ ፈሪሃ አግዚአብሔር የሌለው መንፈስ ቀዱስ የተለየው ነው እሰቲ ይህ በእርስዎ ላይ ቢከሰት ምን ያደርጋሉ ምንስ ይላሉ ለማንስ ይነግሩታል
+ክርስትና ለማስነሳት ሲመጡ እናትና አባት ኦርቶዶክስ ለመሆናችሁ ከሃገር ቤት መረጃ አምጡ ተብለው ወደ ኑርንበርግ ከተማ ሄደው አስነስተዋል ፤፤ ለመሆኑ ልጅ ክርስትና ለማስነሳት አባትና እናት የግድ ኦርቶዶከስ መሆን አለባቸው ባይሆኑስ

የጽዋ ማህበር አባል ለመሆን የግድ የሰበካ አባል መሆን አለበት በማለት ሰወች ጽዋ ማህበር እንዳይገቡ መከልከል

የሰበካ ጉባአ ክፍያ ያላጠናቀቀ ስሙን እንደወንጀለኝያ በመግቢያ በር ላይ መለጠፍ

ክፍያ ያጠናቀቀ ደግሞ ገንዘቡ ወዴት ሄደ በሎ ሲጠይቅ አንተ የምታዋጣው ገንዘብ ቀዳዳ አይደፍንም ተብሎ ይቃለላል

ሰዎች ተጣልተው በቤተከርስቲያንን አውደምህረት ለመታረቅ ሲመጡ እኔ አስታራቂ አይደለሁም ወደ ፖሊስ ሂዱ ብሎ መመለስ
አንድ ካህን ከቀደሰ በሁዋላ ሁሉንም የቆረቡትንም ያልቆረቡትንም መስቀል ያሳልማል እንጂ ሰዎችን አየለዩ ማሳለም አይገባውም

ይህ ጽሁፍ የተጻፈው የሙኒክ ቀዱስ ገብርአለ ምእመናን እኔ ኣያገባኝም ከማለትና በየቤቱ ከማውራት ተቆጥበው የቤተክርስቲያናቸውን ችግር ራሳቸው ተባብረው እነዲፈቱና እውነታውን አውቀው በተለይ ለቤተክርስቲያን የተሰጠን ገንዘብ አንድ ምእመን እንደገና መጠየቅ የለበትም የሚለውን አሳሪ የሆነ አስተሳሰብ ትተው የወደፊት መጦሪያና የልጆቻችው ስለእሃገራችንና ቤተክርስቲያናችን ማስተማርያ የሚሆን ቤተክርስቲያን ስለሚያፈልገን ይህንን ደግሞ ለማድረግ ገንዘብ ወሳኝ ስለሆነ በቤተክርስቲያን ጉያ እነደመዝገር ተጣብቆ የሚመጠምጣትን ቄስ አስወግዶ ራሱ የሚስተዳድረው ቤተክርስቲያን እንዲመሰረት ነው

ይቀጥላል
arba
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 1
Joined: Fri May 21, 2010 7:10 pm

Postby ሳሮም » Mon May 31, 2010 10:40 pm

ሁሉም ነገር ለበጎ ነው::
ሳሮም
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 123
Joined: Tue Jun 28, 2005 1:43 am
Location: USA

Postby እንሳሮ መሬው » Wed Jun 02, 2010 7:56 am

ሰላም አርባ

በመጀመሪያ የክርስቶስ ሰላምና ጸጋ ለሁላችሁም ይሁን

1ኛ ቆሮ 11/31 ራሳችንን ብንመረምር ግን ባልተፈረደብንም ነበር፤

የቀረበውን ኃሳብ ለመደገፍም ሆነ ለመቃወም ሳይሆን የግሌን አስተያየት ለመስጠት ነው
ቄሱን አባረን እራሳችን የምንመራው ካላችሁ ቤተክርስቲያን ሳይሆን እድር ወይም ማህበር ነው ማለት ነው የምትከፍቱት ምክንያቱም ካህን የማይመራው ቤተክርስቲያን ቤተክርስቲያን ሊባል አይችልም ,, ,,,,የሐዋርያት ሥራ 20/28 በገዛ ደሙ የዋጃትን የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ትጠብቁአት ዘንድ መንፈስ ቅዱስ እናንተን ጳጳሳት አድርጎ ለሾመባት ለመንጋው ሁሉና ለራሳችሁ ተጠንቀቁ,,,, በርግጥ ካህኑ የተሰጠውን ኃላፊነት ወደኋላ ትቶ መንጋውን ባግባቡ ባይጠብቅ በስርዓተ ቤተክርስቲያን ከቦታው ላይ መነሳት ብቻ ሳይሆን ከክህነቱም ይሻራል ስለዚህ እሱን አስወግዶ ሌላ ካህን ማምጣትና መገልገል ነው እንጅ እራሳችን እምንመራው የሚለው ከህጉ አንጻር የሚያስኬድ አይመስለኝም ነገር ግን በቤተክርስቲያናችን በአሁን ሰዓት እየታየ ያለው ችግር እንደሚታወቀው የአለማዊ አስተሳሰብን ሰዎች ወደ ቤተክርስቲያን ይዘው ስለመጡ ነው ስለዚህ ችግሩ የካህናት ብቻ ሳይሆን የምእመናንም ይመስለኛል በተለይ በውጭው ዓለም ላለችው ቤተክርስቲያን ፈተና የሆነባት ዲሞክራሲ በሚል ሰበብ ፖለቲከኛውም ሆነ ተራው ምዕመን የማንንም ፈቃድ ሳይጠይቅ ቤተክርስቲያን ይከፍታል ካህኑም ሆ ንምዕመኑ ግንኙነቱን ከእግዚአብሔር ጋራ ማድረጉን ትቶ እርስ በራሱ በየ አለማዊው ፍርድ ቤት ሲካሰስ ይውላል ስለዚህ የሚጠቅመው የስጋን ስራ ወደኋላ ትቶ የመንፈስን መንገድ መያዙ ነው የሚጠቅመው,,ገላትያ 5/19 የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት ርኵሰት መዳራት ጣዖትን ማምለክ ምዋርት ጥል ክርክር ቅንዓት ቁጣ አድመኛነት
መለያየት መናፍቅነት ምቀኝነት መግደል ስካር ዘፋኝነት ይህንም የሚመስል ነው አስቀድሜም እንዳልሁ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም
ስለ መንፈስ ፍሬ ደግሞ ቅዱስ ጳውሎስ እንዲህ ይላል,,,ገላትያ 5/22 የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር ደስታ ሰላም ትዕግሥት ቸርነት በጎነት እምነት የውሃት ራስን መግዛት ነው
እንደዚህ ያሉትን የሚከለክል ሕግ የለም
የክርስቶስ ኢየሱስም የሆኑቱ ሥጋን ከክፉ መሻቱና ከምኞቱ ጋር ሰቀሉ
በመንፈስ ብንኖር በመንፈስ ደግሞ እንመላለስ ,,, ይላል ጆሮ ያለው መስማትን ይስማ ለማንኛውም የግሌን ሃሳብ ለመስጠት ነው የፍቅር ባለቤት የሰላም ንጉስ የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ሰላሙንና ፍቅሩን ይስጣችሁ አሜን ቸር ይግጠመን
እንሳሮ መሬው
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 29
Joined: Fri May 28, 2010 8:04 pm

Postby ዋርሶው » Sun Jun 27, 2010 8:33 pm

ሠላም አርባ የፃፍከው ቤተኪሪስቲያን ወረው ተናፍሶ አኔም በመስማቴ ዛሬ አንብቤው መልስ ለመስጠት አናም የወረ ምንጮቹ ሳይተቀሱ መታለፍ አንደለሌባቸውም በመገንዘብ ነው፡፡መቼም በጀረመን አገር በሙኒክ ከተማ ቅዱስ ጋብርኤል ቤተክርስቲያን ያለብን ችግር በጣም የሚያሳዝንና ለጆሮ ለመስማት የሚዘገንን ሰራ እየተሰራ የሚሰማውና አኛም የምናየው አዲስ ነገር ሳይሆን ብዙ ዓመታቶች አየተቆተሩ አልፈዋል ፡፡
አንዳንዶቹ ሰዎችም አስከመቼ በቤተክሪስቲያን ውስጥ አሉባልታና ወሬ አናም የጥቂት ስዎች መጠቃቀሚያ ይሆናል ብለው ተቃውመው የተናገሩትን ስማቸውን በማትፋት አናም በመገላመት ቤተኪሪስቲያን አንዳይደርሱ እየተደረገ ሌሎቻችንም ቢሆን አኔ ካልተነካሁ ምን ቸገረኝ በማለት ዝም ስንላቸው ችንቀትና ሁከት አንፈልግም በማለት ቤትክርስቲያኑን ትትው ቤታቸው የቀሩ ቤት ይቁጠራቸው፡፡
በእውነት በዚህ ቤተክሪስቲያን ቄስ መስፍን ገብረማሪያም ከባለቤታቸው ከፀሃይ አናም የዚችው የቄሱ ሚስት ጉዋደኞች የሚሰሩት ተንኮል ተዘርዝሮ አያልቅም ከዚህ በፊትም እንደዚሁ<የቄሱ ክህደት በሙኒክ>በሚል እርስ ሰዎች እዚሁ ዋርካ ላይ በመጠኑም ቢሆን ፅፈውት እንደነበር አስታውሳሉ፡፡
የእግዚአብሄር ቤት ቤተክሪስቲያን እኔ እንደሚገባኝ ከሆነ አገልግሎቶዋ ለመልካም ነገር ብቻ ነው ባጭሩ እኛና እግዚኣብሄር በጸሎት የምንገናኝበት ካህኑም መንጋውን ህዝብን በፍቅር ሰብስቦ ከእግዚኣብሄር ጋራ በጸሎት እያገኘ ሰው ከሰው ሳይለይ ፍቅር ሰላም ሆኖ የተጣላ የሚታረቅበት ያዘነ የሚስጽናናበት ያአጠፋ ከትፋቱ ተጸጽቶ ንስሀ የሚገባበት የአምላክ ተአምራቶቹ የሚሰማበት በአንድነትም ሆኖ እግዚአብሄር የሚመስገንበት ቦታ ነበር ይሄ ሳይሆን ቀርቶ በጣም የሚያሳፍረው የምናየው ግን የሰይጣን ስራ ብቻ መሆኑ ነው፡፡
ስለ ቄስ መስፍን አናም ስለ አለቃው ስለ ቄስ መራዊ በእግዚኣብሄር ቤት ተከልልው አገር ቤት ካለው ከወያኔው ከአቡነ ፓውሎስ ጋር በመቆላለፍ የሚሰሩት የቤተክሪስቲያን የህዝብ ገንዘብ ዘረፋ ተዘርዝሮ የማያልቅ እንደመሆኑ እዚሁ ጀርመን በሌላ ከተማ እስከ ፍርድ ቤት ድረስ በመቆም በሃሰት የህዝቡን ገንዘብ የበሉ መሆኑን ማንም የሚያውቀው ቆሻሻ ታሪካቸው ነው አገር ቤትም በራሳቸው ስም እናም በየዘምዶቻቸው ስም ብዙ ነገሮች አንዳደረጉ እናም አገር ቤት በሄዱም ቁጥር ከአቡነ ፓውሎስ ጋር እየተገናኙ አሳልፍው እንደሚመጡ አገር የሚያውቀው ነው፡፡በጣም የሚያሳዝነው ግን እነዚህ ሰዎች ስር ጭራቸውን ሸጉተው አብረው ተባባሪ ሆነው እንደ ኣባታቸው እንደ ቄስ መስፍን የአምልኮ መልክ ያላቸው እኛ ነን ሁሉን የምናውቀው የሚሉ እግዚኣብሄርን የማያውቁ የእግዚኣብሄር ሰዎች ግን የኣምላክን መንገዱን የማይከተሉ ስራ ቤቶች ከየመንደሩ ወሬ ሲቃርሙና ሲያቀብሉዋቸው የሚኖሩ አንደበታቸው ከሰይፍ በላይ የተሳለ ትንሽ ወሬ ከሰሙ እንደ ካርታ ኣገላብተው ኣገላብተው በሌላ መልኩ እያወሩ ሰውን ግራ የሚያጋቡ የተወሰኑ ሴቶች እንዳሉ ሁላችንም የምናውቃቸው ነው ታዲያ ስለ እነዚህ ሴቶች እርስዎስ ጸሃፊው አርባ ምን ይላሉ :?: ለምን ቄሱን ብቻ ወይስ እነዚህ ሴቶችም እያጀቡን ሌላ ቤተክሪስቲያን ሌላ ጥፋት እናቆቁም ነው የሚሉት :?: እነዚህ ሴቶች መቼም ከወዲያ ውዲህ ማለት ኣያልቅባቸው እዚሁ ከተማ በስደት የቅድስት ማሪያም ቤተክሪስቲያን ያቆቆሙትን ሰዎች ሲያገኙ ጥርሳቸውን እየገለበጡ እሰይ እሰይ በርቱ ይላሉ በዚህ በኩል ደግሞ ወደ ማርያም ቤተክሪስቲያን ሰው እንዳይሄድ ስም በማትፋት በስድት ያለ የኢትዮፕያ ኦርቶዶክስ ነው የሚመራቸው ፖለቲከኞች ናቸው እንዳትሄዱ እያሉ ሰውን ያከላክላሉ ሰው እንዳይሄድ ሌላ ቤተክሪስቲያን ለምን ይቋቆማል በማለት በመቃወም ሄደን እንስደባቸው በማለት ለፍልፈው ቅሌታቸውን ተቀብልው እንደሚመልሱ ሲያውቁት እዚሁ ቁጭ ብለው ስም ማትፋታቸውን ቀጠሉ ያ አልበቃም ብሎዋቸው ደግሞ አሁንም እዚሁ ሌላ ቤተክርስቲያን እንዲቋቋም እንበርታ እያሉ ሞራል ሰጭ በመምሰል በጎን ደግሞ ለቄሱ እና ለሚስትየው ጉድ ፈላ ያአንዱ ቤተክሪስቲያን መቋቋም ሲገርምን ከዚሁ ደግሞ ሌላ እናቆቁም ይላሉ በማለት የሰሙትን ሁሉ እከሌ እንዲህ አለ እከሊት እንዲህ አለች እያሉ ይዘረግፋሉ የለመደ አፍ መቼ እሺ የላል፡፡
ቤተክሪስቲያን ሌላ ቢቋቋም መቼም የሚደገፍ ቢሆንም አሁን ግን ለማቆዎቆም የምትፈልጉት ሰዎች ግንኙነታሁ አገር ቤት ካለው መለስ ዜናዊ ካስቀመጣቸው ከዎያኔው ከአቡነ ፓውሎስ ጋር ነው በጀርመን አገር ደግሞ አቡነ ፓውሎስ ዋና አድርጎ ያስቀመታቸው እኝሁን ቄስ መራዊ ነው ይሄንንስ እንዴት ታዩታላችሁ ሌላ ሁለተኛ ትፋት እንዳይመጣብን መታሰብ ያለበት ይመስልኛል ለፍተን ያመታነውን ገንዘብ እንደገና እንዳንዘረፍ ዛሬ መቼም ቤተክሪስቲያንን ተገን አድርጎ ለመታወቅ እና መጠቀሚያ ሊያደርጉዋት የሚፈልጉ ብዙዎች ተነስተዋል እና እናስትውል ስርዓተ አልበኛውን ከትከተልን እኛም ስራአተ አልበኞች እየሆንን ነው የምንንሄደው፡፡
ቄሱ ስለ ራሳቸውም ለመስበክም እናም የልብ ልብ አግኝተው እስኪሳደቡ እዚህ ያደረስዋቸው እነዚሁ አጋፋሪ ሴቶች ናቸው የቄሱ ባለቤት ወይዘሮ ፀሃይ ጥሩ አውደልዳይ መንገደኛ ጋዜተኞችዋን አሰማርታ አሞሌ ጨዋን እያስላሰቻቸው በየመንደሩ በምክንያት በየሰው ቤት እየሄዱና በመንገድም ካገኙት ሰው ከአፉ ወሬ እየልቀሙ ሰዎች በስልክ ያወሩላቸውን ሁሉ ሪኮርድ እይደርጉ እጅ መንሻ ይዘውላት ይቀርባሉ፡፡ በጥቅም ተገዝተው ራሳቸውን ሸጠው የሚኖሩ ስለ ሰው አውርተው አውርተው የማይረኩ ኪኪኪ እነኝን በትርሳችን እየሳቅን ድራሻቸውን እናጥፋቸው ኪኪኪ የውጪ ሰዎችን እንዳይገናኙ ማድረግ ነው አንቺ ስማቸውን በዚህ በኩል አትፊያቸው እከሊትዬ ደግሞ በዚህ በኩል እኔ ደግሞ በዚህ በኩል ከ ሰው እንዳይገናኙ አናድርጋቸው ኪኪኪኪ ይኸው ቤተክርስቲያኑ ከተጀመረ እስካሁን በሠው ላይ ተንኮል ማሰብ ብቻ በምክንያቱ ሁሉ ቪዲዮ እየቀረፁ አንዱዋ ቤት ይሰበስቡና መጠጣቸውን እያጋጩ ኪኪኪኪ ያቺን አየሻት ኪኪኪ ያንን አየሽው ኪኪኪኪ ለነገሩ አመድ በዱቄት ይስቃል ነው ራስ ወዳዶች አስመሳዮች ልባቸውና አፋቸው የተለያየ አቤት እግዚኦ ከቄሱ ጋር ሆነው አለማዊ ነገሩን ሁሉ ይዳፈራሉ ያየነው አይቅርብን ውዳሴ ከንቱዎች ዲቃላ የወልዱት ሁሉ ተክሊል ሲጫንላቸው ምናለበት ይጫንላቸው ይሉ ይተባበሩና ሠርጉንም እሽክም እሽክም ብለው ከበሉ በሁዋላ ወሬ ይጀምራሉ አቤት አንደው ቄሱ እኮ ሳያውቁ ተክሊል ለስንቱ ጫኑ ኣቤት ኣቤት ሰዎቹ እንደው ኣይፍሩም ጭንቅላታቸው ላይ ቁብ ሲይደርጉአት ኪኪኪኪ ደግሞ ትንሽ በእንደዚህ ኣይነት ወሬ ሠውን ሰብሰብ ካደርጉ ብሁዋላ እርስ በራሳቸው መጠቃቀም ሲፈልጉ እስኪ የከሊት እናታዋ መተዋል ገንዘብ ኣዋጡ እስኪ አከሊት ሰርግ አለባት አዋጡ ትንሽ ይቆዩና ደግሞ እከሊት ሃዘን ኣለባት ኣዋጡ የከሊት የልጇ ልደት ነው አዋጡ ምክንያት እየፈልጉ ብቻ ኣዋጡ ኣዋጡ የማይሰልቻቸው እነሱ ግን ኣንዲት ቦታ ላይ ሳንቲም ኣያዋጡም የነሱ ገንዘብማ ቤት ይገዛበታል ቤት የሰራበታል ከሚገርመንና ሁልጊዜ ከሚያስቀን ነገር ቄሱ የጋብቻ በኣላቸውን ሊያከብሩ አገር ቤት ሊሄዱ ነውና አገር ቤት የሚሄድውንም የማይሄድውንም ገንዘብ ኣዋጡ ያሉ ቀን ነው እንደው የሀይማኖት አባት በእምነታቸው ፀንተው አለምን ንቀው ለሌላውም አላማ መሆን ሲገባቸው ከመሳዮቻቸው ጋ ተሰብስብው አገር ቤት ሄደው አንዳንድ ሠዎች በራሳቸው ፕሮግራም የሄዱትን ሁሉ በስልክ እየደወሉ የጋብቻ በዓሌን ስለማከብር እንዳትቀሩብን በማለት ካወጁ በሁዋላ ሆቴል ተደግሶ ሴቶቹም ባሎቻቸውን አስከትለው ለሊቱን እሽክም እሽክም እሽክም ሲሉ ያም አልበቃ ብሎዋቸው በየ አዝማሪው ቤት እየዞሩ ለኣባታችን እሽክም ለቄስ መስፍን እሽክም ለእታችን እሽክም ለፀሀይዬ እሽክም እሽክም ግጥሙ ሁሉ ጎረፈላቸው ካካካካካካ ምን ላድርግ ወደው አይስቁ ነው አንዳንዱ ምስኪን ሰው የሚያደርጉትን ሁሉ እያወቀ እየፈራም በይሉኝታም እየተያዘ ያላወቀም በመምሰል እሽክም እሽክማቸውን አይቶላቸው ተመለሰ ውዳሴ ከንቱ ይሎዋችሁዋል በጀርመን አገር ሙኒክ ከተማ ይሄ ነው፡፡<ከተሰወረ ሀቲያት ኣንፃኝ የድፍረት ሃቲያት እንዳይገዛኝ ባሪያህን ጠብቅ የዛን ጊዜ ፍፁም እሆናለሁ ከታላላቁም ሃቲያት እነፃለሁ>መዝሙረ ዳዊት፡፡
የሰበካ ጉባኤ ኣባል ካልሆነ የፅዋ መሃበር ኣባል መሆን እንደሌለበት ኣስቀድመው ከቄሱ ጋር ምክር የሚያደርጉት እነዚሁ ሴቶች ናቸው እንኵዋን መሀበሩን ሴትየዋ ከሌሎች ሰዎች ጋ ስትገትም ሴቶቹ የማይወዱ ናቸው ከ ኣዳዲስ ሰዎች ጋ እየገጠመች ኣስቸገረችን ገና ለገና ጉዳችን ይወጣል በማለት ጭንቀት ነው የሚውጣቸው፡፡
የሰበካ ጉባኤ ክፍያ ያላጠናቀቀ ስማችን እንደ ወንጀልኛ መለተፍ ቀርቶ የሚያስደስታቸው ከሆነ በማስታወቂያ ማስነገር ይችላሉ፡፡
ሰዎች ተጣልተው ቤተክርስቲያን ሲመጡ እኔ ኣያገባኝም ሂዱ ወደ ፖሊስ እያሉ የተጣሉትን ቄሱ የሚመልሱት በእነዚሁ በወሬ አቀባዮቻቸው ኣማካኝነት ወሬው ኣስቀድመው ይሰሙታል ኪኪኪኪ ኣቤት ባልና ሚስቶቹ ሊጋደሉ ነው ሚስትየው ከሌላ ነው የወለደችው ኪኪኪኪ እኛ ኣያገባንም ኪኪኪኪ ወንድምአማቾቹ እንደተባሉ በሞት ተለያዩ ኪኪኪኪ ባልዬው ሴትየዋን ጉድ ሰራት ኪኪኪኪ እስኪ ቀስ ብለን ከሱ ደሞ እንስማ ኪኪኪኪ ጉድ ስሙ እህታማቾችን ሊጋደሉ ነው ኪኪኪኪኪ እኛ ኣያገባንም ቀስ ብለን እስኪ ካንዷ ደሞ እንስማ ኪኪኪኪ እያንዳንዱን ወሬ ለቅመው ለቅመው ለየሰው ቱስ ነው የስንቱ ቤት ፈርሶዋል በጣም የሚገርመኝ በእድሜ ጠና ያሉ ሴቶች ሆነው ከእድሚያቸው የማይማሩ መሆኑ ሰው እያረጀ ሲሄድ እኮ ወደ እውነት ነበር መሄድ ያለበት፡፡ሰውን ማበጣበጥ እናም ሰውንም በሀሜት መቦጨቅ እንደ ነፍሰ ገዳይ ነውና የሚቆጠረው ጥንቃቄ ብታደርጉ ጥሩ ይመስለናል በአሁኑ ወቅት ባንዳዎች ናቸው ያስቸገሩን ካስፈልገም ስማችሁን እዚሁ በመፃፍ እናጋልጣለን የሙኒክ ነዋሪዎች እንዳይስማሙ የምሰሩት ስራ ቢፃፍ ቢፃፍ የማያልቅ ነው፡፡
ያለ ፍቅር ክርስቲያናዊ ህይወት እንደሌለ ማወቅ የተሳናቸው እራሳቸውን አስተካክለው ንስሀ ገብተው የተበላሸውን ኣንደበታቸውን እንዲለወትላቸው ለእነዚህ ሰዎች ፀሎት ስለሚያስፈልጋቸው ክሪስቲያን የሆናችሁ ወገኖች ሁሉ በፀሎታችን እናስባቸው እግዚአብሄር አምላክ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችንን ይተብቅልን አሜን
ዋርሶው
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 3
Joined: Sun Jun 27, 2010 8:14 pm

Postby ይልቃልል » Wed Jul 07, 2010 10:10 pm

ሠላም ወገኖች የሙኒክ ቅዱስ ገብርኤል አሳፋሪ ማለቂያ የሌለው ጉድ ከዚሁ በቤተክርስቲያን አልፎ አደባባይ መውታቱ የሚያሳፍር ቢሆንም እውነትና ጉድ ገን ልደብቅህ ቢሉትም የማይደበቅ ነውና ይህን በቤተክርስቲያን ስም ነጠላ ለብሶ እየተሽፋፈኑ በንጽሀን ሰዎች ላይ ግፍ መስራት ሳያንሳችሁ ትልቁን እግዚአብሄርን አለመፍራት ደግሞ ያው ምድባችሁ ከዲያቢሎስ ነውና አምላክ ይርዳችሁ ሌላ ምን ይባላል :roll:

ከላይ የጻፍከው ወንድሜ ዋርሶው ሁሉንም እውነቱን ድንቅ በሆነ አጻጻፍህ አስቀምጠህዋል እግዚአብሄር አምላክ ሁሌም እውነት ያናግርህ ሌላ የምለው የለኝም ስለ ቄሱ እና ስለ እነዚህ የመንደር ሴቶች ብዙ መናገር ይቻል ነበር ምን ዋጋ አለው የሚሰማ ሲኖር እኮ ነው መናገሩም ቢሆን ደንጋይ ላይ ውሀ ማፍሰስ ነው ሁልጊዜ የማልረሳው ነገር ቢኖር እዚሁ የሆነ ልጅ አጋጣሚ በህይወት ሲያልፍ አንዳድ ሰዎች በማዘን የአስክሬን መላኪያ ቤተክርስቲያን አካባቢ ሰው ስለምናገኝ ገንዘብ እንሰብስብለት ብለው ቤተክርስቲያን መተው ገና መሰብሰብ ሲጀምሩ ለካስ እነዚሁ ሴቶች አስቀድምው ማን እንደሞተ ሞዋችው ቤተክርስቲያን ብዙ ጊዜ እንደማይመጣ ወሬ አቀብለው ስለነበር የሚሰበስበውን ልጅ ገንዘብ እንዳይሰበስብ አቁም ብለው ያስቆሙ የ ቤተክርስቲያን ጀግኖች ናቸው ይሄ ስራቸው ሁሌም ሳስበው ይዘገንነኛል እንደው ሌላ ቢቀር ለሞተ ሰው እንክዋን ምናለ ልባቸው ቢያዝን :oops: ይቅር ይብላቸው ሁሉም እየተነሳ ኦርቶዶክስ ሀይማኖታችንን እያረከሱብን ነውና ሁላችንም ልንተብቃት ይገባል :oops: የአግዚአብሄር ቸርነት አይልየን አሜን ይቀጥላል
ይልቃልል
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 4
Joined: Wed Jul 07, 2010 7:29 pm

Postby ሾተል » Thu Jul 08, 2010 9:06 pm

ይልቃልል ተፃፈ:
ሾተል .... አንተ ---- የወያኔ ባንዳ መቼም የማትተልቅበት ቦታ የለም የርጎ ዝንብ እንዳንተ አይነቶቹ አዘጥዛጭ አቃጣሪ ወሬኞች አለክላኪ ውሾች ባንዳዎች ናችሁ በየቦታው እየተወተፋችሁ ያስቸገራችሁን የታሪክ አተላ እንደ ጉማሬ ችንቅላትህ ገምቶዋል የወገን ቱዅን ነህ መቼም ዋርካ ላይ በየቦታው ጥልቅ እያልክ በዛ በገማ አፍህ ትተፋለህ በል አስታውክ ያንተ ቢጤዎች በየቤተክርስቲያኑ እይተወሸቁ የሚበጠብጡት ሁሉ እራሳችሁን የሸጣችሁ እየተጋለጣችሁ ነውና ይሄን - አሳፋሪ ስራችሁን አንብብና ከታች ቪዲዮውን ከፍተህ እየው ለመሆኑ ምን ይሰማህ ይሆን እግዚአብሄርን እንኩዋን የማትፈሩ ውስጥህ የበሰበስክ የዎያኔ ውሻ በል ትፋ ቡሀቃ http://www.ecadforum.com/files/St_Micha ... mpaign.pdf


እሰይ እሰይ እሰይ ....ወፌ ቆመች ወፌ ቆመች ...ወፌ ቆመች ::
ይልቃልል ሀይማኖተኛው እስቲ ከላይ በክብርነታችን ሆነን እጥቁረን ያሰመርነውን የራስኽን ጽሁፍ እየው ::ከመጀመርያው ብንጀምር በመጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ ሰውን ---- አትበል ይላል ::ክብርነታችን እንዳየኽ ደግሞ ለሀይማኖትህና ለቤተክርስትያንህ የቀቆረቆርክ ትመስላለኽ ....ታድያ አንተ የምታምነው መጽሀፍ የየትኛውን ነው ?ክብርነታችን ካሳተመው የስድብ መጽሀፍ ነው ወይስ ከቅዱሱ መጽሀፍ ?ከቅዱሱ መጽሀፍ እንደምትለኝ አልጠራጠርም ....እንደዛ ከሆነ መጽሀፍ ቅዱስን አንብበኽ ታውቃለኽ ?ወይስ ስለመጽሀፍ ቅዱስ ባባቶች ተነቦልኽና ተሰብከኽ ታውቃለኽ ?አታውቅም ....ብታውቅ ትሁት ሁኑ ....ግራችሁን ሲመቷችሁ ቀኛችሁን ስጡ እንጂ ሾተል ልክ ልክህን ሲነግርኽ በስድብ በልጦ ለመገኘት ባልተፋኽ ነበር ::

ታድያ ያንተ ተቃውሞና ሀይማኖቴ ተደፈረ ከንቱ ጩኸት የብላኔ አያስመስልብኽም ?አንተ ገነት ከምትገባ ክብርነታችን መንግስተ ሰማያት ቢገባ ይቀላል ::እንዴው ቀድመኽ ሲኦል እንደምትገባ አውቀኸው ነው መሰል በእግዚአብሄር አምሳል የተፈጠርነውን እኛን ሾተልን ---- ያልከው ::አየኽ ምን ያኽል ስንበልጥኽ ?

የጨዋ መሳይ ድንግልኽን በጥሰን ከባለጌዎችና ከተሳዳቢዎች ጎራ ከተትንኽ ...ድሮም አንተ ያንን ነበርክና ሀይማኖትንና ቤተክርስትያንን ለፖለቲካ ጥቅም ማስኪያጃ ልትጠቀምበት እንደአማኝ ስትወራጭ ወድያው ያዝንኽ .....እውነተኛ አማኝ ብትሆን ኖሮና ስለ ቅዱስ ተዋህዶ ቤተክርስትያናችን የምታውቅ ቢሆን ኖሮ የአንድ ውሸተኛና ቁጭ ይበሉ የሰጥስጦችን የግንቦት ሰባትን ድረገጽ ሊንክ ባልሰጠኸኝ ነበር ....ስንት በቅድስት ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ስም የተቀደሱ ድረገጾች እያሉ ማለት ነው ::ታድያ ተጋዳላይ ዻውሎስ ምን አደረጉ በዚህ አይነት ::

እሳቸውም ተዋህዶ ቤተክርስትያናችንን ለፖለቲካ ጥቅም አዋሏት .....ከዛ እንዳንተ ያለው ከብት ሁላም እንደዚሁ ተዋህዶን ለፖለቲካ ጥቅም ለማዋል ዘጥ ፈንደስ አላችሁ ::

ያሳዝናል ....ሰው እንዴት ካልጠፋ የክርስትያኖች ድረገጽ እያለ የግንቦት ሰባትን ድረገጽ ይሰጣል ?አይ ኪሳራ ::አይ መሸወድ ::

ለዚህ እኮ ነው ሀሜተኛ የሰፈር ወሬኛ ያልኩኽ .....ስለምታምነው እምነትና እምነቱ ስለሚከተለው ቅዱስ መጽሀፍ የማታውቅ .....በልማድ ብቻ ቤተክርስትያን እየኼድክ ይኼ ወያኔ ይሆን ይኼ ግንቦት ሰባት ይሆን ይኼ አርበኞች ግንባር ይሆን እያልክ ምእመኑን የምትቆጥር የከሰርክ ፖለቲከኛ .....

ለማንኛውም እንኩዋን የተሳዳቢዎችና የባለጌዎች እርጉመ ማህበር ገባህልን ::

እነ አንተን ብሆንና እንዳንተ አማኝ ነኝ ብዬ ባናፋ እንደ ሾተል ያለ ሰው ሚልየን ጊዜ አስጸያፊ ስድብ ቢሰድበኝ እግዚአብሄር ይቅር ይበልኽ ብዬ ለተሳዳቢው ከስድቡ እንዲላቀቅ በመውደድና በማፍቀር ወደ አምላከ እጸልይለት ነበር ::እንደገና እንዴው የተዋህዶ ኦርቶዶክስ ድረ ገጽ እንኩዋን ቢጠፋኝ የፖለቲካ ድርጅት ድረ ገጽ ሳይሆን ለምስክርነት የምሰጠው የዼንጤዎችን ሆነ በቃ በአምላክ መኖር የሚያምኑ የማናቸውም የሀይማኖት ድርጅት የሙስሊሞችም ይሁን የሞርሞን ወይም ጆቫ ዊትነስ ድረ ገጽ ነበር ሊንኩን የምሰጠው ::ለምን ብትል ሁሉም በመንፈስ የእግዚአቤርን መኖር ስለሚያምኑ ::

ፖለቲካ ግን በእግዚአብሄር መኖር አያምንም ::ለምሳሌ ጦርነት እንዳወጀው ግንቦት ሰባት የበጭባጮች ቡድን በእግዚአብሄር መኖር ቢያምን ኖሮ ጦርነት ባላወጀ ነበር ::ለምን ብትል አትግደል ይላል .....የፈለገ አንባገነን መንግስት ኢትዮዽያን ቢገዛት በጾም በጸሎት ወደ አምላኩ ይጸልይ ነበር እንጂ ጦርነት አውጆ የወገኑን እንዲሁም አምላክ በአምሳያው የፈጠረውን የአምላክ እጅ ስራን ላጥፋ ባላለ ነበር ::

አየኽ ልዩነታችን ?አየኽ አርቆ ማሰብ ይላሉ እንደዚህ ነው ::አየኽ አምላክ ምን ያኽል እንቁ ከአልማዝ የበለጠ ውድ የሆነ የሚያብረቀርቅ አንጎል እንደሰጠን ?አትግደል ብሎ ሰውን ልትገል አዋጅ ካወጣኽ አንተ አማኝ አይደለኽም ::እየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሄር ልጅና እራሱ አምላክ ሳለ ሊያርዱት ያሉትን መደምሰስ ሲችል መስቀል አሸክመው ምንም ሳያጠፋ መከራውን አብዝተውና ባላጠፋው ከሰው ገርፈው እስከነህይወቱ መስቀል ላይ ሲሰቅሉት በጠላቶቹ ላይ ጦርነት አላወጀባቸውም ::የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ነው ያለው ::አንተና የሰጠኸኝ ድረ ገጽ ግን እምነት ስለሌላቸውና እምነታቸው ሆዳቸውና የስልጣን ጥማት ስለሆነ ጦርነት አውጀው ላይዋጉ ያጉዋጉናል ::

ታድያ አለማዊ እያለኽ እናትህን ልብዳትና ምናባህ አገባኽ ስለቅድስት ቤተክርስትያናችን ?ቅድስት ቤተክርስትያናችን በእግዚአብሄር መንፈስ የምትተዳደር እንጂ በብርሀኑ ነጋ ወይም በአንዳርጌ ጽጌ የምትመራ አይደለችም ::ስለዚህ ሂድና ግንቦት ሰባት ላይ ትፋ እንጂ ቤተክርስትያናችንን ከናንተ ከዛቀጠ ፖለቲካ ውስጥ አትክተቷት ::ዋ ...አምላክ ቅርብ ነው ሁሉንም ያያል ......በቤቱ እነግዳለሁ ብላችሁ ዘርማንዘርኽን ሲቀጣው ይኖራል ::የተጋዳላይ ዻውሎስ ይበቃል ::

እና ብዙ ላስተምርኽ ነበር ....ነገር ግን ከምትከተለው የፖለቲካ ድርጅት ጋር ሁላችሁም ድንጋይ እራሶች ስለሆናችሁ የወያኔ ቀን አጠረ ...ተጋለጠ ...እርቃኑን ቀረ እያላችሁ በፋንታሲ አለም ኑሩ ::

ነገር ግን ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ሀይማኖታችንን ለቀቅ አድርጉና ያ የከረፋ ፖለቲካችሁን ከኮምፒውተር ጀርባ ሆናችሁ አናፉ ::

እና የኛ ተሳዳቢ ...እንኩዋን ክብርነታችን የመለመለኽ ....አንተ ታስፈልገኛለኽ .....ስድብ ሲደክመኝ አሰለጥንኽና ሰውን ትሰድብልኛለኽ ........

ጽሁፌን ከማብቃቴ በፊት ስለ ቤተክርስትያናችን ጠበቃ መቆሙን ተውና መጀመርያ ቃሉ ምን እንደሚል አንብብ ....ባይሆን ሾተል ግራኽን ሲያጠናግርኽ ቀኝኽን እንድጸጠኝ ....ትሁት እንድትሆን .....ለሰደበህ ቀና እንድትመልስ .....ስለቤተክርስትያናችን ከሆነ ደግሞ አንተና ግንቦት ሰባት አታስፈልጉዋትም ....እራሱ አለቃው እግዚአብሄር ቤቱን ይጠብቃል ::

የክብርነታችን ምክር በብላሽ ነው ::

ሾተል ነን ......
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9647
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ውይ ሙኒክ » Fri Jul 16, 2010 9:15 pm

አይ ቤተክርስቲያን አቕቕሚዎች :lol: :lol: :lol: :lol: እሱ እንደቸርነቱ ይቅር ይበላችሁ ይሄ ሁሉ መጻፍ መለቅለቅ የአቡነ ታጋይ ፓውሎስን ስም እያነሱ በውሸት መሳደብ አቤት አቤት ማስመሰል <ማመስያ ቢለዋወጥ ወጥ አያጣፍጥም>:: እዚሁ ከተማ በስደት ያለው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያቕቕመውን የቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያንን ሰው እንዳይሄድ ለማድረግ ስንት ነገር እየተባለ ስትኮንኑ ከርማችሁ አሁን የዚህ ቤተክርስቲያን እናቕቁም ማለት ግራ የሚያጋባ ነገር ነው ለመታወቅና እንደ ቄሱ ለመሆን ያማራችሁ ትመስላላችሁና 8) ከፍቶዋል ዘመኑ ሰው አትመኑ ነውና ለእኛስ እኝሁ የጠገቡት ቄስ ይሻሉናል ሌላ የተራበ አንፈልግም አምላክ እራሱ ለሁሉም ፍርድ ይሰጣል አትበጥብጡን አብራችሁ ስታጎነፉ ከርማችሁ አሁን ወዲያ ወዲህ ይቅር ይበላችሁ
ይቀጥላል
ውይ ሙኒክ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Thu Jul 15, 2010 8:15 pm

Postby ጎንጉል » Mon Jul 26, 2010 9:12 pm

ሙኒክ ገብርኤል የስራችሁን ይስጣችሁ እናተ መንደር ውስጥ ወሬ ስትለቃቅሙ እና ሰው ስትገላምጡ አድጋችሁ ተራ ሴቶች እዚህ ጀርመን ያውም ሙኒክ ከተማ እንዴት እንደመጣችሁ በጣም የሚገርም ነው ስንት ያራዳ ልጅ በእናተ ምትክ ቢኖር ኖሮ ስንት ቁም ነገር ሰርተው ተደስተው ሰውንም አስደስተው ይኖሩ ነበር ሳይሆን ቀርቶ :cry: እናተው ሆናችሁና ቤተክሪስቲያን ለመሳለም የሚመጣውን ሰው ስትፈልጉ እየገላመጣችሁ ስትፈልጉ ደገሞ ያን የውሸት ሳቃችሁን ጥርሳችሁን እያገጠጣችሁ ሰው የምትወዱ ትመስላላችሁ ዞር ስትሉ ሀሜታችሁ ቱቱቱቱቱቱ :roll: ቤተክርስቲያን ለወሬ ካልተመቻችሁ ደግሞ ባሎቻችሁ እግራቸው ሲወጣ ጠብቃችሁ ይሄ መከረኛ ስልክ ይደወልና ቱቱቱቱቱ :roll: በምድር በወሬኝነት አገር አውቆዋችሁል ስትሞቱ ደግሞ ምድር እንዳተፋችሁ :cry: ቤተክርስቲያን የሚመጣው ሰው የናተን ፊት ማየት እንኩዋን ያስተላው ብቻ ነው የለምዱ ስለ እናተ የተጣፈውን ደግሜ ልጣፍላችሁ ለመሪያችሁና ለእናተሾተል ( እንደጻፈው)


Joined: 13 Jan 2005
Posts: 4559
Location: Vienna-Austria

PostPosted: Wed Jul 07, 2010 8:20 pm Post subject: Reply with quote
ይልቃልልል ....እናትኽ ተደብቃ እንድታማ አድርጋ ነው ወልዳ ያሳደገችኽ ?ይኸንን ለመጻፍ ምን አዲስ ስም አስወጣኽ ?ማፈርያ ....ቅዱስ ገብሬል ከሀሜት ውጭ ቁም ነገር አያናግርኽ ...በሰው ተናቅ ...ወረኛው ሀሜተኛው እያሉ ይናቁኽ ....ሰው ርቆኽ የሰው ያለኽ ያስብልኽ

ሾተል ነን ...ሀመተኛ ጠላን ...ሰው እንዴት በ 21ው ክፍለዘመን በሀሜት ይኖራል ?
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?ናፖሊዮን ዳኛ (እንደጻፈው)


Joined: 21 Jun 2010
Posts: 24


PostPosted: Wed Jul 07, 2010 9:53 pm Post subject: Reply with quote
ከናንተ ውስጥ አንዱ ወጠምሻ ዲያቆን ወይዘሮ ፀሃይን ቢቀምሳት ቄስ መስፍን ገብረማርያም ጨርቁን ይጥል ነበር ::
ከዚያም ቁልቢ ገብርኤል ወይም አማኑኤል ልካችሁ እንዳይመለስ ቋንጃውን መቁረጥ ነው ::
http://www.historycooperative.org/journ ... fig05b.jpg
_________________
የምየ ኢትዮጵያ ልጂ !!!
ጎንጉል
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Mon Jul 26, 2010 7:57 pm

Postby ቻለው ሆዴ » Thu Jul 29, 2010 2:33 pm

ሓያሉ እግዚአብሔር አምላክ ሓይምኖታችንን ቤትክርስቲያናችንን ይጠብቅልን ለወሬኞቹም ሰላም ይስታችሁ አንደበታችሁን ይለውጥላችሁ ለንስሀ ሞት ያብቃችሁ ሌላ ምን ይባላል እውነት ነው ሰው በ21 ክፍለ ዘመን ያውም ቤተክርስቲያን እየተመላለሱ ወሬ አሉባልታ ላንዱ ሌላ ማውራት ለሌላዋ ሌላ ማውራት ሰው ከሰው እንዲጣላ ማድረግ ይሄ የጤና አይመስለኝም እና አገር ቤት ስትሄዱ ጸበል ያለበት ቦታ ጠይቃችሁ ንስህ ገብታችሁ ጸብሉን ጠጥታችሁ ተጠምቃችሁ ብትመልሱ በዚሁ አጋጣሚ ምክሬን እለግሳለሁኝ::

በተለይ አንዲት ገጣጣ ሴት አለች :o ሴቶቹን እየሰበሰበች ወሬ ስታገኝ ቂጥዋን ገልባ የምትሮጥ እስኪ ወሬ እናጋጭ እያለች በየሰው ቤት እየደወለች እና ቤተኪርስቲያን እየቆመች እከሊት እፈልግሻለሁ እከሌ እፈልግሻለሁ እያለች ቤትዋ ሰብስባ አንቺ እንዲህ ብለሻል አንቺ እንዲህ ብለሻል አሉ እይለች ሴቶቹን ታማርዛቸዋለች በተለይ ትንሽ ወሬ ታግኝ ያንን ገጣጣ ጥርስዋን እየገልበጠች የእንቁራሪት አይን የሚመስለውን አይኑዋን እየገለባበጠች ስትገለፍጥ እየተሸብሸበች ሰማሁልሽ ጉድሽን እንዲህ ተባለ አሉ አሉ አሉ ቂቂቂቂቂ ሴቶቹን በምክንያት እየሰበሰበች አሉ አሉ አሉ አሉ ሰው ምናለበት በእድሜው ቢከበር አንዴ ወደ ቄሱ ሚስት አንዴ ውደዚህ አገር ወዳድ ለመምሰል ደግሞ ወደ ፖለቲከኞቹ ጋ ድግሞ ከዛ ወደዚህ ይቅር ይበልሽ ይህው ስንት ዘመን አለፈ እንዳቦካች የሰው ጉድ አታውሪ ምን አገባሽ :?: የራስዋ እያረረባት የሰው ታማስላለች መጀመሪያ የራስሽን ቤትሽን በሰላም ምሪ አታስመስይ ወዲያ ወዲህ ከማለት በይፋ የሚፈልጉትን ማድረግ ትልቅነት ነው ከእግዚአብሄር የሚሰወር የሚደበቅ የለምና ሰውን ሳይሆን እግዚአብሄርን መፍራቱ ነው ዋናው::

አርፈሽ ተቀመጭ አትበጥብጪ ጉድሽን ነው እዚህ የምናወጣልሽ አብራሽ ገብርኤል መህበር ስትጠጣ ለነበረችውም አልሆንሽ ባለጌ የማታነሳው የላትም ይቅር ይበልሽ ቆማጣን ቆማጣ ካላሉት ገብቶ ይፈተፍታል አቁሚ
ቻለው ሆዴ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 1
Joined: Thu Jul 29, 2010 1:05 pm

Postby zebra » Tue Aug 03, 2010 3:50 pm

አይ ቻለው ሆዴ......ዛሬ ገና ነው የምታውቁዋት ይችን ባለጌ እንደ ሰው ተቆጥራ መርሳት ነው :lol: እውነት ነው አብራ መሀበር ስትጠጣ ለነበረችው..... ለቡዙዬም አልሆነች ወሬኛ ስደት ስንቱን ያሳየናል መቼም አብሮ ለመኖር ሲባል እንደነሱ እያገጠጡ መኖር ነው:: ስለ ሴትየዋ ብልግና የራስዋ ጉዳይ ወሬዋን ብቻ ታቁም :!: አታውሩብኝም እያለች ሴቶቹን ብታስጠነቅቅም ብልግናዋን አገር ነው የሚያውቅላት......ሌላም ብዙ ጉድ አለ እባካችሁ ዝም ማለት ይሻላል ጉደኛ እንደዚች አይነቶዋን ከወዲያ ወዲህ የምትለውን ቁልቁል ዘቅዝቆ በርበሬ ማጠን ነበር ሌላ የምንለው የለንም ባለጌ የስራዋን ይስጣት.... ካሁን በሁዋላ መርሳት ነው ስንት ስራ የሚሰራ እያለ ለነዚህ አይነቶቹ ጊዜ ሰቶም መጻፍ እራስን ዝቅ እንደማድረግ ነውና በህይወት እንዳሉም አለመቁጠር ነው::
zebra
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Tue Aug 03, 2010 3:12 pm

Postby Gemora » Wed Oct 13, 2010 6:08 pm

አባይላቅ

አንተ ነቀዝ የሆንክ ሰውዬ Exclamation ለጻፍከው በሬ ወለደ ጽሁፍ እስከ ዛሬ መልስ ሳልሰጥህ የቆየሁት ከጊዜ ማጣት የተነሳ ሲሆን - የጻፍከውን ገና ስናነበው ነው ያንተን ማንነት የተረዳነው እውነትም ተኩላ ! አሁን እዚህ ያልተደረገ ነገር ስለ ቅ /ማርያም ቤተክርስቲያን እንዲሁ በመጻፍህ አሳፋሪ ሰው ነህ Cool

ከዚህ በፊት በግምት የዛሬ 6 አመት አካባቢ ጀርመን አገር ውስጥ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ የታጋይ ፓውሎስ ደጋፊ የሆኑ ቄስ - ምእመናኑን በቤተክርስቲያን ውስጥ እየበጠበጡ እናም ከቤተክርስቲያን ሕግ ውጭ በራሳቸው ማን አለብኝነት የፈለጉትን ያደርጋሉ ለምሳሌ አንዱን ብንጠቅስ ዲቃላ ለወለደ ኤርትራዊ ተክሊል እንዴት ይጭናሉ በማለት ምእመናኑ የጻፉትን ጹሁፍ አይተህ - አንተም በማታውቀው ገብተህ መልስ ስትሰጥ በመሳደብ ምን አገባችሁ ቀንታችሁ ነው ስለ ቤተክርስቲያን ጉዳይ እዚህ አትጻፉ እዛው ላለው የቤተክርስቲያን የበላይ ሀላፊዎች ችግሩን ነግራችሁ እዛው መፍታት ነው ቤተክርስቲያናችን ላይ እሣት ለማንደድ ነው ወይ እያልክ በስድብ የጻፉትን ሰዎች አንተው ስትቃወም ነበር ::

ዛሬ ታዲያ ስለ ቅ /ማርያም ቤተክርስቲያን ያውም ያልተደረገ ነገር ስትዘበራርቅ እና ስትጽፍ እሣት ለማንደድ ነወይ ? እንደው ሰው ይታዘበኛል ብለህ ያሰብክም አይመስለኝ በጣም የሚገርመው ደግሞ የሌሉ የፖለቲካ ሰዎችን ስማቸውን መጥቅስህ እናም ተሐድሶ ምናምን እያላክ ጊዜህን ከማባከን ሰው የደረሰበት ለመድረስ መበርታቱ ይሻላል :: ወዳጅ መስላችሁ በቤተክርስቲያን ውስጥ እየተወሸቃችሁ የምትሰሩት ስራችሁ የትም ስለማያደርሳችሁ አርፎ አፍን ሰብስቦ መቀመጡ ይሻላል ሌላው ቢቀር እግዚአብሔርን መፍራቱ ጥሩ ይመስለኛል ::

አሁንም በድጋሚ ጀርመን አገር ውስጥ ያለውን የዚሁን የቄሱን ችግር እዛው አጠገባቸው ያሉት መእመናን የጻፉትን ባህል እና ስነ ጹሁፍ ውስጥ ተጽፎ ነበር እስኪ ተመልከተው እንደዚህ አይነቶቹን እየደገፍክ ችግሩን የጻፉትን ሰዎች ስትሳደብ እንደነበርክ ታስታውሳለህ Cool ይቅር ይበልህ ሌላ ምን ይባላል
Gemora
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 3
Joined: Tue Oct 12, 2010 5:22 pm

Postby ethio-german » Mon Jan 03, 2011 6:07 pm

ግልብጥ ሲሉ ግልብ :lol: ይቀጥላል
ethio-german
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 9
Joined: Mon Dec 20, 2010 5:15 pm

Postby ethio-german » Mon Jan 03, 2011 6:21 pm

ዋርሶው

መንገደኛ


አባል የሆነበት ግዜ: 27 Jun 2010
ፖስቶች: 1


<span class=eth>ፖስት</span>ፖሰት የተደረገ: እሑድ Jun 27, 2010 8:33 pm ርዕስ ፖሰት ያድርጉ: <span class=eth>በት/ም ጥቅስ መልስ</span>
ሠላም አርባ የፃፍከው ቤተኪሪስቲያን ወረው ተናፍሶ አኔም በመስማቴ ዛሬ አንብቤው መልስ ለመስጠት አናም የወረ ምንጮቹ ሳይተቀሱ መታለፍ አንደለሌባቸውም በመገንዘብ ነው፡፡መቼም በጀረመን አገር በሙኒክ ከተማ ቅዱስ ጋብርኤል ቤተክርስቲያን ያለብን ችግር በጣም የሚያሳዝንና ለጆሮ ለመስማት የሚዘገንን ሰራ እየተሰራ የሚሰማውና አኛም የምናየው አዲስ ነገር ሳይሆን ብዙ ዓመታቶች አየተቆተሩ አልፈዋል ፡፡

አንዳንዶቹ ሰዎችም አስከመቼ በቤተክሪስቲያን ውስጥ አሉባልታና ወሬ አናም የጥቂት ስዎች መጠቃቀሚያ ይሆናል ብለው ተቃውመው የተናገሩትን ስማቸውን በማትፋት አናም በመገላመት ቤተኪሪስቲያን አንዳይደርሱ እየተደረገ ሌሎቻችንም ቢሆን አኔ ካልተነካሁ ምን ቸገረኝ በማለት ዝም ስንላቸው ችንቀትና ሁከት አንፈልግም በማለት ቤትክርስቲያኑን ትትው ቤታቸው የቀሩ ቤት ይቁጠራቸው፡፡

በእውነት በዚህ ቤተክሪስቲያን ቄስ መስፍን ገብረማሪያም ከባለቤታቸው ከፀሃይ አናም የዚችው የቄሱ ሚስት ጉዋደኞች የሚሰሩት ተንኮል ተዘርዝሮ አያልቅም ከዚህ በፊትም እንደዚሁ <የቄሱ ክህደት በሙኒክ >በሚል እርስ ሰዎች እዚሁ ዋርካ ላይ በመጠኑም ቢሆን ፅፈውት እንደነበር አስታውሳሉ፡፡

የእግዚአብሄር ቤት ቤተክሪስቲያን እኔ እንደሚገባኝ ከሆነ አገልግሎቶዋ ለመልካም ነገር ብቻ ነው ባጭሩ እኛና እግዚኣብሄር በጸሎት የምንገናኝበት ካህኑም መንጋውን ህዝብን በፍቅር ሰብስቦ ከእግዚኣብሄር ጋራ በጸሎት እያገኘ ሰው ከሰው ሳይለይ ፍቅር ሰላም ሆኖ የተጣላ የሚታረቅበት ያዘነ የሚስጽናናበት ያአጠፋ ከትፋቱ ተጸጽቶ ንስሀ የሚገባበት የአምላክ ተአምራቶቹ የሚሰማበት በአንድነትም ሆኖ እግዚአብሄር የሚመስገንበት ቦታ ነበር ይሄ ሳይሆን ቀርቶ በጣም የሚያሳፍረው የምናየው ግን የሰይጣን ስራ ብቻ መሆኑ ነው፡፡

ስለ ቄስ መስፍን አናም ስለ አለቃው ስለ ቄስ መራዊ በእግዚኣብሄር ቤት ተከልልው አገር ቤት ካለው ከወያኔው ከአቡነ ፓውሎስ ጋር በመቆላለፍ የሚሰሩት የቤተክሪስቲያን የህዝብ ገንዘብ ዘረፋ ተዘርዝሮ የማያልቅ እንደመሆኑ እዚሁ ጀርመን በሌላ ከተማ እስከ ፍርድ ቤት ድረስ በመቆም በሃሰት የህዝቡን ገንዘብ የበሉ መሆኑን ማንም የሚያውቀው ቆሻሻ ታሪካቸው ነው አገር ቤትም በራሳቸው ስም እናም በየዘምዶቻቸው ስም ብዙ ነገሮች አንዳደረጉ እናም አገር ቤት በሄዱም ቁጥር ከአቡነ ፓውሎስ ጋር እየተገናኙ አሳልፍው እንደሚመጡ አገር የሚያውቀው ነው፡፡

በጣም የሚያሳዝነው ግን እነዚህ ሰዎች ስር ጭራቸውን ሸጉተው አብረው ተባባሪ ሆነው እንደ ኣባታቸው እንደ ቄስ መስፍን የአምልኮ መልክ ያላቸው እኛ ነን ሁሉን የምናውቀው የሚሉ እግዚኣብሄርን የማያውቁ የእግዚኣብሄር ሰዎች ግን የኣምላክን መንገዱን የማይከተሉ ስራ ቤቶች ከየመንደሩ ወሬ ሲቃርሙና ሲያቀብሉዋቸው የሚኖሩ አንደበታቸው ከሰይፍ በላይ የተሳለ ትንሽ ወሬ ከሰሙ እንደ ካርታ ኣገላብተው ኣገላብተው በሌላ መልኩ እያወሩ ሰውን ግራ የሚያጋቡ የተወሰኑ ሴቶች እንዳሉ ሁላችንም የምናውቃቸው ነው ታዲያ ስለ እነዚህ ሴቶች እርስዎስ ጸሃፊው አርባ ምን ይላሉ Question ለምን ቄሱን ብቻ ወይስ እነዚህ ሴቶችም እያጀቡን ሌላ ቤተክሪስቲያን ሌላ ጥፋት እናቆቁም ነው የሚሉት Question እነዚህ ሴቶች መቼም ከወዲያ ውዲህ ማለት ኣያልቅባቸው እዚሁ ከተማ በስደት የቅድስት ማሪያም ቤተክሪስቲያን ያቆቆሙትን ሰዎች ሲያገኙ ጥርሳቸውን እየገለበጡ እሰይ እሰይ በርቱ ይላሉ በዚህ በኩል ደግሞ ወደ ማርያም ቤተክሪስቲያን ሰው እንዳይሄድ ስም በማትፋት በስድት ያለ የኢትዮፕያ ኦርቶዶክስ ነው የሚመራቸው ፖለቲከኞች ናቸው እንዳትሄዱ እያሉ ሰውን ያከላክላሉ ሰው እንዳይሄድ ሌላ ቤተክሪስቲያን ለምን ይቋቆማል በማለት በመቃወም ሄደን እንስደባቸው በማለት ለፍልፈው ቅሌታቸውን ተቀብልው እንደሚመልሱ ሲያውቁት እዚሁ ቁጭ ብለው ስም ማትፋታቸውን ቀጠሉ ያ አልበቃም ብሎዋቸው ደግሞ አሁንም እዚሁ ሌላ ቤተክርስቲያን እንዲቋቋም እንበርታ እያሉ ሞራል ሰጭ በመምሰል በጎን ደግሞ ለቄሱ እና ለሚስትየው ጉድ ፈላ ያአንዱ ቤተክሪስቲያን መቋቋም ሲገርምን ከዚሁ ደግሞ ሌላ እናቆቁም ይላሉ በማለት የሰሙትን ሁሉ እከሌ እንዲህ አለ እከሊት እንዲህ አለች እያሉ ይዘረግፋሉ የለመደ አፍ መቼ እሺ የላል፡፡

ቤተክሪስቲያን ሌላ ቢቋቋም መቼም የሚደገፍ ቢሆንም አሁን ግን ለማቆዎቆም የምትፈልጉት ሰዎች ግንኙነታሁ አገር ቤት ካለው መለስ ዜናዊ ካስቀመጣቸው ከዎያኔው ከአቡነ ፓውሎስ ጋር ነው በጀርመን አገር ደግሞ አቡነ ፓውሎስ ዋና አድርጎ ያስቀመታቸው እኝሁን ቄስ መራዊ ነው ይሄንንስ እንዴት ታዩታላችሁ ሌላ ሁለተኛ ትፋት እንዳይመጣብን መታሰብ ያለበት ይመስልኛል ለፍተን ያመታነውን ገንዘብ እንደገና እንዳንዘረፍ ዛሬ መቼም ቤተክሪስቲያንን ተገን አድርጎ ለመታወቅ እና መጠቀሚያ ሊያደርጉዋት የሚፈልጉ ብዙዎች ተነስተዋል እና እናስትውል ስርዓተ አልበኛውን ከትከተልን እኛም ስራአተ አልበኞች እየሆንን ነው የምንንሄደው፡፡

ቄሱ ስለ ራሳቸውም ለመስበክም እናም የልብ ልብ አግኝተው እስኪሳደቡ እዚህ ያደረስዋቸው እነዚሁ አጋፋሪ ሴቶች ናቸው የቄሱ ባለቤት ወይዘሮ ፀሃይ ጥሩ አውደልዳይ መንገደኛ ጋዜተኞችዋን አሰማርታ አሞሌ ጨዋን እያስላሰቻቸው በየመንደሩ በምክንያት በየሰው ቤት እየሄዱና በመንገድም ካገኙት ሰው ከአፉ ወሬ እየልቀሙ ሰዎች በስልክ ያወሩላቸውን ሁሉ ሪኮርድ እይደርጉ እጅ መንሻ ይዘውላት ይቀርባሉ፡፡ በጥቅም ተገዝተው ራሳቸውን ሸጠው የሚኖሩ ስለ ሰው አውርተው አውርተው የማይረኩ ኪኪኪ እነኝን በትርሳችን እየሳቅን ድራሻቸውን እናጥፋቸው ኪኪኪ የውጪ ሰዎችን እንዳይገናኙ ማድረግ ነው አንቺ ስማቸውን በዚህ በኩል አትፊያቸው እከሊትዬ ደግሞ በዚህ በኩል እኔ ደግሞ በዚህ በኩል ከ ሰው እንዳይገናኙ አናድርጋቸው ኪኪኪኪ ይኸው ቤተክርስቲያኑ ከተጀመረ እስካሁን በሠው ላይ ተንኮል ማሰብ ብቻ በምክንያቱ ሁሉ ቪዲዮ እየቀረፁ አንዱዋ ቤት ይሰበስቡና መጠጣቸውን እያጋጩ ኪኪኪኪ ያቺን አየሻት ኪኪኪ ያንን አየሽው ኪኪኪኪ ለነገሩ አመድ በዱቄት ይስቃል ነው ራስ ወዳዶች አስመሳዮች ልባቸውና አፋቸው የተለያየ አቤት እግዚኦ ከቄሱ ጋር ሆነው አለማዊ ነገሩን ሁሉ ይዳፈራሉ ያየነው አይቅርብን ውዳሴ ከንቱዎች ዲቃላ የወልዱት ሁሉ ተክሊል ሲጫንላቸው ምናለበት ይጫንላቸው ይሉ ይተባበሩና ሠርጉንም እሽክም እሽክም ብለው ከበሉ በሁዋላ ወሬ ይጀምራሉ አቤት አንደው ቄሱ እኮ ሳያውቁ ተክሊል ለስንቱ ጫኑ ኣቤት ኣቤት ሰዎቹ እንደው ኣይፍሩም ጭንቅላታቸው ላይ ቁብ ሲይደርጉአት ኪኪኪኪ ደግሞ ትንሽ በእንደዚህ ኣይነት ወሬ ሠውን ሰብሰብ ካደርጉ ብሁዋላ እርስ በራሳቸው መጠቃቀም ሲፈልጉ እስኪ የከሊት እናታዋ መተዋል ገንዘብ ኣዋጡ እስኪ አከሊት ሰርግ አለባት አዋጡ ትንሽ ይቆዩና ደግሞ እከሊት ሃዘን ኣለባት ኣዋጡ የከሊት የልጇ ልደት ነው አዋጡ ምክንያት እየፈልጉ ብቻ ኣዋጡ ኣዋጡ የማይሰልቻቸው እነሱ ግን ኣንዲት ቦታ ላይ ሳንቲም ኣያዋጡም የነሱ ገንዘብማ ቤት ይገዛበታል ቤት የሰራበታል ከሚገርመንና ሁልጊዜ ከሚያስቀን ነገር ቄሱ የጋብቻ በኣላቸውን ሊያከብሩ አገር ቤት ሊሄዱ ነውና አገር ቤት የሚሄድውንም የማይሄድውንም ገንዘብ ኣዋጡ ያሉ ቀን ነው እንደው የሀይማኖት አባት በእምነታቸው ፀንተው አለምን ንቀው ለሌላውም አላማ መሆን ሲገባቸው ከመሳዮቻቸው ጋ ተሰብስብው አገር ቤት ሄደው አንዳንድ ሠዎች በራሳቸው ፕሮግራም የሄዱትን ሁሉ በስልክ እየደወሉ የጋብቻ በዓሌን ስለማከብር እንዳትቀሩብን በማለት ካወጁ በሁዋላ ሆቴል ተደግሶ ሴቶቹም ባሎቻቸውን አስከትለው ለሊቱን እሽክም እሽክም እሽክም ሲሉ ያም አልበቃ ብሎዋቸው በየ አዝማሪው ቤት እየዞሩ ለኣባታችን እሽክም ለቄስ መስፍን እሽክም ለእታችን እሽክም ለፀሀይዬ እሽክም እሽክም ግጥሙ ሁሉ ጎረፈላቸው ካካካካካካ ምን ላድርግ ወደው አይስቁ ነው አንዳንዱ ምስኪን ሰው የሚያደርጉትን ሁሉ እያወቀ እየፈራም በይሉኝታም እየተያዘ ያላወቀም በመምሰል እሽክም እሽክማቸውን አይቶላቸው ተመለሰ ውዳሴ ከንቱ ይሎዋችሁዋል በጀርመን አገር ሙኒክ ከተማ ይሄ ነው፡፡

<ከተሰወረ ሀቲያት ኣንፃኝ የድፍረት ሃቲያት እንዳይገዛኝ ባሪያህን ጠብቅ የዛን ጊዜ ፍፁም እሆናለሁ ከታላላቁም ሃቲያት እነፃለሁ >መዝሙረ ዳዊት፡፡

የሰበካ ጉባኤ ኣባል ካልሆነ የፅዋ መሃበር ኣባል መሆን እንደሌለበት ኣስቀድመው ከቄሱ ጋር ምክር የሚያደርጉት እነዚሁ ሴቶች ናቸው እንኵዋን መሀበሩን ሴትየዋ ከሌሎች ሰዎች ጋ ስትገትም ሴቶቹ የማይወዱ ናቸው ከ ኣዳዲስ ሰዎች ጋ እየገጠመች ኣስቸገረችን ገና ለገና ጉዳችን ይወጣል በማለት ጭንቀት ነው የሚውጣቸው፡፡

የሰበካ ጉባኤ ክፍያ ያላጠናቀቀ ስማችን እንደ ወንጀልኛ መለተፍ ቀርቶ የሚያስደስታቸው ከሆነ በማስታወቂያ ማስነገር ይችላሉ፡፡
ሰዎች ተጣልተው ቤተክርስቲያን ሲመጡ እኔ ኣያገባኝም ሂዱ ወደ ፖሊስ እያሉ የተጣሉትን ቄሱ የሚመልሱት በእነዚሁ በወሬ አቀባዮቻቸው ኣማካኝነት ወሬው ኣስቀድመው ይሰሙታል ኪኪኪኪ ኣቤት ባልና ሚስቶቹ ሊጋደሉ ነው ሚስትየው ከሌላ ነው የወለደችው ኪኪኪኪ እኛ ኣያገባንም ኪኪኪኪ ወንድምአማቾቹ እንደተባሉ በሞት ተለያዩ ኪኪኪኪ ባልዬው ሴትየዋን ጉድ ሰራት ኪኪኪኪ እስኪ ቀስ ብለን ከሱ ደሞ እንስማ ኪኪኪኪ ጉድ ስሙ እህታማቾችን ሊጋደሉ ነው ኪኪኪኪኪ እኛ ኣያገባንም ቀስ ብለን እስኪ ካንዷ ደሞ እንስማ ኪኪኪኪ እያንዳንዱን ወሬ ለቅመው ለቅመው ለየሰው ቱስ ነው የስንቱ ቤት ፈርሶዋል በጣም የሚገርመኝ በእድሜ ጠና ያሉ ሴቶች ሆነው ከእድሚያቸው የማይማሩ መሆኑ ሰው እያረጀ ሲሄድ እኮ ወደ እውነት ነበር መሄድ ያለበት፡፡ሰውን ማበጣበጥ እናም ሰውንም በሀሜት መቦጨቅ እንደ ነፍሰ ገዳይ ነውና የሚቆጠረው ጥንቃቄ ብታደርጉ ጥሩ ይመስለናል በአሁኑ ወቅት ባንዳዎች ናቸው ያስቸገሩን ካስፈልገም ስማችሁን እዚሁ በመፃፍ እናጋልጣለን የሙኒክ ነዋሪዎች እንዳይስማሙ የምሰሩት ስራ ቢፃፍ ቢፃፍ የማያልቅ ነው፡፡

ያለ ፍቅር ክርስቲያናዊ ህይወት እንደሌለ ማወቅ የተሳናቸው እራሳቸውን አስተካክለው ንስሀ ገብተው የተበላሸውን ኣንደበታቸውን እንዲለወትላቸው ለእነዚህ ሰዎች ፀሎት ስለሚያስፈልጋቸው ክሪስቲያን የሆናችሁ ወገኖች ሁሉ በፀሎታችን እናስባቸው እግዚአብሄር አምላክ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችንን ይተብቅልን አሜን
ethio-german
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 9
Joined: Mon Dec 20, 2010 5:15 pm

Postby ሰዋሰው » Mon Jan 03, 2011 10:37 pm

ሰላም የ እግዚአብሄር ቤተሰቦች . በቤተ ክርስቲያናችን ዉስጥ የተፈጠረው ድርጊት በጣም አሳዛኝ ነው ነገር ግን አሁንም ቤተ ክርስቲያናችን ወደፊት እንድትኖር የምናስብ ከሆነ እስካሁን እንደተደረገው በ ህጋዊ መንገድ ከዚህ ከ ሌባ ሰዉዬ መገላገል ነው ያለብን :: የሚከተሉት ነገሮች ከሁሉም በፊት መደረግ አለባቸው:
1 ኛ : ላመኑት ገንዘብ ማረጋገጫ ፊርማ ማስፈረም
2ኛ : በ እርሳቸው ጋ ያለዉን የ ቤተ ክርስቲያን ንብረት እያንዳንዱን በ ህጋዊ መንገድ መረከብ
3ኛ : እንኩዋን ቤተ መቅደስ አይደለም , ቤተ ክርስቲያን አካባቢ እንኩዋን ሌባ ድርሽ ማለት የለበትም ስለዚእ ከንግዲህ በሁዋላ የ ሌባ ቄስ ቤት ስታድልሀይም የሚባል የ ሙኒክ እስር ቤት ወደ ንዩፔርላህ አካባቢ አለ እዛ ነው የኛ ገብኤል ከዛሬ ጀምሮ የ ንጹሀን ቤት ነው:: ሌላው ወይ በዝምድና ወይም እንዲሁ በማዘን በቃ አምነዋል ...ሁሉም ነገር ለ በጎ ነው ;; ይቀጥሉ ያገልግሉ የምትሉት በተለይ ሴቶች እህቶች ሰውን በገባ በወጣ ቁጥር በጸሎት አላስገባ አላስወጣ የምትሉት የቱ ጋ ነው የ እናንተ ሀይማኖታዊነት የቱ ጋ ነው የ እናንተ እዉቀት ? ቄሱን ነው ኦርቶዶክሳዊነቱን ነው የምትወዱት? ካቶሊኮቹ ጋ ሕጻን ልጅ የደፈሩት ወይንም ገንዘብ የሰረቁት ቄሶች አይባረሩም?:: ቄሱ እኔ ካሌለሁ አይነት ንግግር ጀምረዉ ነበር ስብሰባው ላይ (ወይ ድፍረት) ......ኤትዮጵያ የ ካህን ችግር ኖሩዋት ነው ካህን ለ እኛ ጠፍቶ ነው ???? ሰዎች! እትዮጵያ ዉስጥ ሀይማኖታቸዉን ከሁሉም ነገር በላይ የሚወዱ በሰብከቱም ቢሆን እንደ አጅሬው ወደ ፖለቲካው ዘዉ የማይሉ አባቶች ሚሊዮን ናቸዉ እና ምናልባት እስከ ጊዜው ሊቸግር ዪችል ይሆናል እንጂ ማስፈራርያ አይሆንም:: የሚያሳዝነው እዚህ ጉዳይ ዉስጥ የ ኮሎኝ ሚካኤሉ መርአዊ ካሉበት በጣም ነው የሚይሳዝነው ድርጊታቸው በጉባኤው ላይ በጣም በጣም ያስጠረጥራቸዋል እንደ እዛ ከሆነ ግን በ ጠቅላላ ጀርመን ዉስጥ ምርመራ መደረግ አለበት:: ስለ ቄስ መስፍን ሌብነት በጣም ብዙ የሚታዩ ምልክቶች ነበሩ ግን ምአመናኑ አዉቆ እንዳላወቀ ሰምቶ እንዳልሰማ የሆነው ጌታዉ ከዛሬ ነገ ሊገባቸዉ ዪችላል በሚል እና እሳቸዉም ስንቱን ፖለቲከኛ ነኝ እያለ በየ ፖለቲካዉ መድረክ ተናጋሪዉን ጸጥ እረጥ አድርገው በስድብ ሞራሉን ቅሽምድምድ አድርገው እንደ ዲክታተር ኤዲአሚን ዳዳ ወይ እራሳቸው ወይ በ ሚሲዮነሪ ሴቶቻቸው ወጥ በወጥ በማድረግ የኖሩ ናቸዉ ልክ እንደ አንድ ጄኔራል (እግዚአብሄር ይቅር ይበላቸው) :: ለማንኛዉም የሙኒክ ማህበረሰብ ማሰብ ያለበት በሱ ስም ቡዙ ነገር ነው የተደረገው ዪህንን የግዴታ ማስቆም መቻል ስላለበት ሁሉም የሙኒክና አካባቢ ነዋሪ የሆን የ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ በሙሉ በሚቀጥለው ጉባኤ ላይ ተገኝቶ ፍርዱን ሰጥቶ ከዛ በሁዋላ ደግሞ እንግዲህ የ ጀርመን ሀገር ፍርድ ቤት ወይ ወደ ጸሎት ቤት ወይ ወደ ማረፊያ ቤት ይልካቸዋል..:: የሚያሳዝነው ነገር ባለፈው ጉባኤ ላይ እኮ ምንም የታወቀ ነገር የለም 165 ሺህ ኦይሮ መጥፋቱ ብቻ ነው ለህዝብ የተነገረው እሳቸዉም ሂሳብ ሰላማልችል የት እንደሄደ አላዉቅም ግን አዎ ጠፍቱዋል ነው ያሉት. የሚያሳዝነው አንዳንድ ሴቶች አዋጥተን እንከፍላለን እያሉ ይከራከሩ ነበር እነዚህ ሞጃ ሴቶች ባሎቻቸው ደሞዛቸው ስንት እንደሆነ ባላዉቅም በዚህ በከረረ ኑሮ ምን ያህል ብር ሊያዋጡላቸዉ እንደሆን እግዚአበሄር ይወቅ:: አሁንም ግን ይሄ ጉዳይ የ ገንዘብ ጉዳይ ብቻ አይደለም ይህ ጉዳይ ሁላችንም ስለ ኦርቶዶክሳዊ ሀይማኖታችን የምናስብ ሰዎች ማገናዘብ ያለብን ሰበቡ ብዙ ነው ይህዉም እንደ እነ ጴንጤ አይነቱ የዘመኑ የ እምነታችን ዋና ጠላት እንዲህ አይነት ሰህተቶች እስከሚሰሩ አድፍጦ የሚጠብቅና በሁዋላ መሳቂያ መሳለቂያ መሆናችንን አትዘንጉ .....ሌላው እያወቅን በድፍረት ሀጢአትን መስራት ያለብንም እኛ ከ ሀጢአት ንጹሀን መሆን መቻል አለብን ሰለዚህ አስቀድመን ምንም ይሁን ምንም ይሄ ነገር እስከሚቁዋጭ ድረስ እኚህን ሰው ከ ቤተ ክርስቲያናችን ማራቅ አለብን:: ከእንግዲህ በሁዋላ ቤተ ክርስቲያናችንን ህጉዋ እንደሚለው እንኩዋን ሌባ የሚዋሽ ሽማግሌ ግቢዋን እንዳይረግጥ ማድረግ አለብን. እንደሚባለው ከሚቀጥለው ሁለት ወር በሁዋላ የቤት ኪራይ የሚከፈል የለም ነው :::: እስከዚህ ድረስ ነው እንግዲህ ቄስ መስፍን ቤተክርስቲያንን ያደሙዋት::
ሰዋሰው
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 20
Joined: Tue Nov 25, 2003 2:21 am

Postby ሰዋሰው » Tue Jan 04, 2011 10:44 pm

ገንዘብ እየዘረፉ ተንቀባሮ መኖር ያከተመላቸዉ ቄስ (ጀኔራል) መስፍን ወደ ኢትዮጵያ ሄደው ሊቀዘቅዙ ነው የሚባል ጭምጭታ እየተሰማ ነው :: ይህዉም ጀኔራል መስፍን ዜግነታቸዉ ጀርመናዊ በመሆኑ እዚህ አገር ከቆዩ ወይንም ወደዚህ አገር የሚመለሱ ከሆነ እጣ ፋንታቸዉ እስር ቤት መሆኑን እየተገነዘቡት ስለመጡ ነው:: ኣይቶ ነው ገምቶ ነው መዉረድ ይቸግር የለም ወይ እሬሣ መራመድ በለዋል እኮ የጥንቶቹ:: ሰዉን መናቅ እና የ እግዚአብሄርን ቤት መድፈር በጣም ነው የሚለያየው ስለዚህ እንዳሰቡት እንደው መደበቅ ከቻሉ እኔም ጥሩ ሀሳብ ነው የምለው ጳጳስ ሆነው ወደ ጅቡቲ ወይንም ኒጀር ይላካሉ :: ምን ችግር አለባቸው ባለዉለታ ናቸው:: 165 ሽህ ኦይሮ ወደ ኤትዮጵያ ብር ሲመነዘር ቢያንስ ሁለት ሚሊዮን አካባቢ ይሆናል:: የት ደረሰ ??? ቄስ(ጀኔራል) መስፍን የ ቤተ ክርስቲያኑን ገንዘብ በቁጥጥራቸዉ ስር ካደረጉ በሁዋላ ስድስት የ ባንክ አካዉንት ለዛዉም ሴቪንግ አካዉንት ነበራቸዉ:: የ ባንኩ ቡክ በ ማን ስም እንደሆነ በስብሰባው ላይ አልተገለጸም የ ቡኮቹ ቁጥር ብቻ ነው የተነገረው (ለነገሩ አስፈላጊም አይደለም):: ታድያ በእንዲህ አዪነት ነገር ቤተ ክርስቲያናችንን የራሳችን አባቶች የምንላቸዉ ከሀድያን ሲያማስሉዋት ከጎን ሆኖ "ሁሉም ነገር ለበጎ ነው " እያሉ አሁን ገንዘቤን ቀጥለህ ደግሞ ሀይማኖቴን ድራሹዋን አጥፋት የሚለንን ሰዉ ምን ያህል አእምሮው ያልበሰለ ሀይማኖቱን ሳይሆን ቤተ ክርስቲያን መጥቶ ወሬዉን ከቄሱ ጋር እየቀደደ የ ቡራኬ ወዳጅ መሆኑን ነው የሚያሳየው ወይንም ኢትዮጵያ ዉስጥ ማንም የማያየዉን ኢቲቪ ለማየት የሚመጣ ብቻ ነው:: የ ሀይማኖታችን ዶግማ ገና ያልገባው ሰው ማለት ነው:: በዚህ ላይ ደግሞ ግን የሚያስዝነው ቤተ ክርስቲያኒቱዋን እስከ ዛሬ ድረስ ተለይተው የማያዉቁት ትላልቅ ሰዎች አስተዋዮች ሁሉን ነገር በቅርቡ ያዩ ለህዝቡና ለሀይማኖቱ መስካሪዎች ናቸው የሚባሉት ዲያቆናትም ሆኑ ምእመናን ከተወሰኑት በስትቀር ምንም አለማለታቸው ሰው እንዲታዘባቸዉ ሆነዋል:: እኛ ከሁዋላ የምንቆመው ሰዎች እኮ ሁሉንም ነገር እናያለን ሌላ ሌላ ጊዜ ከ ቄሱ በፊት እኛ ስለ ቤተ ክርስቲያን እናዉቃለን የሚሉትን ሁሉ መንፈሳዊነታቸዉ ዛሬዉኑ መንግስተ ሰማያት ያስገባቸዉ ዪመስል ድምጻቸዉን ዝቅ አድርገው አጎንብሰው ስዉን ሰላም የሚሉት ሁሉ የዛን ቀን ሀይማኖታቸው ስተዋረድ የበይ ተመልካች መሆናቸዉ በጣም ነው ሰው እንዲታዘባቸው እና እንዲንቃቸው የሆኑት:: ሰለ ቄሱ ከሆነ እንኩዋን እዚህ ቤተ ክርስቲያን የሚመጣ ሰው ቀርቶ ቤተ ክርስቲያን ድርሽ ብሎ የማያዉቅ ሰዉ እዚህ ቤተክርስቲያን ዉስጥ ምን እንደሚፈጸሙ በደንብ ነው የሚያዉቀው:: ታድያ የ ቤተ ክርስቲያኒቱ ዉስጥ አዋቂዎች ስም መጥቀስ ባያስፈልግም ስለነበረዉ ችግር በስነ ሥርዐት ለዚህ ሁሉ ገንዘብ መጥፋት ምክንያቱን አለማስረዳታቸው እራሳቸዉን ሁሉ ያስጠረጥራቸዋል:: ከዛም በላይ ለሀይማኖታቸዉ ምንም ያህል ፍቅር እንዳሌላቸው ያስገምታቸውል::
ስለዚህ ይድረስ በዓለም ላይ ያላችሁ ኢትዮጵያዉያኖች የ ኦርቶዶክስ እምነት ወዳጆች የሆናቺሁ በሙሉ ቤተክርስቲያናችን ሳትጠፋብን ይሄ መስቀል ስለያዘ ቤተመቅደስ ዉስጥ ቆሞ ዉሸት የሚሰብከንን አንዳንድ ዉሽታም ዲያብሎስ እላዩ ላይ የሰፈረበትን ቄስ አጥር ግቢዋ እንዳይደርስ ካላደረግን እንዲሁም በመበላሽት ላይ ያለዉን እምነት ጭራሽ ሲጠፋ እንዳይጸጽተን እላለሁ::
በ ታክሲ ነጅነት የምተዳደር ወንድማችሁ ::
ሙኒክ
ሰዋሰው
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 20
Joined: Tue Nov 25, 2003 2:21 am

Next

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests