የሙኒከ ቅዱስ ገብርኤል አስተዳዳሪ ችግር

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby ውይይይይ » Sat Feb 18, 2012 1:49 pm

ማነሽ ሱቺፕቶ :lol: ጉዳይሽ ተጻፈብሽ እንዴ ሌላ የሌለ ነገር የምትለጥፊው እመልሳልሁ.. :lol:
ውይይይይ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 3
Joined: Sat Feb 11, 2012 5:05 pm

Postby ውይይይይ » Sun Feb 19, 2012 12:52 pm

ሠላም ወገኖች የቅዱስ ገብርኤል አማላጅነት አይለየን ጾሙን በሰላም አስጀምሮ ያስጨርሰን--ታዲያ ለሰው ለመታየት ብቻ አንሁን አንደበታችሁን ገደብ አድርጉት ሰው እየፈለጋችሁ ባገኛችሁት አጋጣሚ የሰውን ስጋ አትብሉ ያቺ እንዲህ ናት ያኛው እንዲህ ነው እያላችሁ የሰውን ስም እታጉድፉ የናንተንም ጉድ ሁሉም ሰው ያውቀዋል እና ስለራሳችሁ ንስሀ ግቡ! ታዲያ በንስሀ ይወርዳል እያላችሁ በየግዜው ታጥቦ ጭቃ አትሁኑ እሱ ስራችሁ ነው የሰለቸን :oops:

በተረፈ ብዙ ቢጻፍም የምትለወጡ አይመስለንም እሱ ይርዳችሁ አሜን
ሌላ ቦታ ያለውን ቤተክርስቲያን እንዲዘጋ የምታደርጉትን ሴራችሁን ሁላችንም አውቀንባችሁዋል
1 ማርያም ቤተክርስቲያን ያሉትን ሰዎች ቀርባችሁ አንዱዋን ለአንደኛዋ ማማት እና እንዳይቀራረቡ ማድረግ የሚለው እቅዳችሁን እንደጀመራችሁ እና ያወሩትን ደግሞ የተናገሩትን እየቀረጻችሁ ተሰብስባችሁ እንደምትሰሙ እናም ለማያገባችሁ መመሪያም ሰጭ እንደሆናችሁ የታወቀ ሲሆን

2 ከዚህ በፊትም ሆነ አሁን በስልክም ይሁን ከሰው ጋ ተገናኝታችሁ ከሰው ጋ እያወራችሁ ያወሩላችሁን ወሬ እየቀረጻችሁ(record)እያረጋችሁ ካዛ ተሰብስባችሁ መስማት ይሄ መቼም ትልቅ ትልቅ ብልግና ነው ወሬ ካወሩላችሁ የበለጠ የብልግና የወሬኛ ስራ ነው ይቅር ይበላችሁ :roll:

እናም ወገኖች ጠንቀቅ ማለቱ ጥሩ ይመስለናል የሌሎች ሰዎችን ታሪክ የሰማነው አሁንም እየተደገመ ነውና እባካች ለእነዚህ ሰዎች እንጸልይላቸው የአምላክ ይቅርታው ቸርነቱ አይለየን አሜን!!
ውይይይይ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 3
Joined: Sat Feb 11, 2012 5:05 pm

Postby ዋርሶው » Sat Sep 15, 2012 5:34 pm

በስመአብ ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ

ሰላም ላጣችሁ ሰላሙን ይስታችሁ እውነት ያናግራችሁ አሜን!
መቼ ይሆን እዚህ ቤተክርስቲያን እውነት የሚወራው? የቄሱ ሚስትም እያለች ያው አሁንም ያው ውሸት ውሸት ውሸት ሀሜታ ሀሜታ ሀሜታ ብቻ ምናለ ሰው ብትሆኑ ስለ እናተው ብዙ ተጻፈ ተጻፈ እናተ ግን እንኩዋን ልትለወጡ ይርቅርና ብሶባችሁ አረፈ ወይ እድሜ የማይመክራችሁ አሉባልታዎች :oops:

ቄስ መስፍን ገ/ማርያምን ጄኔራል አርጋችሁዋቸው አብራችሁ ስታዘጠዝጡ ብዙ አመታት አብራችሁ ተግማምታችሁ በራሳችሁ አሉባልታ መብዛት እናም በቅናት ተነሳስታችሁ ሰው ያዋጣው ገንዘብ ወዴት ሄደ ?እኛም ስማችን እየተነሳ ስለሆነ ይጣራልን ብላችሁ ምክንያት ፈልጋችሁ ሰውን አስተባብራችሁ ቄሱን ካጋለጣችሁ እናም ካስባረራችሁ በሁዋላ ቄሱን እንከሳለን ገንዘባችሁ ይመለሳል እያላችሁ ስትወሸክቱ ይህው እስከዛሬ የውሸታችሁ ብዛት ልክ አጥቶ ቄሱን አንዴ ካአገር እንዳይወጡ አሳገድናቸው ትላላችሁ አንዴ ደግሞ ሌላ መቀባጠር ይሰማል እንደው ለመሆኑ እስከመቼ ውሸት እና አሉባልታ ታካሂዳላችሁ ? ቄስ መስፍን ገ/ማርያም ሱፉን እየለበሰ በሙኒክ አደባባዮች ይንጎራደዳል እናተም ትላንትም ዛሬም አሉባልታ እና የሰው ቤት ታሪክ እያጨማለቃችሁ ሰውን ግራ ታጋባላችሁ ባንድ በኩል እንሰባሰብ ትያለሽ ባንድ በኩል ሰው ሰውን ታማርዛላችሁ ግን እስከምቼ?? ይቅር ይበላችሁሁ ሰው በእድሜው ቢከበር ምናለ :cry:
ዋርሶው
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 3
Joined: Sun Jun 27, 2010 8:14 pm

Postby ቶዎሩ » Wed Sep 19, 2012 6:18 pm

ሰላም ወገን
ምነው ጊዜው ይሮጣል ዘመን ከ ዘመን ይሸጋገራል እነዚህ አሉዎች ግን ሊለወጡ አልቻሉም ሰው እድሜውን ሙሉ አሉባልታ እያወራ ሰውና ሰው ቂም እንዲያያዝ ያደርጋል የያንዳዱን የቤተሰብ ታሪክ ስንሰማ በውነት በጣም የሚያሳዝን ተንኮል እየሸረቡ ሰውን ለዘላለም እንዳይገናኝ እያደረጉት ነው::
በጣም የምታሳፍረው ደግሞ ከሴቶቹ ሁሉ አንጋፋ የሆነችው ሴት ምነው በድሜዋ ብትከበር እስከመቼ አሉባልታ እና ወሬ ይዛ መሮጥ? ከዚህ በፊት እዚሁ ላይ የተወሰኑ ሰዎች ስለ ሴትየዋ ጽፈው ነበር ነገር ግን አይን ቀቅላ የበላች ስለሆነች አመልም አይለቅም አይኑዋን እያጉረጠረጥች ጥርስዋን አግጣ ከየሰው ወሬ ትሰማ ትሰማና እውነትም እንደለመደችው ሴቶቹን ሰብስባ እከሌ እንዲህ ሆነ እኮ እከሊት እንዲህ አለች እኮ እከሊት እና እከሊት ተጣሉ እኮ ባልና ሚስቶቹ ተጣሉ እኮ ጉግ ስሙ እያለች ወሬውን እንደተስቦ ታራባዋለች "እግር ያላት ጋዜጣ" ይሉዋችሁዋል እቺው ናት በሰው መጣላት የሚደሰቱ የሴጣን ስራ :twisted: ወገን ከዚህ በፊት ከደረሰባቸው ሰዎች ተማሩ የተጣሉ ሰዎችን እና የባልና የሚስትን ታሪክ መጣላት የሰው ጉድ መስማት ከመብዛቱ የተነሳ ጆሮዎቻችን ተደፈኑ ኡአኡአኡ

ወይ ወ/ሮ ሲስተር ወሬአየሁ አወቅሽ አወቅሽ ብንልሽ የቄሱን ሚስት አባረረች ስትባል ጊዜ አመልዋ እንዴት ይልቀቃት ታሪኩዋ እድገት በህብረት ዘመቻ ላይ ከዘማቾቹ አንጋፋዋም ወሬኛዋም እስዋ እንደነበረች ይነገራል ታዲያ በጡጦ ወሬ እየጠባች ያደገች እንዴት ልትተው ትችላለች :o
እባካችሁ ሰዎች ከሰው ጋ መጣላታችሁን አታውሩ ትልቅ ሰው ናት እያላችሁ ስትዘረዝሩ ተጨማምሮ ተደምሮ ታሪክ እንዳይጻፍላችሁ ልቦና ይስጣችሁ!
ቶዎሩ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Wed Sep 19, 2012 5:16 pm

Postby ቡችሮት » Fri Sep 21, 2012 3:36 pm

ቂቂቂቂ ሙኒክን በወረ ቂቂቂቂ ወሬ በጹህፍም ተጀመረ እንዴ? እስካሁን የድምጽ መቅረጫ ይዘው ነበር የሚዞሩት ቂቂቂቂ አዲስ የተጣላ ሰው አለ እንዴ ወይስ ትንሽ ዘግይተው ነው ወሬውን የሰሙት ቂቂቂቂ እድሜ ልካቸውን የተጣላ ሰው እየፈለጉ አንደኛውን እየኮነኑ ላንደኛዋ ቲፎዞ እየሆኑ ማራገብ ቂቂቂቂ እንኩዋንስ ወሬ ተወርቶላቸው ይቅርና የወሬ ያለህ እያሉ ወሬን የሚያሸቱ ናቸው ጥርስ ያገጠጠ ሁሉ ሰው መስሎዋችሁ አትሞኙ የልባቸውን እየሰሩ የሰው ስም አጨመላልቀው ምንም እንዳላቦካ ጥርስ ማግጠጥ ነው እኛም ተምረን አብረን ማግጠጥ ቂቂቂቂ
የበሰበሰ ዝናብ አይፈራም ይባል የለ አንዴ በወሬ ስለበሰበሱ አይናቸውን እያቁለጨለጩ ዳቦውን ድንጋይ ነው ብለው የሚያሳምኑ ልምድ ያላቸው መሰረታቸው የመጡበት ይናገራል::የዚችም የቅርብ ጉዋደኛዋ እንዲሁ በየስው ቤት እየተጎተተች እናም ስልክ እየደወለች የሰው ስም እንዳነሳች ከነሀሜታዋ እየቆረበች ትታያለች ጥንት የወ/ሮ አቦነሽ ከበደ ተላላኪ ነበረች አሁን ደግሞ የዝችኛዋ ተላላኪ ወሬ አስፈጻሚ ሆና ሙኒክን ታጨማልቃለች::
እድሜ ለወ/አቦነሽ ከበደ በውነት ሳይጋነን ካመድ ላይ አንስታ ነበር እዚህ አገር ያመጣቻት ወሬኛ አፍዋ ግን ለስዋም አልሆነ እንደዚች አይነቱዋን ስናይ ምነው የማይክድ የማያማ ውሻ ከአገር ቤት ማምጣት ይሻላል::


ምስኪኑዋ ወ/ሮ አቦነሽ ከበደ እጸድቅ ብላ የምታውቀውን አንድ ምስኪን ሙስሊም ባልሳሳት( አብዱራህማንን) አግባብታ ሚስት ትሆንሀለች ብላ እግሩ ላይ ወድቃ አሳምና አመጣቻት ከዛም እህት ወንድሞቹዋን ከ አገር ቤት አመጣላት ይህን ሁሉ ያስደረገችላት አቦነሽን እንኩዋን በሽታ እንዳለባት ደብቃ ከዛም እዚህም እንደለመደችው በምስኪኑ ሰውዬ ላይ እቤቱ ቁጭ ብላ ከአገኘችው ሰው ሁሉ ጋ ስትማግጥ ስትቀብጥ ሰውየው ደርሶባት የሚያረገው ጠፍቶት እየሮጠ ወደ ምርመራ ይዞዋት ቢሄድ የሰራችው ግፍ አይኑን አፍጦ ቁጭ አለባት :shock: መቼም አምላክ ለሙስሊሙም ለክርስቲያኑም እኩል ነው የሰውየውን የዋህነት የሚያውቅ አምላክ በበሽታው እንዳልተያዘ ተነገረው ከቤቱ ወጥታ እንደልማድዋ ውሸት ሀሚታዋን እንደቀጠለች ስትኖር ስትኖር እግዚአብሄር ይመስገን ይህው በ11ኛው ሰአት ላይ ቢጤዋን ካአገር ቤት አምጥታ ሰው የደረሰበት ሰው ያየውን አየች ሰው ታዲያ እንዴት ቢደረግለት ነው እግዚአብሄር ይመስገን ብሎ ንጹህ የሚሆን ዛሬ ቆራቢም ነኝ እያለች ከወሬ ከሀሚታ ከአሉባልታ ማን ያላቃት የተጣላ ባልና ሚስት እየፈልጉ የሰው ሚስጥር መዘርዘር ጸሎት እንዲጸለይላት ቄሱን መለመን ሳይሻል አይቀርም::

ሰዎች ልብ የምትሉልኝ ነገር ቢኖር እኔ የሰውን ታሪክ ለመዘርዘር ፈልጌ አይደለም ይሄ አገር የሚያውቀው ነው እኔ የሚገርመኝ መቼ ነው በህይወትዋ ሙሉ የሰራችውን ግፍ አምላክን ከልብ ይቅር ብላ ትክክልኛ ቁርባን የምትቆርበው???ሁሌ ወሬ
ለማንኛውም ለነዚህ ሰዎች ወሬ ብታቆሙ አሉባልታ ወሬ ይቆማል ጠንቀቅ ማለቱ ይሻላል እግዚአብሄር ይጨመርበት::
ቡችሮት
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Fri Sep 21, 2012 2:11 pm

Postby ላቀ ቀው » Tue Sep 25, 2012 5:44 pm

ሠላም የሙኒክ ሰዎች
እውነት ቀስ እያለች ማን ምን እንደሆነ እያወጣች ነው መቼም በአሁን ሰአት በመካከላችን ብዙ ነገር እንሰማለን የሚያስፈራ ወሬ እናም ተንኮል ያለው በነዚህ በሁለት ሴቶች ዙሪያ ነው::- እኔ መቼም ጸሎቴ እግዚአብሄር ከነሱ አፍ ይሰውረኝ ነው የተራበ አንበሳ አፍ ውስጥ መግባት ይሻላል :lol: አንበሳው አንዴ በልቶ አርፋለሁ እነዚህ ግን ነገር ሲያመነዥጉ 20 አመት ሞላቸው ቂም በቀል ስራቸውን እንዴት በወሬ ስውን እንደሚጎዱ ማሰብ ነው ስራቸው.. በየጠንቁዋይ ቤት ሲደፉ ውሽማ ሲያሩዋሩጡ የነበሩ የራሳቸው የበፊቱ ታሪካቸው በጣም ቆሻሻ ስለነበር ያንን ለመደበቅ እናም መልካም ሰው ለመምሰል ሲሞክሩ ነው ሁሌም የሚያስቀኝ ገጣጣዋማ ሁሌ ወሬ ሰብስባ ታወራላቸውና የራሳቸውን ታሪክ ደግሞ ለማንም አታውሩ እያለች ታስጠነቅቃቸዋለች ኪኪኪኪ የሰው ታሪክ ግን ስትቀድ አይጣል አያድርስ እኔ ሲስተር መሆኑዋንም አላውቅም ነበር አይ እኔ መቼም ካላየሁ አላምንም ክሊኒክ ውስጥ የተፈጠረውን የአበሻ ታሪክ ይሰማል ይህው 20 አመት እንግዲህ እከሌ በዚህ ታመመ- እከሊት በዚህ ወለደች-ያቺ እንዲህ ሆና ነበር -ያቺ የወለደችው እንዲህ ሆነባት ጉድ ስሙ አረጋገጥኩ- እከሌ እንዲህ ታማ ነበር.......... ቱቱቱቱቱቱ አቤት የክሊንኩ ሪፖርተር አሁን ታዲያ አንድ ፊደል ከቆጠረ ሰው ይሄ እንዴት ይጠበቃል :?: እኔ ሲስተር መሆኑዋንም እጠራጠራለሁ ምናልባት ክሊኒክ ውስጥ ስራ ትሰራ ይሆናል ያለመማር ያየችውን ሁሉ እየለቃቀመች ላገኘችው ሰው የሰው በሽታ የምታወራው ደግሞስ በዚህ ምድር ላይ ምን ያስደንቃልና ነው እንደ ታሪክ የሚወራው ሆቸጉድ አለች አያቴ ኪኪኪኪኪ ወይ የድሮ ዘመን የአገርቤት ሲስተር ትሆ :?:መቼም በድሮ ዘመን ነው የአገር ቤት ሲስተሮች ከትምህርት ጋ ክፋት ነው የሚማሩት የሚባለው እንደሱ ከሆነች የወሬም ኮርስ ሳትወስድ የቀረች አይመስለኝም ኪኪኪኪ


ሰዎች ውሻ መቼም- በበላበት ነው ሁሌም የሚጮህው በፊት ግዜ ለቄስ መስፍን እናም ለቄስ መስፍን ሚስት ነበር የሚጮሁት አሁን ደግሞ ሰው ከሰው ሲጣላ እየጠበቁ በለበሉበት ወገን ሆነው እያዳመቁ ይጩሁ ኪኪኪኪኪ የማልረሳው በፊት ከቄሱ ሚስት ጋ ወዳጅ በነበሩበት ዘመን- የቄሱ ሚስት ከየሰው የመጣላትን እጅ መንሻ መጠጦች ከቤቱዋ ወሸቅ አድርጋ ይዛላት ትመጣለች ይቺው ደግሞ የአገሩን ወሬ አጠራቅማ ትጠብቃት እና ያንን መጠጥ እያጋጩ በለው ነበር አሉባልታ ኪኪኪኪ ወሬ አቀባይ ዛሬ ደግሞ ሌላ ወሬ ኪኪኪኪኪኪኪ ይሰውረነነ
ላቀ ቀው
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 1
Joined: Tue Sep 25, 2012 4:27 pm

Postby ዋርሶው » Mon Oct 15, 2012 7:37 pm

Code: Select all
[url]http://www.youtube.com/watch?v=9zOYgUscvhw&feature=player_embedded
[/url]
ወያኔው ቄስ መስፍንን እስኪ ተመልከቱ ይሁዳ ቄስ ከነሚስቱ የመለስን ፍታት ይፈታል :lol: http://www.zehabesha.com/?p=11315
ዋርሶው
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 3
Joined: Sun Jun 27, 2010 8:14 pm

Postby Gemora » Tue Oct 16, 2012 3:32 pm

ዋርሶው እንድጻፈው

ወያኔው ቄስ መስፍንን እስኪ ተመልከቱ ይሁዳ ቄስ ከነሚስቱ የመለስን ፍታት ይፈታል :lol: http://www.zehabesha.com/?p=11315

አቤት አቤት ጉደኛ ቄስ ናቸው ወይ ቄስ መስፍን ገ/ማርያም አየናቸው 8) የሚገርም የወያኔ ቅጥረኛ ፈጣጣ ጎንደሬ ቤተክርስቲያን ውስጥ ቆመው ሲዋሹ ሲሰርቁ የኖሩም አይመስሉም የተለየ ሰማያዊ በቢጫ መስቀል ያለው ጭንቅላቱ ላይ አጥልቆ እንደ ንጹህ ሰው ይናገርዋል ወይ ንግግር......... ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴራችን በስጋ ተለዩን እንጂ በመንፈስ አብረውን ነው ያሉት::በተለያየ መልኩ በጀመሩት የስራ ውጤት በተለሙት ጎዳና ሁልግዜም ከኛ ጋር ነው::ስለዚህ አንድነታችን ዘለአለማዊ ነው:: እኛ የምንለው የኝህን የከበሩ ሰው ነፍስ በተድላ ገነት በአርሀም በይሳቅ በያቆብ አጠገብ አኑርልን ነው እስካሁን የደከሙትን ድካም ቆጥሮላቸው መዝንላቸው ብለን ነው የምንለምነው- እግዚአብሄርን ምን አስቀይመነው ይሆን ወይ? እሳቸውን በጎልማሳነታቸው የነሳን ምን አድርገነው ይሆን? ብለን እያንዳዳችን መጠየቅ ይገባናል...........
ብስክ ብስክ የምትል ክር ብቻዋን ምንም አትጠቅምም አንድ ላይ ስትሆን ነው ምን ያህል ሀይል እንዳላት ታውቃላችሁ.................. በማለት ብዙውን የተናገሩት ንግግራቸው አንድ እንዲሆኑ ማሳሰቢያ ይመስላል :roll: ቀሪውን እስኪ አዳምጡት. አይን ያወጣ ቄስ :shock:
Gemora
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 3
Joined: Tue Oct 12, 2010 5:22 pm

Postby ዲጎኔ » Tue Oct 16, 2012 5:25 pm

ሰላም ለሁላችን ይሁን
ውድ የሙኒክና የመላው ጀርመን ወገኖች
ያላችሁበት ሁኔታ ያሳዝናል::በነጻ ሀገር ለአንድ ግፈኛ አምባገነን እንደ መልካም ሰው ምንደኞቹ ሲያደገድጉ ያሳፍራል::ዶ/ር መርአዊ ምን ይላሉ?ይህ ሁሉ የወያኔ ጀሌ ነውን?ይህ ጺማሙ ነው መስፍን የተባለ ጉድ?ክርስቶስ ይፍታው ራሱ ሳይፈታ ሙታንን ልፍታ ይላል::
አንዳንዶቹ ፊታቸው ላይ ፍርሀት ይታያል አንዷማ ሞባይሏን ታስነካዋለች በቤተክርስቲያን ተብዬው!
ዲጎኔ ሞረቴው ከፍራንክፈርት ቤተክርስቲያን በጦቢያው ኔሮ አገዛዝ ለሚሰቃዩ ከሚጸልዩት
www.thegloryofgodevangelicalministry.org
ዋርሶው wrote:
Code: Select all
[url]http://www.youtube.com/watch?v=9zOYgUscvhw&feature=player_embedded
[/url]
ወያኔው ቄስ መስፍንን እስኪ ተመልከቱ ይሁዳ ቄስ ከነሚስቱ የመለስን ፍታት ይፈታል :lol: http://www.zehabesha.com/?p=11315
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby hamsa » Thu Oct 25, 2012 6:03 pm

ሠላም ክርስቲያን ወገኖቼ

እንዴት ነው ባካችሁ ቄስ መስፍን ገ/ ማርያም እንዴት አምሮበታል :shock: እኔ በሱ ቦታ ብሆን ኖሮ በሰረኩት የቤተክርስቲያን ገንዘብ አፍሬ ስጋዬን ጨርሼ በእጥንቴ ቀርቼ ነበር እንደው ምንም እንዳላደረገ ከወያኔዎች መሀል ቆሞ ቤተክርስቲአን ውስጥ- መልስ ዜናዊን በአብርሀም በይሳቅ አጠገብ ያኑርልን እያለ እንጀራውን ይጋግራል ቂቂቂቂቂ
ዲጎኔ ወንድሜ አንተ እውነቱን በአጭር ቃል አስቀምጠህዋል -"እራሱ ያልተፈታ እንዴት ሙታንን ሊፈታ ይችላል"
ያለንበት ሁኔታ እጅግ በጣም ያሳዝናል ይሄ ሁሉ የወያኔ ጀሌ ፍራንክፈርት ላይ ተጠራቅሞል ትግሬ የተባለ ያው 99% ያው ወያኔ ናቸው ምንም አያስደንቅም እኔ የሚደንቀኝ ግን እዚህ ሙኒክ ውስጥ በተለይ የሙኒክ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ያስቸገሩን የወያኔ አሽከሮች ይብሳሉ ወያኔ በጥቅማ ጥቅም አስሮቸው እስራችን ሆነው ሰውን እያሳሳቱ የሚኖሩ ይሁዳዎች በሰው ደም የከበሩ እጅግ የሚያሳዝን ግዜ ላይ ነው የደረስነው እግዚያብሄር እራሱ ቤቱን እስከሚያጸዳ ታዛቢ ሆነን እያየን ነው

እመለሳለሁ
hamsa
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 3
Joined: Thu Oct 25, 2012 5:11 pm

Postby ቡችሮት » Sat Oct 27, 2012 6:15 pm

ወንድም hamsa የጻፉት ትክክል ቢሆኑም እዚህ ያሉት የወያኔ አሽከሮች እርስዎ እንዳሉት ብዙም የከበሩ አይደሉም ትንሽ ትንሽ ለየሚወረወርላቸው ጥቅማ ጥቅማ ነው:: ወያኔዎች እንደሆን የራሳቸው ወገኖች እንጂ የሚያከብሩት ለሌላው ትንሽ እያስላሱ እንዲከተሉዋቸው ነው የሚያደርጉት እኛም ማን እንደሆኑ እናውቃቸዋለን-- መሬት የተሰጣቸው እናም ቤታቸውን የሰሩ_ አንዳንድ ግዜ በኤንባሲ በኩል አንዳድ ጥቅሞች የሚጠቀሙ ለምሳሌ እንኩዋን አሁን በቅርቡ የመለስ ዜናዊ ቀብር ምክንያት በማድረግ በ ethiopia airlines አገር ቤት ደርሶ ለመመልስ በ100 euro በቻ እንደሚወስድ ኤንባሲው በየቤታቸው ደብዳቤ ልኮላቸው አንዳዶቹ ደርሰው እንደመጡ ይታወቃል:: እንደዚህ እንደዚች አይነቱዋን ለምደው ስለሀገር ስለቤተክርስቲአን ወያኔ የሚያደርሰውን ግፍ በወሬ እንኩዋን ሲነሳባቸው እኛ ምን አገባን እግዚያብሄር ያመጣውን እራሱ ይመልሰው እኛ ፖለቲካ ውስጥ አንገባም እያሉ ሰውን ሁሉ እንዳይንቀሳቀስ እስረኛ አርገውታል :roll:
ቡችሮት
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Fri Sep 21, 2012 2:11 pm

Postby hamsa » Tue Oct 30, 2012 6:20 pm

ሠላም ወገኖች

በመጀመሪያ ቦቾሮት ስለሰጡኝ አስተያየት አመሰግናለሁ....
የኔ አመልካከት ግን ከወያኔዎች እስር ስር እያለ የላሰውም የበላውም ያው አንድ ነው! እኔ ሁሌም የሚያሳዝነኝ በእግዚአብሄር ቤት አካባቢ እየተገኙ የሚያስመስሉ ቄስ መስፍን ትልቅ ውርስ ያወረሳቸው 19 አመት ሙሉ አብረው ሲቦጫረቁ አይምሯቸውን እናም አስተሳሰባቸውን በሙሉ እንደእሱ እንዲያስቡ አድርጎዋቸው ነው የሄደው ሊቀየቁ የማይችሉ ሰዎች- ማስመሰል ይችሉበታል ዞር ብለው ያው ጭቃ

1ኛ -ወሬ. ሀሚታ, በአሉባልታ የተሞሉ ሊለቃቸው የማይችሉ

2ኛ -አስተሳሰባቸው ሁሉ ያው ቄስ መስፍን እንደሚያስበው ሰውን ለመያዝ ሰው ከሌለ ገንዘብ እንደማይገኝ ጠንቅቀው ስላወቁ መህበሩንም እድሩንም መረዳጃውንም እቁቡንም ኮተቱንም ሌላውንም በቤተክርስቲያን አካባቢ ብቻ እንዲሆን መራኮት ቀን ለሊት የሚያሳስባቸው ትልቁ ጉዳይ ሰው ወደሌላ እንዳይሄድብን ገንዘብ የሚያዋጣ ይጠፋል ሰውን እንዴት እንሰብስበው እናም- እንዳይሄድ ደግሞ እድሩም መህበር ውስጥም በተቻለን አቅም ማስገባት አለብን እየተባለ በግራም በቀኝም የሌለ ጥርስ መገልበጥ

3ኛ -የተለያየ የውሽት ወሬዎችን እያወሩ -እዚህ ቤተክርስቲያን ውስጥ ያሉትን ወያኔዎች ቀስ እያልን እንደ ቄስ መስፍን እናባርራቸዋለን ይሉና እውነት መስሎን ስንከተል በሌላ በኩል ደግሞ ከዚህ ሌላ ያሉትን ቤተክርስቲያን ሲቃወሙ እናም ፖለቲከኞች እያሉ ሲኮንኑ እናም እንዴት እንደሚፈርስ ሰው እንዳይሄድ ሲያቦኩ ይሰማሉ

ታዲያ እነዚህ ሰዎች ከቄስ መስፍን በምን ይለያሉ ? ቄስ መስፍን ግ/ ማርያምም ይሄንኑ ነገር ነበር የሚያንጸባርቁት በተለይ ትዝ የሚለኝ ሌላ ቤተክርስቲያንን ተከፈተ ሲሉዋቸው እንዴት እንዳበዱና እኔ መስፍን እያለሁ ሌላ ቤተክርስቲያን አይከፈትም ብለው ምን ያህል እንደትሩዋሩዋጡና ስም ማትፋት እንደጀመሩ የቅርብ ጊዜ ታሪክ ነው..

ሰዎች እረ እባካችሁ እንደው እግዚያብሄርን በእውነት መቼ ይሆን የሚፈልገው ?
እዚህ ላይ እንኩዋን ሰዎች እንዳይጽፉ ምን ያህል ውሸቶች እንደምታወሩ እያወቅን ነው ለነገሩ እናተም እንዳልችሁት ስራችንን እንሰራለን መልስ አትስጡዋቸው እያላችሁ- እንዳልሰማ ሆናችሁ ኮምቲውተር ስር ወሬ እየለቀምሽ ስራቸውን እየሰሩ ነው የሴት ወሬኞች ሲገርሙን የወንዱም ብሶዋል ማስተዋልም የማይሰጣችሁ ወሬኞች :cry:
hamsa
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 3
Joined: Thu Oct 25, 2012 5:11 pm

Postby ወስካፕ » Thu Nov 08, 2012 6:25 pm

ወይዘሮ አበባየሁ

ወይዘሮ ሚሚ(የላስታወርቅ)

8) ቱቱቱቱ እስከመቼ ይሆን??????
ወስካፕ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 1
Joined: Thu Nov 08, 2012 6:00 pm

Postby zebra » Fri Nov 09, 2012 5:43 pm

ሠዎች :!: የነዚህ የሁለት ሴቶች ታሪክ በጥቂቱም ቢሆንም ተጻፈ ግን የሚቀየር ነገር የለም! እኔ የምመክራችሁ ነገር ቢኖር እነሱ አካባቢ ስትደርሱ አፋችሁን ሰብሰብ እያረጋችሁ ለመኖር እንዳላወቀ ሆኖ ማለፉ የሚሻል ይመስለኛል:: እንኩዋንስ ወሬ አግኝተው ቀርቶ የወሬ ያለህ እያሉ ቲያትራቸውን እየሰሩ የሚኖሩ ተራ ሰዎች ናቸው::
ወሬ አሉባልታ በመጣ ቁጥር - የሞኝ ዘፈን አሉ ሁል ግዜ አበባአየሁ አበባአየሁ
በመጀመሪያ እዚህ ዋርካ ላይ ይህን አርስት ለጥፈው ስለ ቄሱ ማውራታቸው እራሳቸው ችግር ያለባቸው ናቸው:: የራሳቸውን የዲያቢሎስ ስራቸውን ቁጭ አድርገው ስለ ሚታየው ነገር እዚህ መለቅለቅ የጤና አይመስልም ሰው የማያየው እግዚአብሄር የሚያየው ስራችሁን ወሬያችሁን ብታቆሙ ጥሩ ይመስለናል ከቄሱ ገንዘብ መጥፋት የባሰ እንደ ነፍሰ ገዳይ የሚቆጠር ሰውና ሰው የማለያየት ስራችሁን በንሰህ ታጥባችሁ ሰው ሁኑ! እንላለን::
ሰዎች ስንቱን አሉባልታ ወሬ ሰማን ኡህ ስንቶቹ ባልና ሚስቶች ወሬያቸው ገመናቸው ተጋለጠ :roll: የቤተሰብ ታሪክ ስንቱን ሰማነው እረ ስንቱ የህታማቾች ታሪክስ እህ ሲሉዋቸው ሰው አገኘን ብለው ሲናገሩ አንደኛዋ ሴቶቹን ሰብስባ የእታማቾች ጉድ ስሙ ብላ አወራች :roll: :lol: አንደኛዋ ደግሞ ይችኛዋ የተናገረችውን ጉድ ስሙ ብላ አወራች :roll: አንድ ሰሞን ሲያሽካኩባቸው ከረሙና ለህታማቾቹ አንደኛዋ የተናገረችውን ለዚችኛዋ እንዲደርስ አደረጉ ይችኛዋ የተናገረችውን ለዛችኛዋ እስዋን በሚያውቁዋት ሰዎች አደረሱና ዘለዘለአለም እንዳይገናኙ አድርገው እያገሱ ቁጭ አሉ :roll:ውሻ በበላበት ያውደለድላል ይባል የለ ከአንደኛዋ ጋ እስር እስሩዋ ይሉና ዞር ሲሉ ደግሞ ታሪክ ማውራት :roll: ለነገሩ እነሱስ ይበላቸው :lol: :lol: የባልና የሚስቶቹስ ታሪክስ :lol: እረ በስመአብ ነው ለማንኛውም ከነዚህ መማሩ ይጠቅማልና ትምህርት ይሁናችሁ ብዬ ነው ከታሪካቸው ትንሽ ጨለፍ ያረኩላችሁ አምላክ ከነዚህ ሰዎች ይጠብቀን!
zebra
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Tue Aug 03, 2010 3:12 pm

Postby ቶዎሩ » Sat Nov 10, 2012 5:12 pm

ቅቅቅቅቅቅ ይበላቸው :lol: አሁን ለነዚህ ሰዎች የራሳቸውን ሚስጥር ማውራት ምን ይባላል የተናገሩትን እየቀረጹ አንድ ሰሞን ማሽካኪያ አግኝተው ነበር የማያልቅ የእታማቾች ወሬ ቅቅቅቅቅቅቅቅ ሲላቸው ላንደኛዋ ቲፎዞ ሆነው ያውራሉ ሲላቸው ደግሞ ሌላ ወሬ ይቀላብዳሉ አቤት የፈጣሪ ያለህ በገዛ እጃቸው ወሬውን እነሱ ጋ አድርሰው ነው ቅቅቅቅቅቅ የስንቱ ጉዳጉድ ይሰማል ብቻ የተጣላ ሰው እየፈልጉ በላያቸው ላይ እረመጥ መጫን ነው ስራቸው አንድዋ ከሰማች አንደኛዋ በዛ በኩል እንዲደርስ ታደርጋልች አንደኛዋ ደግሞ እንደዚሁ ወይ እድሜ ዘልዛላ
ቶዎሩ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Wed Sep 19, 2012 5:16 pm

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests