የሃበሻ ጀብዱ (አስተያየት መስጫ)

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby ፓን ሪዚኮ » Tue Mar 20, 2012 7:27 am

ተድላ ሀይሉ wrote:ፓኑ አባፈርዳ :-

በፍትህ ጋዜጣ (ተጫነ ጆብሬ (የሀበሻው ጀብዱ መጽሐፍ ተርጓሚ : ከቼክ ሪፑብሊክ) : አርብ መጋቢት 7 ቀን 2004 ዓ.ም. :ቅፅ 5 : ቁጥር 179 : ገፅ 8:: ጥቂት ስለ “ሀበሻ ጀብዱ::) ላይ ያሠፈርከውን አስተያዬት አነበብሁት :: በጎ በጎውን በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ለማሣዬት ሞክረሃል :: ዞሮ ዞሮ አንባቢዎች በተለያዩ ዘመኖች የተፈጠሩ : ሕብር ያላቸው አመለካከቶች ይኖሯቸዋልና ያለመታከት ማብራሪያ ለማቅረብ ተግተህ ጣር : በርታ ::

አክባሪህ ::

ተድላ
ተድላ እግዚያብሄር ያክብርልኝ:: ለመጀመሪያ ግዜ ትንሽዬ መጣጥፍ ብልክ ..ወዲያው ከሁለቱ አንጋፋ ሙህራን መሀል እንደ ወራሽ ጉብ አደረጉኝ ...ገርሞኛል ..ደስም ብሎኛል ...እንግዲህ ወደፊት እንጂ ወደኋላ የሚወስደው መንገድ ተዘግቷል...እስቲ እናንተም በርቱ
ፓኑ አባ ፈርዳ
Imageኢትዮጲያ ትቅደም
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Postby እንሰት » Tue Mar 20, 2012 7:37 am

ትንሽስ ትንሽ ናት ክብሪትስ ትንሽ ሆና አይደል እሳት የምትጭረው:: ጽሁፉዋ ግን ሸግዬ ነች ስለርስዎስ አንዳንድ እንበል እንዴ ከሾተል ቀጥሎ የዋርካውያንን ፎቶ በአደባባይ ሳይ ይህ ሁለተኛዬ ነው::

ፓን ሪዚኮ wrote:
ተድላ ሀይሉ wrote:ፓኑ አባፈርዳ :-

በፍትህ ጋዜጣ (ተጫነ ጆብሬ (የሀበሻው ጀብዱ መጽሐፍ ተርጓሚ : ከቼክ ሪፑብሊክ) : አርብ መጋቢት 7 ቀን 2004 ዓ.ም. :ቅፅ 5 : ቁጥር 179 : ገፅ 8:: ጥቂት ስለ “ሀበሻ ጀብዱ::) ላይ ያሠፈርከውን አስተያዬት አነበብሁት :: በጎ በጎውን በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ለማሣዬት ሞክረሃል :: ዞሮ ዞሮ አንባቢዎች በተለያዩ ዘመኖች የተፈጠሩ : ሕብር ያላቸው አመለካከቶች ይኖሯቸዋልና ያለመታከት ማብራሪያ ለማቅረብ ተግተህ ጣር : በርታ ::

አክባሪህ ::

ተድላ
ተድላ እግዚያብሄር ያክብርልኝ:: ለመጀመሪያ ግዜ ትንሽዬ መጣጥፍ ብልክ ..ወዲያው ከሁለቱ አንጋፋ ሙህራን መሀል እንደ ወራሽ ጉብ አደረጉኝ ...ገርሞኛል ..ደስም ብሎኛል ...እንግዲህ ወደፊት እንጂ ወደኋላ የሚወስደው መንገድ ተዘግቷል...እስቲ እናንተም በርቱ
ፓኑ አባ ፈርዳ
እንሰት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1213
Joined: Sun Jan 30, 2005 1:14 am
Location: united states

Postby ፓን ሪዚኮ » Tue Mar 20, 2012 8:32 am

ኮባው ይቻላል
Imageኢትዮጲያ ትቅደም
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Postby ዘርዐይ ደረስ » Tue Mar 20, 2012 8:09 pm

እንሰት wrote:እንዴ ከሾተል ቀጥሎ የዋርካውያንን ፎቶ በአደባባይ ሳይ ይህ ሁለተኛዬ ነው::ሰላም እንሰት:-

እንሰት በኮባ መቀየሩን የተቀበልከው ይመስላል::በነገራችን ላይ ነፍሳቸውን ይማረውና የወርቅሰውንና የ zeshete(ያቤጽን) ፎቶም አይተናል እኮ!
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1380
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Postby እንሰት » Tue Mar 20, 2012 9:07 pm

ሰላም ዘርዐይ ኮባው ኒኬ መሆኑ ነው ታዲያ ያው አቤት እላለሁ:: ለስህተቱ ታራሚ ነኝ::

ዘርዐይ ደረስ wrote:
እንሰት wrote:እንዴ ከሾተል ቀጥሎ የዋርካውያንን ፎቶ በአደባባይ ሳይ ይህ ሁለተኛዬ ነው::ሰላም እንሰት:-

እንሰት በኮባ መቀየሩን የተቀበልከው ይመስላል::በነገራችን ላይ ነፍሳቸውን ይማረውና የወርቅሰውንና የ zeshete(ያቤጽን) ፎቶም አይተናል እኮ!
እንሰት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1213
Joined: Sun Jan 30, 2005 1:14 am
Location: united states

Postby ተድላ ሀይሉ » Wed Mar 21, 2012 1:17 am

ፓን ሪዚኮ wrote:
ተድላ ሀይሉ wrote:ፓኑ አባፈርዳ :-

በፍትህ ጋዜጣ (ተጫነ ጆብሬ (የሀበሻው ጀብዱ መጽሐፍ ተርጓሚ : ከቼክ ሪፑብሊክ) : አርብ መጋቢት 7 ቀን 2004 ዓ.ም. :ቅፅ 5 : ቁጥር 179 : ገፅ 8:: ጥቂት ስለ “ሀበሻ ጀብዱ::) ላይ ያሠፈርከውን አስተያዬት አነበብሁት :: በጎ በጎውን በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ለማሣዬት ሞክረሃል :: ዞሮ ዞሮ አንባቢዎች በተለያዩ ዘመኖች የተፈጠሩ : ሕብር ያላቸው አመለካከቶች ይኖሯቸዋልና ያለመታከት ማብራሪያ ለማቅረብ ተግተህ ጣር : በርታ ::

አክባሪህ ::

ተድላ
ተድላ እግዚያብሄር ያክብርልኝ:: ለመጀመሪያ ግዜ ትንሽዬ መጣጥፍ ብልክ ..ወዲያው ከሁለቱ አንጋፋ ሙህራን መሀል እንደ ወራሽ ጉብ አደረጉኝ ...ገርሞኛል ..ደስም ብሎኛል ...እንግዲህ ወደፊት እንጂ ወደኋላ የሚወስደው መንገድ ተዘግቷል...እስቲ እናንተም በርቱ
ፓኑ አባ ፈርዳ

ጋሼ ፓኑ :-

አንተ ብቻ በርታ እንጂ እኛስ ለመጣው አምባገነን ሁሉ እጅ ላለመሥጠት ገና ድሮ ምለን ተገዝተናል :: ብቻ አደራህን ስለጀግናው ወጣት አርበኛ ደጃዝማች አብቹ የምታውቀውን ያህል ታሪክ አካፍለን ::

እስኪ ይህንን አስተያዬት ተመልከቱት :: ያገኘሁት ከቀድሞዎቹ ዕውነተኛ የኢትዮጵያ ወታደሮች (የቀዳማዊ ኃይለሥላሤ የሐረር ጦር አካዳሚ ምሩቃን) ድረ-ገፅ ነው ::

በተስፋዓለም ወልደየስ :: (የሀበሻ ቃና) የሐበሻ ጀብዱ ::

ተድላ
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
ተድላ ሀይሉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4903
Joined: Fri Mar 17, 2006 2:45 pm
Location: ኢትዮጵያ

Postby እንሰት » Wed Mar 21, 2012 3:18 pm

ወንድም ተድላ
የአብቹን ታሪክ አስነበብከን:: የተዋጣለት ጀግና ነው:: ቡቡ ነው:: ሲያዝንም ያዝናል:: የገረመኝ ይልቅ በሚኒሊክ መማሉ ነው:: እግዜር ይስጥልን:: አባ ፈርዳ the bar is set now እንግዲህ ያንተስ ስራ የት ይሆን መድረሻው?

ተድላ ሀይሉ wrote:

Postby -...- » Wed Mar 21, 2012 7:13 pm

አባ ፈርዳ ተድላ ሀይሉ ጋሼ ሲልህ ከሱ በእድሜ የምትበልጥ ጥርስህ የወላለቀ የጃጀህ ሽማግሌ ትመስለኝ ነበር :: ፌስ ቡክ ላይ ፎቶህን አይቼ ለካ ጌታዋን እንደገደለች በቅሎ ማጅራትህ የደነደነ ጠረንገሎ ጎረምሳ ነህ :: ከእንግዲህ ከፓኑ ጋር አንጃ ግራንጃ አልገጥምም :: ሰውየው እኮ ስልኪን በቡጢ ቢመታው ደደቢት ነው ወስዶ የሚጥለው

Image

አባፈርዳን ለማየት ዋርካ5ን ይጠቀሙ :: ካላወቁበት ክቡራን እንደሚለው የምትቀጥለዋን ጠቅ

http://www.cyberethiopia.com/warka5/vie ... 418#458418
ሞቼ እየተነሳሁ ልሙት እንደገና
አንድ ሞት ላገሬ አይበቃትምና
-...-
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 401
Joined: Thu Feb 09, 2012 8:36 pm

Postby ፓን ሪዚኮ » Thu Mar 29, 2012 7:53 am

እንሰት wrote:ወንድም ተድላ
የአብቹን ታሪክ አስነበብከን:: የተዋጣለት ጀግና ነው:: ቡቡ ነው:: ሲያዝንም ያዝናል:: የገረመኝ ይልቅ በሚኒሊክ መማሉ ነው:: እግዜር ይስጥልን:: አባ ፈርዳ the bar is set now እንግዲህ ያንተስ ስራ የት ይሆን መድረሻው?

ተድላ ሀይሉ wrote:
ፓን ሪዚኮ wrote:
ተድላ ሀይሉ wrote:ፓኑ አባፈርዳ :-

በፍትህ ጋዜጣ (ተጫነ ጆብሬ (የሀበሻው ጀብዱ መጽሐፍ ተርጓሚ : ከቼክ ሪፑብሊክ) : አርብ መጋቢት 7 ቀን 2004 ዓ.ም. :ቅፅ 5 : ቁጥር 179 : ገፅ 8:: ጥቂት ስለ “ሀበሻ ጀብዱ::) ላይ ያሠፈርከውን አስተያዬት አነበብሁት :: በጎ በጎውን በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ለማሣዬት ሞክረሃል :: ዞሮ ዞሮ አንባቢዎች በተለያዩ ዘመኖች የተፈጠሩ : ሕብር ያላቸው አመለካከቶች ይኖሯቸዋልና ያለመታከት ማብራሪያ ለማቅረብ ተግተህ ጣር : በርታ ::

አክባሪህ ::

ተድላ
ተድላ እግዚያብሄር ያክብርልኝ:: ለመጀመሪያ ግዜ ትንሽዬ መጣጥፍ ብልክ ..ወዲያው ከሁለቱ አንጋፋ ሙህራን መሀል እንደ ወራሽ ጉብ አደረጉኝ ...ገርሞኛል ..ደስም ብሎኛል ...እንግዲህ ወደፊት እንጂ ወደኋላ የሚወስደው መንገድ ተዘግቷል...እስቲ እናንተም በርቱ
ፓኑ አባ ፈርዳ

ጋሼ ፓኑ :-

አንተ ብቻ በርታ እንጂ እኛስ ለመጣው አምባገነን ሁሉ እጅ ላለመሥጠት ገና ድሮ ምለን ተገዝተናል :: ብቻ አደራህን ስለጀግናው ወጣት አርበኛ ደጃዝማች አብቹ የምታውቀውን ያህል ታሪክ አካፍለን ::

እስኪ ይህንን አስተያዬት ተመልከቱት :: ያገኘሁት ከቀድሞዎቹ ዕውነተኛ የኢትዮጵያ ወታደሮች (የቀዳማዊ ኃይለሥላሤ የሐረር ጦር አካዳሚ ምሩቃን) ድረ-ገፅ ነው ::

በተስፋዓለም ወልደየስ :: (የሀበሻ ቃና) የሐበሻ ጀብዱ ::

ተድላ
ውድ ወዳጆቼ...የልጁ ጦር ማለት የጀግናው የአቢቹ ጦር ታሪክ "የሀበሻ ጀብዱ ቁ.2"ን እየሰራሁ እንደሆነ መግለጽ እወዳለሁ::እስከዛው ያለቺውን እናጣጥም
ፓኑ አባ ፈርዳ
Imageኢትዮጲያ ትቅደም
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Postby እንሰት » Thu Mar 29, 2012 4:08 pm

አባ ፈርዳ;
ሰላም ነህ:: እንግዲህ ስለ አብቹ መጽሀፍ እስክታወጣ በመጠበቅ እንሞታለን:: ባይሆን እንደ ተለመደው እዚህ ቆነጣጥርልን::

ጽሁፍን ካነበብኩ በሁዋላ የኛም ጫጫታ (መጻፉን ፍለጋ) ተጨምሮ መቸም አንድ ተጨማሪ ነገር ተገነዘብኩ ለወደፊቱ ለ"ዳያስፖራ" አንባቢዎችም ይታሰብልን እንጂ:: ከሀገር ውጪ የሚታተምበትንም መላ መፈለግ ነው::
እንሰት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1213
Joined: Sun Jan 30, 2005 1:14 am
Location: united states

Postby ተድላ ሀይሉ » Thu Mar 29, 2012 11:28 pm

ፓን ሪዚኮ wrote:ውድ ወዳጆቼ ... የልጁ ጦር ማለት የጀግናው የአቢቹ ጦር ታሪክ "የሀበሻ ጀብዱ ቁ.2"ን እየሰራሁ እንደሆነ መግለጽ እወዳለሁ:: እስከዛው ያለቺውን እናጣጥም

ፓኑ አባ ፈርዳ

ጋሼ ፓኑ :-

'የሀበሻ ጀብዱ ቁጥር 2' ታትሞ በይፋ ለገበያ እስኪበቃ እኛ ምን እናንብብ :roll: :roll: :roll: ትንሽ : ትንሽ ቆነጣጥረህ ብታቃምሠን እኮ እኛም የሚመስለንን አስተያዬት ጀባ ማለታችን አይቀርም :roll: :roll: :roll: ::

ተድላ
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
ተድላ ሀይሉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4903
Joined: Fri Mar 17, 2006 2:45 pm
Location: ኢትዮጵያ

Postby ፓን ሪዚኮ » Fri Mar 30, 2012 7:36 am

ተድላ ሀይሉ wrote:
ፓን ሪዚኮ wrote:ውድ ወዳጆቼ ... የልጁ ጦር ማለት የጀግናው የአቢቹ ጦር ታሪክ "የሀበሻ ጀብዱ ቁ.2"ን እየሰራሁ እንደሆነ መግለጽ እወዳለሁ:: እስከዛው ያለቺውን እናጣጥም

ፓኑ አባ ፈርዳ

ጋሼ ፓኑ :-

'የሀበሻ ጀብዱ ቁጥር 2' ታትሞ በይፋ ለገበያ እስኪበቃ እኛ ምን እናንብብ :roll: :roll: :roll: ትንሽ : ትንሽ ቆነጣጥረህ ብታቃምሠን እኮ እኛም የሚመስለንን አስተያዬት ጀባ ማለታችን አይቀርም :roll: :roll: :roll: ::

ተድላ
እሺ ልጅ ተድላ ...ከሰሞኑ እሞክራለሁ
[/quote][quote]
Imageኢትዮጲያ ትቅደም
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Postby ፓን ሪዚኮ » Sun Apr 08, 2012 10:30 pm

ሰላም ጎበዝ :እንዴት ናቹህ? የሀበሻ ጀብዱ ለሁለተኛ ግዜ ታትሞ ገበያ ላይ ውሏል :: ከሀገርቤት ማስመጣት ለማትችሉ ..በዚች በኩል ይሞክሩ

www.mereb.com.et

ፓኑ አባ ፈርዳ
Imageኢትዮጲያ ትቅደም
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Postby ሙዝ1 » Wed Apr 11, 2012 3:27 pm

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጽሀፍት አዉደ ርዕይ ላይ አይቸዋለሁ .... የጀርባ ዋጋዉ ከ50 ብር ወደ 90 ብር .... አዉደ ርዕዩ ላይ ደግሞ በቅናሽ 80 ብር ሲቸበቸብ ነበር ...:: ነጋዴዎች እየተሻሙት ነበር .... ያዉ እንደለመዱት ወደሗላ በ300 ብር ሊሸጡት ይሆናል ....:: ተናድጃለሁ:: የፓኑ ልፋት በመርካቶ ጭልፊቶች ኪስ ሲገባ ባላይ ደስ ይለኛል:: ባይሆን ዩኒቨርሲቲዉ በዛ ዋጋ የሚያዋጣዉ ከሆነ (ሳያዋጣዉ እንኳን የሚያሳትም አይመስለኝም) በብዛት ቢያትመው መልካም ነዉ:: ቢያንስ አንባቢዉ አይጎዳም::
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Postby ፓን ሪዚኮ » Wed Apr 11, 2012 11:56 pm

ሙዝ1 wrote:አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጽሀፍት አዉደ ርዕይ ላይ አይቸዋለሁ .... የጀርባ ዋጋዉ ከ50 ብር ወደ 90 ብር .... አዉደ ርዕዩ ላይ ደግሞ በቅናሽ 80 ብር ሲቸበቸብ ነበር ...:: ነጋዴዎች እየተሻሙት ነበር .... ያዉ እንደለመዱት ወደሗላ በ300 ብር ሊሸጡት ይሆናል ....:: ተናድጃለሁ:: የፓኑ ልፋት በመርካቶ ጭልፊቶች ኪስ ሲገባ ባላይ ደስ ይለኛል:: ባይሆን ዩኒቨርሲቲዉ በዛ ዋጋ የሚያዋጣዉ ከሆነ (ሳያዋጣዉ እንኳን የሚያሳትም አይመስለኝም) በብዛት ቢያትመው መልካም ነዉ:: ቢያንስ አንባቢዉ አይጎዳም::
ጥሬው ሙዝ ....የኔም ምኞት ያው ነበር ::ግን ወኪሌ በድጋሚ መታተሙ ብቻ ያረካው ያኮራው ይመስለኛል:: ቅር አይለኝም ! ያሳደገኝ ;ማንም የትም ሆኖ እራሱን መፍጠር ይችላል እያለ ያስተማረኝ ታላቅ ሰው ነውና ሁሌም እኮራበታለሁ::ይሄ የኔ ታላቅ ሰው በኔ ስራ ስለኮራ ምስጋናዬን ወደ እግዜሩ በታላቁ አቀርባለሁ ::ጥሬው ሙዝ እንግዲህ አሁን ቀጣዩን ታሪኬን ...ከ ጎሀጺኦን ጀምሬ በደጀን በኩል ሄጄ ወደ በላያ ተራራ ወጥቼ ወደ ደብረ ማርቆስ እየወረድኩ ስለሆነ ...አሻበል ገዳዬ በመንቆረር ከተማ ለመስማት ተዘጋጅ ..ክክክክክክክክክክክ
አንበሳዬ ካላስቸገርኩ አንድ መጽሀፍ ግዛና በጓሮ በር በምልክሊህ አድራXአ ላንዱ ወዳጃችን ላክለት ...
እስቲ ቢራዬል ልሸልጥና ወደ መደቤ ልጋደም ...
ፓኑ አባ ፈርዳ
Imageኢትዮጲያ ትቅደም
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests