ለዩንቨርስቲ ተማሪዎች መጽሀፍ በነፃ(General knowledge

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby መካልት » Sun Sep 11, 2011 7:19 pm

ሰላም ሓየት 11
እንክዋን ለአዲሱ አመት አብሮ አደረሰን መልካም አዲስ አመት ላንችም ይሁን መጭዉ አመት ለሁሉም ኢትዮጵያዊ የሰላም የፍቅር የብልፅግና አመት እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ

በሁለቱም ተሳትፎሽ ላበረከትሽልን ስጦታ በጣም ከልብ ልትመሰገኝ ይገባል፡ ከላክሽዉ ሊንከ ደዉንሎድ በማድረግ እስካሁን እንደተጠመድኩ ነኝ ከነዚህም ዉስጥ በዛ ያሉ የ e-books እና Microsoft office ናቸዉ...

ከዚህ ክፍል ዉስጥ ብዙ ወገኖች ተጠቃሚ እንደሚሆኑ አምናለሁ፡ በዘህ ክፍልም ዉሰጥ ብዙ ወንድሞች እና እህቶች ተጠቃሚ የሆኑትን ያህል እነሱም ያላቸዉን (የሚያዉቁትን) በማካፈል ተሳትፎ እንደሚያደርጉ አልጠራጠርም ይችንም ክፍል ወደፊት የዋርካ ላይብረሪ እናደርጋታልን :!:
.

.
መካልት
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 36
Joined: Sun Apr 04, 2010 2:43 pm

Postby መካልት » Thu Sep 15, 2011 3:30 pm

ሰላም ዋርካዎች

ለዛሬ ይዠላችሁ የቀረብኩት የ Massachusetts institute of Technology (MIT) ተማሪዎችን ለመርዳት በ Youtube እና በዌብሳይታቸዉ ላይ በዛ ያሉ ትምህቶችን ይሰጣሉ …ከታች ያለዉን ሊንክ በመጫን ይዝናኑ .. መልካም እድል…
MIT Youtube channel http://www.youtube.com/watch?v=jbIQW0gkgxo
MIT online course material http://ocw.mit.edu/courses/

____________________
መካልት
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 36
Joined: Sun Apr 04, 2010 2:43 pm

Postby ጌታ » Thu Sep 15, 2011 4:04 pm

መካልት wrote:ሰላም ዋርካዎች

ለዛሬ ይዠላችሁ የቀረብኩት የ Massachusetts institute of Technology (MIT) ተማሪዎችን ለመርዳት በ Youtube እና በዌብሳይታቸዉ ላይ በዛ ያሉ ትምህቶችን ይሰጣሉ …ከታች ያለዉን ሊንክ በመጫን ይዝናኑ .. መልካም እድል…
MIT Youtube channel http://www.youtube.com/watch?v=jbIQW0gkgxo
MIT online course material http://ocw.mit.edu/courses/

____________________


ጌታ Likes this
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ሓየት11 » Thu Sep 15, 2011 10:32 pm

ሰላም መካልት

ትንሽ ማስተካከያ......... ሓየት11 ጾታ ወንድ...
ነገሩ ስር ሳይሰድ በጊዜ ማረሙ ጥሩ ነው ብዬ ነው :wink:

እስኪ ይቺን ደግሞ ሞክራት... ከጎን በኩል አሪፍ ሊንኮች አሉ::

http://hayet11.blogspot.com/

ሓየት

መካልት wrote:ሰላም ሓየት 11
እንክዋን ለአዲሱ አመት አብሮ አደረሰን መልካም አዲስ አመት ላንችም ይሁን መጭዉ አመት ለሁሉም ኢትዮጵያዊ የሰላም የፍቅር የብልፅግና አመት እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ

በሁለቱም ተሳትፎሽ ላበረከትሽልን ስጦታ በጣም ከልብ ልትመሰገኝ ይገባል፡ ከላክሽዉ ሊንከ ደዉንሎድ በማድረግ እስካሁን እንደተጠመድኩ ነኝ ከነዚህም ዉስጥ በዛ ያሉ የ e-books እና Microsoft office ናቸዉ...

ከዚህ ክፍል ዉስጥ ብዙ ወገኖች ተጠቃሚ እንደሚሆኑ አምናለሁ፡ በዘህ ክፍልም ዉሰጥ ብዙ ወንድሞች እና እህቶች ተጠቃሚ የሆኑትን ያህል እነሱም ያላቸዉን (የሚያዉቁትን) በማካፈል ተሳትፎ እንደሚያደርጉ አልጠራጠርም ይችንም ክፍል ወደፊት የዋርካ ላይብረሪ እናደርጋታልን :!:
.

.
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby መካልት » Fri Sep 16, 2011 10:53 pm

ሰላም ሓየት 11
በቅድሚያ በታይፕ ስህተቴ ይቅርታ እጠይቃለሁ ነገር ግን እንዳንተ አይነት ሰዉ በጣም ሊመሰገን እና ሊበረታታ ይገባል፡ ያንተን ብሎግ በደንብ አይቸዋለሁ ሁሉንም በደንብ ኮምፓይል አድርገህ አቅርበሀል ! ተማሪዎች/አስተማሪዎች ከአንተ ብሎግ ዉስጥ በመግባት ማግኝት የሚፈልጉትን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ! በጣም ግሩም የሆነ ስራ ነዉ የሰራሃዉ እናም በጣም ልትመሰገን ይገባሃል፡ እንዳንተ ያሉ ወርቅ ኢትዮጵያዊያኖች ብዙ አሉ። ወደፊት ብዙ ወገኖች ያላቸዉን እዉቀት በማካፈል ብዙ ሊያስተማሩን እንደሚችሉ አልጠራተርም። በርታ ወንድሜ አመሰግናለሁ።

...
......

..............
መካልት
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 36
Joined: Sun Apr 04, 2010 2:43 pm

Postby መካልት » Sun Sep 18, 2011 2:12 pm

ሰላም ዋርካዎች

የአርት ስራ ለምታፈቅሩ እንዲሁም አርቲስት ለሆናችሁ ጥሩ የሆነ የአርትሰቲክ አፕልኬሸኖች ለምሳሌ Photo Editing, Image Editing, Music Creator, Audio Editor, Effect Editor የመሳሰሉትን እንዲሁም የተለያዩ አፕልኬሰሽኖችን ሶፍትዌሩን ሳይጭኑ እና ሳይከፍሉ የሚፈልጉትን ለመስራት ይችላሉ፡ ለመዝናኛም ሆነ ሙያዊ ስራ ለመስራት እነደያስፈላጊነቱ ፍላጎት ያላችሁ ከታች ካለዉ ዌብሳይት በመግባት መጠቀም ይችላሉ፡ ለጀማሪዎችም እንዴት መጠቀም እንደሚችሉ የመሚያስረዳ ቲዩቶርያል አለ...............


ይሄን ሊንክ በመጫን ይዝናኑ http://www.aviary.com/tools/feather

________________

_______________
መካልት
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 36
Joined: Sun Apr 04, 2010 2:43 pm

Postby መካልት » Mon Sep 19, 2011 1:48 am

-_______________________-
መካልት
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 36
Joined: Sun Apr 04, 2010 2:43 pm

Postby ሓየት11 » Tue Sep 20, 2011 11:24 pm

ሰላም

ዛሬ ደግሞ በጣም ምርጥ የሆኑ የማስተማሪያ ዌብ ሳይቶችን አካፍላችኋለሁ ::

1. ኦፕን ያሌ ኮርስስ : በቪድዮ የተቀረጹ ሌክቸሮችን : በፒ .ዲ .ኤፍ ፋይል የተዘጋጁ ማተሪያሎችንና ፕሮፌሰሮቹ ብላክ (ዋይት ) ቦርድ ላይ የጻፏቸው ኖቶችን ሳይቀር በሙሉ በነጻ ዳውንሎድ አድርገው ራሶን እንዲያስተምሩ አመቻችቶሎታል :: http://oyc.yale.edu/courselist

2. ትርፍ ሰዓቶን ገንቢ በሆነ የጥያቄና መልስ መዝናኛ እየተጫወቱ : ጠቅላላ እውቀቶን እያካበቱ : ወገኖን መርዳት ይፈልጋሉ :?: እንግዲያውስ ፍሪራይስን ይጎብኙ :: ትክክለኛ መልስ ባገኙ ቁጥር ኦርጋናይዜሽኑ 10-ፍሬ ራይስ ለርሀብተኞች ዶኔት ያደርጋል :: http://freerice.com/category

3. ያልተነካ የት/ት ዘርፍ ያለ አይመስልም:: ሁሉንም የዕውቀት ዘርፍ ከቤዝክ ጭብጥ አንስቶ እስከ አድቫንስድ ስኪል & ኖውሌጅ ድረስ በቪድዮ ሌክቸሪን ዳስሶታል:: ካህን አካዳሚ ራሶን በፈለጉት መንገድ በነጻ እንዲያስተምሩ በሩን ከፍቶሎታል:: http://www.khanacademy.org/

4. የዓለምን ታሪክ ስማርት በሆነ መንገድ ያዘጋጀሎት ደግሞ ስማርት ሂስትሪ ነው:: http://www.smarthistory.org/


መልካም ትምህርትመካልት wrote:-_______________________-
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby መካልት » Sat Sep 24, 2011 1:46 am

ብር ነዉ እዉቀት ነዉ ሃገር የቀየረዉ
ላሊበላ ጎንደር አክሱም ዳኛ ሆነዉ
ይንገሩን ይፍረዱን ከሙታን ተነስተዉ
ጥበቡን ያስረዱን እስኪ እንስማቸዉ
እንዴት አርገዉ ሰሩት ምን ይሆን ሚስጥሩ
ያባት እዳ ለልጅ ከሆነ ነገሩ
ንገሩን አስረዱን ልጆቻችሁ ከሆን
ወይስ ጉዲፈቾች የናንተ ካልሆንን
ዉነቱን ንገሩን መቃብር ፈንቅሉ
ያለም ረሓብተኛ ጦብያ ነች እያሉ
ፈረንጆች አስረዱን በጣም ያሽካካሉ
ድሓ በአለም ላይ ጦብያ ነች እያሉ
ከበደን ጨነቀን አበደ ዉስጣችን
እናንተን ብንጠቅስ እንዲህ ነን እያልን
ዉነቱ እንዲሂ ነዉ ብለዉ አስረዱን
በተግባር ብቻ ነዉ ታሪክ እኛም አለን

ተጣፈ ከመካልት ዘብሄረ ኢትዮጵያ 24/09/2011
መካልት
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 36
Joined: Sun Apr 04, 2010 2:43 pm

Postby መካልት » Thu Sep 29, 2011 10:44 pm

ትልቁ የሀገራችን ሃብት የሆነዉን የአባይ ወንዝን አስመልክቶ አልጀዚራ የሚባለዉ የዜና ማሰራጫ በሶስት ክፍል ያቀረበዉ ዶክመንተሪ አተታ በተለይም እንግሊዝ የተጫወተችዉን ሚና በጥሩ መንገድ አቅርቦታል…ይህን ማየት ላልቻላቸሁ ሰዎች ከታች ያሉን ሊንክ በመጫን በሀገራችን ላይ እንግሊዞች የሰሩትነ ሴራ ተመልከቱ…..
ክፍል 1 http://www.youtube.com/watch?v=9iBFGIBmcrA
ክፍል 2 http://www.youtube.com/watch?v=QhthW51I ... re=related
ክፍል 3 http://www.youtube.com/watch?v=BYAsgBmm ... re=related
Last edited by መካልት on Sat Oct 08, 2011 10:25 pm, edited 1 time in total.
መካልት
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 36
Joined: Sun Apr 04, 2010 2:43 pm

Postby መካልት » Thu Oct 06, 2011 8:30 pm

ሰላም ዋርካዎች
አጠር መጠን ባለ መልኩ በዩንቨርስቲ ኦፍ ሰሪ የተዘጋጀ ነዉ (UNIVERSITY LEVEL MATHEMATICS) ከታች ያለዉን ሊንክ በመርገጥ ተዝናኑ/ተማሩ መልካም እድል :D
http://www.maths.surrey.ac.uk/explore/e ... index.html

----------------
--------------------

------------
መካልት
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 36
Joined: Sun Apr 04, 2010 2:43 pm

ግሩም ናቸዉ!

Postby ዋኖስ » Sat Oct 08, 2011 3:31 pm

ሰላም ወዳጄ መካልት:

"ሊንኮች"ሕን እየተከትልኳቸውና እየተዝናናሁባቸዉ ነው:: እናም የምታደርገዉን ጥረት በርታ ለማለት ፈለግሁና ይችን ጫርኩ! ጎሽ! አበጀሕ! ብያለሁ::

ዳሞት
ዋኖስ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1552
Joined: Tue Nov 16, 2004 2:39 pm
Location: Mars

Re: ግሩም ናቸዉ!

Postby መካልት » Sun Oct 09, 2011 7:42 pm

ሰላም ዋኖስ

በክፍሉ ዉስጥ በመዝናናትህ እና ለገንቢ አስተያየትህ ደስ ብሎኛል እኔም በጣም አመሰግናለሁ


ዋኖስ wrote: ሰላም ወዳጄ መካልት:

"ሊንኮች"ሕን እየተከትልኳቸውና እየተዝናናሁባቸዉ ነው:: እናም የምታደርገዉን ጥረት በርታ ለማለት ፈለግሁና ይችን ጫርኩ! ጎሽ! አበጀሕ! ብያለሁ::

ዳሞት
መካልት
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 36
Joined: Sun Apr 04, 2010 2:43 pm

Postby መካልት » Sun Oct 16, 2011 12:29 am

ግጥም ልግጠም ብየ ሃሳብ አቀረብኩኝ
በመግባባት እንጂ ግጥም የለም አሉኝ

ተጣፈ ከመካልት 16/10/2011 ፍሬንዶቸ ናቸዉ መልሱን የነገሩኝ ከቡትሌ ጀርባ!! :D :D
መካልት
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 36
Joined: Sun Apr 04, 2010 2:43 pm

Re: ለዩንቨርስቲ ተማሪዎች መጽሀፍ በነፃ(General knowledge

Postby ሲምኖ » Wed Oct 26, 2011 12:01 am

በርታ ወንድሜ በጣም ጥሩ የሆነ ክፍል ነዉ የከፈትከዉ ቀጥልበት ዋርካ ዉስጥ ቁጭ ብለዉ ቅራቅንቦ ከሚያወሩት በተለየ መልኩ ቁም ነገር የሚያስጨብጥ እና ለዉጥ ሊያመጣ የሚችል መረጃ ስላቀረብክልን በርታ እላለሁ !


መካልት wrote:ስላም ዋርካዎች ይህ የመጀመሪያ ተሳትፎየ ሲሆን ነገር ግን በዚህ ድህረ ገፅ ከብዙ ወገኖች አዝናኝ እና ትምህርት ስጭ መጣጥፎችን አግኝቻሁ.... እስኪ እነም አንድ ነገር ጀባ ልበላችሁ. መጽሀፉ በPDF የተዘጋጀ ሲሆን የጻፉትም ፕሮፈስሮች ከታወቁ ዩንቨርስቲዎች ሲሆን መጽሀፍ መግዛት ለማይችሉ ስዎች በነጻ ዳዉንሎድ አድርገዉ እንዲጠቀሙ የተዘጋጀ ነዉ:: እናንተም የምትፈልጉትን ዳዉንሎድ አድርጉ...... እናነተም የምታውቁት ካለ ወዲህ በሉ...
Please click the link below http://bookboon.com/uk/textbooks
http://bookboon.com
[/url]
ሲምኖ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 124
Joined: Wed Oct 12, 2011 11:46 pm

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 11 guests