ዲጄ ሓዩ :)

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby ሓየት11 » Thu Sep 27, 2012 1:30 am

ሳቁ ተደሰቱ :)
http://youtu.be/bDbuGkVjTV4
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby ሓየት11 » Fri Sep 28, 2012 8:07 pm

17. There She Goes http://youtu.be/RgEo_sxwZ8g
18. Feel The Love http://youtu.be/oABEGc8Dus0
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby ሓየት11 » Sat Sep 29, 2012 6:08 pm

ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby ሓየት11 » Sat Sep 29, 2012 6:15 pm

ኦህ, ለካስ ቅዳሜ ነውና ... በቃ ይቺን ቲፕ... ለማሟሟቅያ ልመርቅላችሁ ... :D
http://youtu.be/rX372ZwXOEM

ሓየት11 wrote:19. Say Nothing http://youtu.be/HdoP2UmnEBM
20. She Wolf http://youtu.be/PVzljDmoPVs
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby ሓየት11 » Sun Sep 30, 2012 8:36 pm

ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby ገልብጤ » Sun Sep 30, 2012 9:24 pm

ዲጄ ሓየት ከመይ አለካ
ጽቡቅ አነይ አምላህ ይመስገ

አሁን የምፈልገው ምን መስለክ ፍቅር እንደገና ፎንቃ ስለያዘኝ

የአስናቀች ወርቁን ፍቅር እንደገና ከች አድርገዋ

አቡነአረጋዊ ይባርክህ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1744
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ሓየት11 » Sun Sep 30, 2012 9:29 pm

ገልቤ ... አንቺንም ያዘልኝ :?: ... አይ ወንድሜን :?:
ለካስ በሽታ ተጋርተን ኖረናልና :lol:
ፍቅር እንደገና የሚለው ለጊዜው ስቶራችን ላይ የለም ... ባይሆን ፍቅርሽ አገረሸብኝ የሚለውን ... በትዕዛዝ እናስመጣለን ... በቃ ትንሽ ታገሰኝ :)

ገልብጤ wrote:ዲጄ ሓየት ከመይ አለካ
ጽቡቅ አነይ አምላህ ይመስገ

አሁን የምፈልገው ምን መስለክ ፍቅር እንደገና ፎንቃ ስለያዘኝ

የአስናቀች ወርቁን ፍቅር እንደገና ከች አድርገዋ

አቡነአረጋዊ ይባርክህ
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby ገልብጤ » Sun Sep 30, 2012 9:38 pm

ፍቅር እንደገና አሪፍ ዘፈን ነበር ..ሲፈለግ ጠፋ እናቱን ዩትዩብ ጎርጉሬ ባጣው ..እዚህ መፍትሔ አላጣም ብዬ ነብረ የመጣሁት ...ኤጭ የሚረብሽ ዘፈን አይመቸኝም ..በትዝታ ከአስናቁ ጋር ..ዋው አስንዬ አፈሩ ይቅለልሽ እናቴ ..
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1744
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ሓየት11 » Sun Sep 30, 2012 9:59 pm

በቃ አታለቃቅስብኝ ...የራሴን ህመም ልቻልበት :lol: ... ይቺን ጠቅ አድርግና ... ሞክራት

ገልብጤ wrote:ፍቅር እንደገና አሪፍ ዘፈን ነበር ..ሲፈለግ ጠፋ እናቱን ዩትዩብ ጎርጉሬ ባጣው ..እዚህ መፍትሔ አላጣም ብዬ ነብረ የመጣሁት ...ኤጭ የሚረብሽ ዘፈን አይመቸኝም ..በትዝታ ከአስናቁ ጋር ..ዋው አስንዬ አፈሩ ይቅለልሽ እናቴ ..
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby ገልብጤ » Sun Sep 30, 2012 10:10 pm

ሓየት11 wrote:በቃ አታለቃቅስብኝ ...የራሴን ህመም ልቻልበት :lol: ... ይቺን ጠቅ አድርግና ... ሞክራት

ገልብጤ wrote:ፍቅር እንደገና አሪፍ ዘፈን ነበር ..ሲፈለግ ጠፋ እናቱን ዩትዩብ ጎርጉሬ ባጣው ..እዚህ መፍትሔ አላጣም ብዬ ነብረ የመጣሁት ...ኤጭ የሚረብሽ ዘፈን አይመቸኝም ..በትዝታ ከአስናቁ ጋር ..ዋው አስንዬ አፈሩ ይቅለልሽ እናቴ ..


አመስግነን ወጥተናል
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1744
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ሓየት11 » Mon Oct 01, 2012 7:08 pm

ገልቤ ... እረ በግዜሩ ... አይገባም:: ...ማመስገኑ ይበቃ ነበርኮ ... ትንሽ ተጫወት እንጂ አትውጣ :lol: ...

ገልብጤ wrote:
ሓየት11 wrote:በቃ አታለቃቅስብኝ ...የራሴን ህመም ልቻልበት :lol: ... ይቺን ጠቅ አድርግና ... ሞክራት

ገልብጤ wrote:ፍቅር እንደገና አሪፍ ዘፈን ነበር ..ሲፈለግ ጠፋ እናቱን ዩትዩብ ጎርጉሬ ባጣው ..እዚህ መፍትሔ አላጣም ብዬ ነብረ የመጣሁት ...ኤጭ የሚረብሽ ዘፈን አይመቸኝም ..በትዝታ ከአስናቁ ጋር ..ዋው አስንዬ አፈሩ ይቅለልሽ እናቴ ..


አመስግነን ወጥተናል
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby ገልብጤ » Mon Oct 01, 2012 7:39 pm

ስማ እንጂ እኔ መፍትሄ ፍለጋ ነበር የመጣሁት ....እናም ባለ በሌለ ሀይሌ ለሊቱን ሙሉ በጆከር ስጫወት አድሬ እነሆ ድሉ የኔ ሆኗል ...አቤት እንዴት ደስ እንዳለኝ ....እውነት አለምን በጄ የጨበጥኳት ያህል ነው የተሰማኝ ....እና እምልህ በቃ አይደል ከደስታው በኋላ ...አልጋ ላይ ጋደም አልኩና በምናቤ ማሰብ ጀመርኩ ከጉብሏ እንሰት መንታ ወልጄ ፈገግ ስል ነው የነቃሁት ..ቅቅቅቅ አይ ምኞት አይ ህልም ..የሆነው ሆኖ ባደረኩት ፍቅራዊ ጥቃት እጅ ስተሰጥ ምን እንደተሰማኝ ምን ብዬ ልንገርህ ...ዋው ዛሬ አንተ ተብስ አንቺ ትበስ ነው በቃ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1744
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby recho » Mon Oct 01, 2012 8:03 pm

ዘመን የማይለውጠው ምርጥ ዘፈን ...

http://youtu.be/EzGP7B7MEqI
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ሓየት11 » Mon Oct 01, 2012 8:56 pm

በናትህ በአማርኛ አውራኝ ... ነገሩን ቁርዓን አደረክብኝ እኮ :lol: :lol:

ገልብጤ wrote:ስማ እንጂ እኔ መፍትሄ ፍለጋ ነበር የመጣሁት ....እናም ባለ በሌለ ሀይሌ ለሊቱን ሙሉ በጆከር ስጫወት አድሬ እነሆ ድሉ የኔ ሆኗል ...አቤት እንዴት ደስ እንዳለኝ ....እውነት አለምን በጄ የጨበጥኳት ያህል ነው የተሰማኝ ....እና እምልህ በቃ አይደል ከደስታው በኋላ ...አልጋ ላይ ጋደም አልኩና በምናቤ ማሰብ ጀመርኩ ከጉብሏ እንሰት መንታ ወልጄ ፈገግ ስል ነው የነቃሁት ..ቅቅቅቅ አይ ምኞት አይ ህልም ..የሆነው ሆኖ ባደረኩት ፍቅራዊ ጥቃት እጅ ስተሰጥ ምን እንደተሰማኝ ምን ብዬ ልንገርህ ...ዋው ዛሬ አንተ ተብስ አንቺ ትበስ ነው በቃ
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby ገልብጤ » Mon Oct 01, 2012 9:09 pm

ለምን የአዳል በግ ትሆናለህ :?:

እኔ እንኳን ስለ ዋንኬ ስለ ዋርካ የማስበበት ጊዜ አይደለም
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1744
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests