Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)
by ገልብጤ » Tue Oct 16, 2012 8:55 pm
ደቤ ያቺን ነገር ይዘህ ነው የምትዞረው አይደል ..ዋርካ ላይም
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
-
ገልብጤ
- ዋና ውሃ አጠጪ

-
- Posts: 1680
- Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm
-
by recho » Tue Oct 16, 2012 8:58 pm
ገልብጤ wrote: ደቤ ያቺን ነገር ይዘህ ነው የምትዞረው አይደል ..ዋርካ ላይም
እንዴታ :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
-
recho
- ዋና አለቃ

-
- Posts: 3171
- Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
- Location: Earth
by ሓየት11 » Tue Oct 16, 2012 9:14 pm
ደቤ ድብኝት ... ምናለ ትንሽ እንኳን ብትታገስ ... ከመዝሙር ለጥቆ ይህን ዘፈን ማስቀመጥህ ... እንደው ሌላውንስ ተወው ... እግዜሩስ ይወደዋል? ... ቅንዝራም ... ቅቅቅ
-
ሓየት11
- ዋና አለቃ

-
- Posts: 2945
- Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
- Location: ላን'ሊይ
-
by recho » Tue Oct 16, 2012 9:22 pm
:lol: :lol: :lol: እግዜሩ ቢታረቃቹ ተቆጠቡ ወይም ተወሰኑ ... ካልሆነ ግን .... ኤች አይ ቪ እንዲታረቃቹ ተጠቀሙ ! :lol: ሽኩርምም እያለ ያቺን ነገር ይላል እንዴ? :lol: ያቀንዝራባህና ሓየት
ሓየት11 wrote:ደቤ ድብኝት ... ምናለ ትንሽ እንኳን ብትታገስ ... ከመዝሙር ለጥቆ ይህን ዘፈን ማስቀመጥህ ... እንደው ሌላውንስ ተወው ... እግዜሩስ ይወደዋል? ... ቅንዝራም ... ቅቅቅ
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
-
recho
- ዋና አለቃ

-
- Posts: 3171
- Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
- Location: Earth
by ሓየት11 » Tue Oct 16, 2012 9:28 pm
-
ሓየት11
- ዋና አለቃ

-
- Posts: 2945
- Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
- Location: ላን'ሊይ
-
by recho » Fri Oct 19, 2012 3:49 pm
ዲጄ ሓዩ ...
የመሀሙድ አህመድን የድሬ ልጅ የሚለውን ዘፈን በጥብቅ እፈልገዋለሁ .. ዩትዩብ ላይ ፈልጌ ላገኘው አልቻልኩም ..እባክዎ ካለዎት ቢተባበሩኝ ..
ከትልቅ ምስጋና ጋር
ሪቾ
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
-
recho
- ዋና አለቃ

-
- Posts: 3171
- Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
- Location: Earth
by ገልብጤ » Fri Oct 19, 2012 3:56 pm
recho wrote:ዲጄ ሓዩ ...
የመሀሙድ አህመድን የድሬ ልጅ የሚለውን ዘፈን በጥብቅ እፈልገዋለሁ .. ዩትዩብ ላይ ፈልጌ ላገኘው አልቻልኩም
..እባክዎ ካለዎት ቢተባበሩኝ ..
ከትልቅ ምስጋና ጋር
ሪቾ
ደቤ የድሬ ልጅ ነሽ እንዴ :roll:
አይ የድሬ ቺኮች አንድ ስሞን ለረፍት ወደ አገር ሄጄ ካንዱ ጀለሴ ጋር በርጫ ልንቀረጥፍ ድሬ ከተምን እና ምን ሆነ መሰላክ ደቤ ..መደዳ ባሉት ጫት ቤቶች ጫት ስናማርጥ አንዷ ምን እንዳለች ታውቃለክ ..ጫትፈልገክ አይደለም የፈለከው እሙሙ ነው ብላ ቀሚሷን አትገልብ መሰለሽ ..እናም አለ አይደል ስለድሬ ሲናሳ የልጅቱ ነገር ትዝ ያስብለኛል
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
-
ገልብጤ
- ዋና ውሃ አጠጪ

-
- Posts: 1680
- Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm
-
by recho » Fri Oct 19, 2012 4:04 pm
ጀነራል ደቤ የድሬ ልጅ አይደለም .. ቢሆንማ ኖሮ ዘፈኑም ያለበትን ያውቅ ነበር .. እዚህ አንድ እየጀነጀንኩዋት ያለች የድሬ ልጅ አለች ለስዋ ነው የፈለኩት :P :lol: :lol: :lol: :lol: እንጂ ደቤ የለገጣፎ ልጅ ነው :lol: :lol:
ገልብጤ wrote:recho wrote:ዲጄ ሓዩ ...
የመሀሙድ አህመድን የድሬ ልጅ የሚለውን ዘፈን በጥብቅ እፈልገዋለሁ .. ዩትዩብ ላይ ፈልጌ ላገኘው አልቻልኩም
..እባክዎ ካለዎት ቢተባበሩኝ ..
ከትልቅ ምስጋና ጋር
ሪቾ
ደቤ የድሬ ልጅ ነሽ እንዴ :roll:
አይ የድሬ ቺኮች አንድ ስሞን ለረፍት ወደ አገር ሄጄ ካንዱ ጀለሴ ጋር በርጫ ልንቀረጥፍ ድሬ ከተምን እና ምን ሆነ መሰላክ ደቤ ..መደዳ ባሉት ጫት ቤቶች ጫት ስናማርጥ አንዷ ምን እንዳለች ታውቃለክ ..ጫትፈልገክ አይደለም የፈለከው እሙሙ ነው ብላ ቀሚሷን አትገልብ መሰለሽ ..እናም አለ አይደል ስለድሬ ሲናሳ የልጅቱ ነገር ትዝ ያስብለኛል
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
-
recho
- ዋና አለቃ

-
- Posts: 3171
- Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
- Location: Earth
by ሓየት11 » Fri Oct 19, 2012 4:09 pm
ቅቅቅ ክብነሽ አለቀላት በለኛ ... የለገጣፎ ልጆች እኮ ... ደረታችሁ ፈረስ ያስጋልባል ... እንኳን ክቡን :lol:
recho wrote:ጀነራል ደቤ የድሬ ልጅ አይደለም .. ቢሆንማ ኖሮ ዘፈኑም ያለበትን ያውቅ ነበር .. እዚህ አንድ እየጀነጀንኩዋት ያለች የድሬ ልጅ አለች ለስዋ ነው የፈለኩት :P :lol: :lol: :lol: :lol: እንጂ ደቤ የለገጣፎ ልጅ ነው :lol: :lol:
ገልብጤ wrote:recho wrote:ዲጄ ሓዩ ...
የመሀሙድ አህመድን የድሬ ልጅ የሚለውን ዘፈን በጥብቅ እፈልገዋለሁ .. ዩትዩብ ላይ ፈልጌ ላገኘው አልቻልኩም
..እባክዎ ካለዎት ቢተባበሩኝ ..
ከትልቅ ምስጋና ጋር
ሪቾ
ደቤ የድሬ ልጅ ነሽ እንዴ :roll:
አይ የድሬ ቺኮች አንድ ስሞን ለረፍት ወደ አገር ሄጄ ካንዱ ጀለሴ ጋር በርጫ ልንቀረጥፍ ድሬ ከተምን እና ምን ሆነ መሰላክ ደቤ ..መደዳ ባሉት ጫት ቤቶች ጫት ስናማርጥ አንዷ ምን እንዳለች ታውቃለክ ..ጫትፈልገክ አይደለም የፈለከው እሙሙ ነው ብላ ቀሚሷን አትገልብ መሰለሽ ..እናም አለ አይደል ስለድሬ ሲናሳ የልጅቱ ነገር ትዝ ያስብለኛል
-
ሓየት11
- ዋና አለቃ

-
- Posts: 2945
- Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
- Location: ላን'ሊይ
-
by recho » Fri Oct 19, 2012 4:21 pm
እረ ባክህ አታብራራ :lol: :lol: :lol: ቼፈረሴ ሲል እንዳያድር በህልሙ :lol: :lol: :lol: :lol:
ሓየት11 wrote:ቅቅቅ ክብነሽ አለቀላት በለኛ ... የለገጣፎ ልጆች እኮ ... ደረታችሁ ፈረስ ያስጋልባል ... እንኳን ክቡን :lol:
recho wrote:ጀነራል ደቤ የድሬ ልጅ አይደለም .. ቢሆንማ ኖሮ ዘፈኑም ያለበትን ያውቅ ነበር .. እዚህ አንድ እየጀነጀንኩዋት ያለች የድሬ ልጅ አለች ለስዋ ነው የፈለኩት :P :lol: :lol: :lol: :lol: እንጂ ደቤ የለገጣፎ ልጅ ነው :lol: :lol:
ገልብጤ wrote:recho wrote:ዲጄ ሓዩ ...
የመሀሙድ አህመድን የድሬ ልጅ የሚለውን ዘፈን በጥብቅ እፈልገዋለሁ .. ዩትዩብ ላይ ፈልጌ ላገኘው አልቻልኩም
..እባክዎ ካለዎት ቢተባበሩኝ ..
ከትልቅ ምስጋና ጋር
ሪቾ
ደቤ የድሬ ልጅ ነሽ እንዴ :roll:
አይ የድሬ ቺኮች አንድ ስሞን ለረፍት ወደ አገር ሄጄ ካንዱ ጀለሴ ጋር በርጫ ልንቀረጥፍ ድሬ ከተምን እና ምን ሆነ መሰላክ ደቤ ..መደዳ ባሉት ጫት ቤቶች ጫት ስናማርጥ አንዷ ምን እንዳለች ታውቃለክ ..ጫትፈልገክ አይደለም የፈለከው እሙሙ ነው ብላ ቀሚሷን አትገልብ መሰለሽ ..እናም አለ አይደል ስለድሬ ሲናሳ የልጅቱ ነገር ትዝ ያስብለኛል
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
-
recho
- ዋና አለቃ

-
- Posts: 3171
- Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
- Location: Earth
by ገልብጤ » Fri Oct 19, 2012 4:36 pm
ቼፈረሴ ሲል እንዳያድር በህልሙ
ኧረረረረ ዲሰሉን ጨረሰው በይኛ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
-
ገልብጤ
- ዋና ውሃ አጠጪ

-
- Posts: 1680
- Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm
-
by ሓየት11 » Fri Oct 19, 2012 4:40 pm
ቅቅቅ ደቤ ... እኔ ባል ልሁን ያልክ መስሎኝ ባለፈው ... ቅቅቅ ...
በሉ እኛ የለንበትም ቀድሞም ቢሆን ጠንቁለናል ...
... ጄነራል ገልቡጣቸው ግን ... ለሚዜነት መዘጋጀት ይኖርቦታል :)
recho wrote:እረ ባክህ አታብራራ :lol: :lol: :lol: ቼፈረሴ ሲል እንዳያድር በህልሙ :lol: :lol: :lol: :lol:
ሓየት11 wrote:ቅቅቅ ክብነሽ አለቀላት በለኛ ... የለገጣፎ ልጆች እኮ ... ደረታችሁ ፈረስ ያስጋልባል ... እንኳን ክቡን :lol:
recho wrote:ጀነራል ደቤ የድሬ ልጅ አይደለም .. ቢሆንማ ኖሮ ዘፈኑም ያለበትን ያውቅ ነበር .. እዚህ አንድ እየጀነጀንኩዋት ያለች የድሬ ልጅ አለች ለስዋ ነው የፈለኩት :P :lol: :lol: :lol: :lol: እንጂ ደቤ የለገጣፎ ልጅ ነው :lol: :lol:
ገልብጤ wrote:recho wrote:ዲጄ ሓዩ ...
የመሀሙድ አህመድን የድሬ ልጅ የሚለውን ዘፈን በጥብቅ እፈልገዋለሁ .. ዩትዩብ ላይ ፈልጌ ላገኘው አልቻልኩም
..እባክዎ ካለዎት ቢተባበሩኝ ..
ከትልቅ ምስጋና ጋር
ሪቾ
ደቤ የድሬ ልጅ ነሽ እንዴ :roll:
አይ የድሬ ቺኮች አንድ ስሞን ለረፍት ወደ አገር ሄጄ ካንዱ ጀለሴ ጋር በርጫ ልንቀረጥፍ ድሬ ከተምን እና ምን ሆነ መሰላክ ደቤ ..መደዳ ባሉት ጫት ቤቶች ጫት ስናማርጥ አንዷ ምን እንዳለች ታውቃለክ ..ጫትፈልገክ አይደለም የፈለከው እሙሙ ነው ብላ ቀሚሷን አትገልብ መሰለሽ ..እናም አለ አይደል ስለድሬ ሲናሳ የልጅቱ ነገር ትዝ ያስብለኛል
-
ሓየት11
- ዋና አለቃ

-
- Posts: 2945
- Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
- Location: ላን'ሊይ
-
by recho » Fri Oct 19, 2012 5:03 pm
ሓየት11 wrote:ቅቅቅ ደቤ ... እኔ ባል ልሁን ያልክ መስሎኝ ባለፈው ... ቅቅቅ ...
በሉ እኛ የለንበትም ቀድሞም ቢሆን ጠንቁለናል ...
... ጄነራል ገልቡጣቸው ግን ... ለሚዜነት መዘጋጀት ይኖርቦታል :)
እንዴታ ! ቅቅቅቅ ታዲያ የዚህ ወንድ መሰል ሴት ሚስት የምሆን ይመስልሀል ? በወንድነት እኮ ሪቾ በሴት አቅምዋ በልጣዋለች ቅቅቅቅቅቅ አሁን ይምጣና ደግሞ ፒርርርር ይበል .. አልጫ ጠላን አቦ .. :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
-
recho
- ዋና አለቃ

-
- Posts: 3171
- Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
- Location: Earth
by ሓየት11 » Sat Oct 20, 2012 11:55 pm
-
ሓየት11
- ዋና አለቃ

-
- Posts: 2945
- Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
- Location: ላን'ሊይ
-
Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ
Who is online
Users browsing this forum: Google Adsense [Bot] and 3 guests