ተቋደሷት ተቋደሱልኝ ተቀደዱልኝ ተቀደሱልኝ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ተቋደሷት ተቋደሱልኝ ተቀደዱልኝ ተቀደሱልኝ

Postby ፓፒዮ » Tue Apr 17, 2012 9:01 pm

ለጆሮ አላስፈላጊና ጎጂ ከሆኑ ድምጾች(የሙዚቃ ኳኳታ) የጸዳ
http://www.youtube.com/watch?v=woMN5jYo ... re=related
ፓፒዮ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 41
Joined: Tue Apr 17, 2012 8:28 pm
Location: agere mariyam

Postby ዘጌ_ዘጋንባው » Tue Apr 17, 2012 9:37 pm

ሰላም ባለቢራቢሮው--- ፓፒዩ
በቅድምያ ምስጋናዬ ይድረስክ
እኔ ራሴ ሰሞኑን በቴዲ አፍሮ ወረት ፒፕሉ ሲያብድ...ማን ይሆን ይህንን ድንቅ አርቲስትና አልበም የሚያወሳልን እያልኩ ሳስብ ከቸች አረከው::

እንደ "ሩትስ/ካልቸር ሬጌ" ስልት አፍቃሪነቴ የ ጃ ሉድ አልበም ተሽቀዳድሜ ነው የገዛሁት:: ገዝቼም አላፈርኩበትም:: ከነ ጆኒ ራጋ, እዮብ, እና ሀይሌ ሩትስ በማይሎች ርቀት ቀድሞ ያለ ዘፋኝ ነው ብዬ አምናለው:: አይ ሆፕ በዚሁ ቀጥሎ ተደጋጋሚ ድንቅ ስራዎችን እንደሚያስደምጠን እጠብቃለሁ::

መንፌው ነኝ--- የቴዲ አፍሮን ስራ በዩትዩብ...የጃ ሉድን ደሞ በገንዘቡ ሲዲውን ገዝቶ የሚያዳምጠው
ዘጌ_ዘጋንባው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 176
Joined: Wed Aug 18, 2010 5:45 am

Postby ጎተራ/ » Tue Apr 17, 2012 10:19 pm

ይመቻችው ከባድ ፍሬንዶች:: አሪፍ ሙዚቃ ነው;:

jah lude ፋያሞ
http://www.youtube.com/watch?v=1jMXVJIQcdo
ጎተራ/
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 6
Joined: Tue Apr 17, 2012 8:52 pm

Postby ሚስተር-x » Wed Apr 18, 2012 1:11 am

እመሰ ረሳዕኩኪ ኢትዮጵያ …የማንየ ለትርስዐኒ። ወይጥጋዕ ልሳንየ ባጉርዔየ ለእሙ ኢተዘከርኩኪ!
ሚስተር-x
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1448
Joined: Mon Feb 02, 2009 6:16 am

Postby ፓፒዮ » Wed Apr 18, 2012 5:59 pm

ሰላም ዘጌው ጎተራ እንዲሁም ሚስተር-x

ዘጌው እስማማለሁ ህዝቤ ሲደግፍም በጅምላ ሲያወርድም እንዲሁ ለኔ ቴዲ አክቲቪስት ነው ብል ይቀላል....ይሁንና ሰሞኑን የዋርካ ሽሜዎች ቴዲ ለምን ባለ ሽሩባ ፑሲ አገኘ ብለው መናደድ እንዲሁም ትዳሩን የሀሊውድ ትዳር ያርግለ ብለው መራገማቸው አግባብ አደለም

ጎተራ ና ሚስተር-x ምርጫጩ ተመችቶኛል አመሰግናለሁ

አንድ ለመንገድ ከባለ ትንንሽ አይኞች መንደር
http://www.youtube.com/watch?v=IpSYwvzK ... re=related
ፓፒዮ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 41
Joined: Tue Apr 17, 2012 8:28 pm
Location: agere mariyam

Postby ፓፒዮ » Wed Aug 08, 2012 11:36 pm

የዝና ነጋሽ
http://www.youtube.com/watch?v=F2W1NCkMKnk

አውቄ ነው እንጂ እማነክሰው
እኔ ራሴን ችዬ ቁሜ ምሄድ ሰው
እኔም እኔ ባልሆን እናቴ ባትወልደኝ
ብድሬን ባልመልስ እንዴት በነደደኝ
አንተ የምናምን ልጅ እኔን ሰው ያወቀኝ
እንዳልመጣም ኮራሁ እንዳልቀር ጨነቀኝ
...
~~~//~~

ዘፈን ዮቲዩብ ላይ ሲለጠፍ የገጣሚው/ደራሲ ስም በቅንፍ/ በግርጌ ብናስቀምጠው ሸጋ ነበር ነበር
ፓፒዮ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 41
Joined: Tue Apr 17, 2012 8:28 pm
Location: agere mariyam

Postby ፓፒዮ » Tue Nov 06, 2012 2:45 am

ጸዳ ያለ የትግሪኛ ዘፈን
ዛዝሞዬዬ,,,እውር ለዋ ከዛዝሞ,,,

http://www.youtube.com/watch?v=lXugU4rKtUg
ፓፒዮ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 41
Joined: Tue Apr 17, 2012 8:28 pm
Location: agere mariyam


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests