... but if you do, viewers discretion is advised
http://youtu.be/xk7yEj4g5YI
ሓየት11 wrote:የኢትዮጵያ ዶክተሮች ...ያካሄዱት ስኬታማ ሰርጀሪ ... :idea: :idea: ፒፕል, ኖ ዳውት, ዘ ፊቸር ቢሎንግስ ቱ አስ :idea:
http://youtu.be/rLE1ZsRlyIM
:lol: :lol: ወይ መድሀኒት አለም ! አንተ ሰው እረ ተው ተው ! እጅ ከመታጠብ ጋር ምንም ግንኙነት የለውም.... ባክህ ... የጊዜ ጉዳይ ነው ..ዲያስፖራ wrote:እግዚአብሔር መቸም ነጭን ታጥቦ ሰራው እውቀት እንደ ጎርፍ ነው ያወረደላቸው :: እኛ እርስ በርሳችን እንመቃኝ እንገዳደል :: አይይይ አመዳም እድላችን
ላገሬ ትልቅ ተስፋ አለኝ .. መለስ የገነባትን (ያፈረሳትን) ወይንም ሀይለማሪያም የሚገነባትን (የሚያፈርሳትን) አይደለም .. አገሬ ስል የተማሩ እና በመማር ላይ ያሉ የኢትዩጲያን ልጆች ማለቴ ነው ... ነጮችን እግዜር እጁን ታጥቦ ስለሰራቸው ነው እዚህ የደረሱት የሚል አመለካከት ፈጽሞ የለኝም .. ሰርተዋል .. ይሰራሉ እንዲሁም አጋጣሚዎች ተመቻችቶላቸዋል ... አገራቸው ለኑሮ ምቹ ስላልሆነ እሱን ለማስተካከል ብዙ ጥረው ተሳክቶላቸዋል .. ተፈጥሮ ተጣማ ተሰጥታቸው እሱን ለጥቅም አውለውታል .. ከስልጣኔ ጋርም ሌላም ሌላውም ተከቶሎዋቸዋል .. ይሄ እንግዲህ አሁን ተፈጥሮም ሌላ ሌላውም እየጠመመባት ለመጣችው ኢትዩጲያ ምናልባት ተስፋ ይሆን ይሆናል ... ይሄ ሪቾ ተስፋ የምታረገው የምትመኘውና የምትጸልየው ነው .. የጥንት ስልጣኔያችንን መልሰን እናገኝ ይሆናል .. ማን ያውቃል .. ቀድመናቸው የሰለጠንን ነን .. እንግዲህ ያንተንው አነጋገር እንጠቀምና የድሮዎቹን ኢትዩጲያዊያኖች .. አክሱማዊያኖቹን እግዜር እጁን ታጥቦ ነበር የፈጠራቸው .. እነ ሮጀርና ጀምስን የዛን ጊዜ እጁን ሳይታጠብ .. እና ሀሳቡንም ምን አስቀይሮት እኛን ሳይታጠብ እነሱን ታጥቦ አሁን መፍጠሩን መጀመሩን እናስብ .. ዲያስፖራው ወንድሜ .. ሩጫ በርምጃ ይጀመራል .. ከምንታሽበት ወንበር ላይ ተነስተን ትንሽ ላገራችን ምን እናበርክት ብለን ብናስብ ምናልባት እግዜር ጥረታችንን እና መመለሳችንን አይቶ እጁን ይታጠብልን ይሆናል .. የነሱ መነሻ ይሄ ነውዲያስፖራ wrote:recho የ ጊዜ ጉዳይ ነው አልሽ ? ምነው ህልም ታየሽ እንዴ ይህ ሀበሻ ተፋቅሮ ማርስ ላይ ጨረቃ ላይ ሲወጣ ? :lol:
መቸም ዘንድሮ ተቀባሁ የሚል መብዛቱ ያንቺ ቅባት ግን የትለየ ነው :D :D :D :D :D
Ask not, what your country can do for you. Ask what, you can do for your country."
John F. Kennedy
Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ
Users browsing this forum: No registered users and 7 guests