ማርቆሶች ተሰብሰቡ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby ለማ12 » Mon Dec 09, 2013 4:00 pm

ሙ እኔ የምቃወመው በኔ አስተሳሰብ ይህ አካሀድ ለነገ አይጠቅምም በሚል እንጂ ለኔ ይህ ጎደለብኝ በሚል አይደልም
አንተንም አትደግፍ የሚል አመለካከት የለኝም ግን አጸሳቱ ነ እያልኩ ያለሁት
እንዲህ ስል እኔ ትክክል ነኝ ማለቴ አይደለም
እንተራረም ለህዝብ እናስብ ነው እያልኩ ያለሁት::

በተረፈ ሰላም ሁኑልኝ::
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1107
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby ሙዝ1 » Mon Dec 09, 2013 4:11 pm

ለማ12 wrote:
አንተንም አትደግፍ የሚል አመለካከት የለኝም


በፍጹም እኔም እንደዛ አላስብም:: አንተም ያን ያክል የወረደ አስተሳሰብ እንደሌለህ አዉቃለሁ:: ከላይ የመለስኩት መልስ ለዲጎኔ ነዉ .... ያንተን ጽሁፍ ሳላነበዉ ነዉ:: በአጋጣሚ በተቀራራቢ ሰአት ፖስት ስላደረግነዉ ነዉ::

በል ወደ ጫዋታችን ባክህ ....
http://www.youtube.com/watch?v=QIkxU6kajo4

ይህንን ዘፈን ስጸማ ምን ይሰማኻል?

እኔ ነኝ ያለ ይልሀል ....

ለበላይ በልጅጉን ... ለአባይ ጣና አለለት ...

ለኔም እሷን ሰጠኝ ጎጃም ዘር ይዉጣለት ...


አስበዉ እስኪ አባይና ጣናን አስባቸዉ ... በላይና በልጅጉን ደግሞ ገምት ..... እሷና እሱን እንግዲህ ምንና ምን ሆኑ? ....
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Postby ለማ12 » Mon Dec 09, 2013 4:19 pm

ሁልቀን የምሰማውን ነው ሙ በጣም ነው ደስ የሚለኝ
አመሰግናልሁ የኔ ጎረምሳ::
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1107
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby ቱሉቦሎ » Sun Dec 15, 2013 11:44 pm

ሙዝ1 wrote:ሁሉም እንደሚያዉቀዉ እኔ ቀንደኛ የኢህአዴግ ደጋፊ ነኝ::


ሙዝ ስንቱ አያት ቅድመ አያቱ ካረሱበት እሱም ተወልዶ ካደገበትና ከሚያርስበት ተባሮና ተፈናቅሎ ምርጥ ምርጥ መሬት ላንተ ተሰጥቶህ ሰሊጥ ከኑግ እያማረጥክ እያረስክ ደልበሃል ። አንተ ወያኔን ያልደገፍክ ማን ሊደግፈው ። ለማ ጂቦች ከሚላቸው እኮ አንዱ ነህ ።
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm

Postby ሙዝ1 » Mon Dec 16, 2013 10:10 am

ቱሉቦሎ wrote:
ሙዝ1 wrote:ሁሉም እንደሚያዉቀዉ እኔ ቀንደኛ የኢህአዴግ ደጋፊ ነኝ::


ሙዝ ስንቱ አያት ቅድመ አያቱ ካረሱበት እሱም ተወልዶ ካደገበትና ከሚያርስበት ተባሮና ተፈናቅሎ ምርጥ ምርጥ መሬት ላንተ ተሰጥቶህ ሰሊጥ ከኑግ እያማረጥክ እያረስክ ደልበሃል ። አንተ ወያኔን ያልደገፍክ ማን ሊደግፈው ። ለማ ጂቦች ከሚላቸው እኮ አንዱ ነህ ።


ቱሉሻ!!!!! አማን ነዉ? አንድ ቆንጅዬ ልጅ አስታወስከኝ ... የቱሉ ቦሎ ልጅ .... ትምህርት ቤት ነዉ ማዉቃት .... ደስ የሚል ጊዜ አብረን አሳልፈናል .. :: ምንም እንኳን የተገረዘች ብትሆንም ... ...::

ወደ አነሳኸዉ ኮሜንት መለስ ስል ...

አያት ቅድመ አያቱ ያርሱብት ከነበረዉ የተነሳ ይኑር አይኑር ,,, ... በምን ምክንያት ምናምን የሚሉት ፖለቲካዊ ስለሆኑ .... ባነሳና ብንወያይ ልንግባባም ላንግባባም እንችላለን .... ስለዚህ ዘለልኩት ...:: ፖለቲካዊ ነዋ!!!

ምርጥ ምርጥ መሬት ላንተ ተሰጥቶህ ... ላልከዉ .... ምርጥ ምንድን ነዉ? ምርጥ ያልሆነስ የሚለዉ እንዲሁ ቢያወያይም ለግዜዉ በፋክት የምትደግፈዉ ስላልሆነ ብንወያይም ሜዳዉ በኔ ላይ ነዉና ተወዉ ... ሎል ምን ቀረ ታዲያ .... መሬት ለእርሻ መዉሰዴ ግን እኔም ከዚህ በፊት የዘባረኩት ስለሆነ ልክ ነው::

ወያኔን መደገፌ በዚህ ምክንያት ነዉ የምትለዋ ነች ምችት ያለችኝ ... ....

ቀላል ትመቻለች ... .....

ምቾት 1.

ወንድሜ ቱሉ ቦሎ ይሄን ሲል .... በምን ሚዛን ላይ አስቀምጦት ነዉ:: እሱ እራሱ ይሄ ቢሰጠዉ ወያኔ ይሆን ነበር ነዉ?

ምቾት 2

ሙዝ1 የተባለዉ ሆዳም ግለሰብ .... ህይወቱን በዚህች ምድር ሲያኖር .... እነዚህ የእርሻ መሬቶች በሚያመጡለት ቁሶች ብቻ ተደስቶ ይኖራል ....:: ሎል ደስ ይላል .... ያ ማለት ደግሞ የማስሎዉን የፍላጎቶች ሀይራርኪ ብናየዉ የፒራሚዱ ተሸካሚ መሰረት ላይ ነዉ ያለዉ ማለት ነዉ? ሎል ምስኪን ሙዝ1

ምቾት 3

የወያኔ ደጋፊ መሬት የሚሰጠዉ ከሆነ 4 ሚሊየን ደጋፊ አለኝ ብሏል መሰለኝ ..... የኔን ያክል እንኳን ከሀገሬ መሬት ቢበጥስ በነገራችን ላይ የኔ በጣም ትንሹ ነዉ .... 4,000,000 X 1,500 = 6,000,000,000 ሄክታር መሬት ለፓርቲ አባላት ብቻ ሎል .... ደጋፊ ሲጨመርበት ደግሞ የትና የት ,,,,

ቱሉሻ ወዳጄ ይመችሽ .... ደስ ባለሽ መንገድ ደስ ያለሽ ድምዳሜ ላይ እየደረስሽ የመኖር ማንም የማይገረስሰዉ ሰዋዊ መብትሽ ስለሆነ ..... አክብሮቴን ካለሁበት ጎንበስ ብዬ እገልጻለሁ::
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Postby ዲጎኔ » Tue Dec 17, 2013 12:25 pm

ሰላም
ወገን ቱሉቦሎ ስለሁሌ ግልጽ አስተየየትህ እኔንም ስለሚጠርበኝ ጭምር ምስጋናዬ ይደርሰህ::
በማንኛውም ስርአት ሰዎች ጥቅማቸው እስካስከበረ ድረስ ገዥ ይደግፋሉ::ተረቱ ቡቺ በበላችበት ትጮሀለች!ከዚህ የተለዩ ጥቅም ሳይበግራቸው የሚፋለሙ ግን ልዩ ናቸው::
በማርቆሶች ሰፈር ሁለቱ ወገኖች የሰጡት ጨዋ ምላሽ እያደነቅሁ ስለጎጄዎች ጥቂት ልበል!የተሀድሶ ፋና ወጊ ቄስ ባድማ ደራሲዎቹ አዲስ አለማየሁና ተመስገን ገብሬ አቤ ጉበኛ የፈለቁ ከጎጃም ነው::በነገራችን የልምጃት ላይ ዶር አዲስ የህዝቦችን አመጽ የሚደግፍ ትንታኔ አቅርበዋል ከኢህአፓ እንቅስቃሴ ጋር ይመሳሰላል::የልብወዳጄ ጸሀፊ ፕ/ር አለማየሁ ሞገስ ጸደቀ ነኝ ያሉ ሲያወጉ:-'ጎጃሜዎች ብዙ ስንሆን አንተባበርም ከደርግ ብዙሀን ነበርን ተባብረን ማሰወገድ ግን አልቻልንም' ብለዋል::
በወያኔ ወረራ ጎንደር ደብረታቦር ሲፋለሙ ጎጃም በቀላሉ እጅ ሰጠ ለምን?ባህርዳርን አውቃለሁ አምቼ ከትግራይና ኤርትራ አሉ ጥቂቶቹ ያ አይወስዳቸውም::ወያኔ ሲገባ ሰራተኞች ሲሸሹ አባይ ለመሻገር የተጠየቁት የተደረገው እዚህ አላወራም እነ ሲ/ር ርብቃ ከጤናጥበቃ ይናገሩ::
ለማንኛውም ያለፈ ትምህርት ሆኖልን እንተባበር ችግሩም ከትግራይ ህዝቦች አይደለም ከግፈኞቹ እንጂ:: ለሚያልፍ እንጀራ የሚያልፍ ወግ እያበዛን የማያልፈውን ክብር አንጣ!
ዲጎኔ ሞረቴው ዲማ-ጊዮርጊስ ከጉዱካሳ ተሀድሶ ማህበር

ቱሉቦሎ wrote:
ሙዝ1 wrote:ሁሉም እንደሚያዉቀዉ እኔ ቀንደኛ የኢህአዴግ ደጋፊ ነኝ::


ሙዝ ስንቱ አያት ቅድመ አያቱ ካረሱበት እሱም ተወልዶ ካደገበትና ከሚያርስበት ተባሮና ተፈናቅሎ ምርጥ ምርጥ መሬት ላንተ ተሰጥቶህ ሰሊጥ ከኑግ እያማረጥክ እያረስክ ደልበሃል ። አንተ ወያኔን ያልደገፍክ ማን ሊደግፈው ። ለማ ጂቦች ከሚላቸው እኮ አንዱ ነህ ።
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ለማ12 » Tue Dec 17, 2013 6:37 pm

መልካም ሰላም ለሁሉም:

አቶ ዲአጎን በዳር በዳር ነው የተዘዋወርከው ይህን ለመውቀስ አይደለም አደራ ይቅርታ:



አለማየሁ ሞገስ አልክ ቁቅቅቅቅቅቅቅ
ክንፈ የስለላው ሀላፊ የሆነ ነገር ተናገርክ ብሎ አልማየሁ ሞገስን እቢሮው አስጠርቶ ለምን እንደዚህ አደርክ አለው ታዲያ ምን ልበል ይህ እኮ እውነት ነው አለው ቢሆንም አይባልም ብሎ መክሮ በል እንግዲህ ክንፈ እንዲህ አለኝ ብለህ ለሰው እንዳትናገር ሰው እንዳይሰማህ አለው ምን አለው መሰለህ አለማየሁ ሞገስ ምን አለበት ቢሰማ ከአንተ የበለጠ ሰው አለ ቢሰማስ ካአንተ የባሰ ምን ሊአደርገኝ ነው አለው::

የጎጃምን በወያኔ አየያዝ በሰፊው ልንግርህ እችል ነበር ግን ጊዜው አይደለም::


አሁንም እኔ እያልኩ ያለሁት ወዴት እንሂድ ነው?
ንጉሱ ይውደቁ ብለን የወደፊቱን ሳናይ ደርግን አምጥተን ለ17 አመት ያን ያህል መከራ ይህ ህዝብ ተሸከመ
ይባስ ብለን ከደርግ የሚብስ አይመጣም ስንል እነዚህን በሽታዎች አምጥተን እገደል አፋፍ ላይ ቆመናል
አሁን ደግሞ እንዚህን አባረን የት እንሂድ ነው እይልኩ ያለሁት:

ለዚህ መልስ ያለው አለ?
ይህን ስል እነዚህ በሽታዎች ይዋሉ ይደሩ ማለቴ አይደለም:

ማንም ሳይውቅ እኮ እነሱ በቀደዱት መንገድ እየጎረፈ ነው ያለው
እስኪ ወያኔ አንቅጽ 39 አምጥቶ ሀገር አወደመ እያልን ነው ትክክል ግን
እኛ ለዚህ መፍትሄ ብለን ነው 1039 ፓርቲ መስርተን አብረን የምናበራይ?

ወደድንም ጠላንም ይህ መከረኛ ህዝብ ወያኔ ይወገድ እንጂ ጅብ ይብላኝ እንደማይል ማወቅ ያስፈልጋል ሸክሙ ከብዶታል ሸክሙን የሚአቀልለት ወይም የማያክብድበት ነው የሚፈልገው::
ለምን ይመስልሀል ህዝቡ ሀይማኖት ፍለጋ ሲጎርፍ የሚውለው ?
ብሶቱን የሚተነፍስበት ቦታ ስላጣ ነው:

በዎታደሮች ጊዜ የትኛው ቤተክርስቲያን ተከልክሎ ነበር?


የቱን ያህል ነበር ህዝቡ መንገዱን ዘግቶ እግዚኦ የሚለው?
የትኛው መስጊድ ነበር ጠቦ መንገድ ላይ የሚጸልየው?

ሰዎች ሀላፊዎች ነን ግን ይህን ህዝብ አጥፍተን አይደለም ማለፍ ያልብን:

እንዴት ወድሁአላ እንጉአዝ አለን::
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1107
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby ለማ12 » Sun Dec 22, 2013 11:54 am

ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1107
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby ለማ12 » Thu Jan 23, 2014 4:38 pm

ሙ ሰላም ነው?
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1107
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby ለማ12 » Mon Feb 03, 2014 5:59 pm

ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1107
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby ለማ12 » Fri Mar 07, 2014 3:54 pm

ሙ ሰላም ናችሁ?
ምነው ዝም አላችሁሳ ተጨወቱ
የዘፈን ምርጫው ይቀጥላል!
http://www.youtube.com/watch?v=bMXTZ_cBFj8
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1107
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby ለማ12 » Sat Mar 08, 2014 5:11 pm

ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1107
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby ለማ12 » Sun Mar 09, 2014 4:22 pm

ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1107
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby ለማ12 » Thu Mar 27, 2014 1:43 pm

ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1107
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby ለማ12 » Thu Mar 27, 2014 1:57 pm

ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1107
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests