ለሥነ-ፅሁፍ አፍቃሪያን

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ለሥነ-ፅሁፍ አፍቃሪያን

Postby ኢትዮ-ሥነፅሁፍ » Fri Jul 06, 2012 9:18 pm

ለሥነ-ፅሁፍ አፍቃሪያን
ለሁለት አመታት ያህል በ paltalk ዘወትር አርብና ቅዳሜ ከ ምሽቱ 10 :pm ጀምሮ አስከ ንጋቱ 4 :am ድረስ ethio iterature room ከመፅሀፍት ዓለም ክፍል ውስጥ በመታደም መፅሐፍት ላይ ትኩረት ያደረጉ ዝግጅቶች ስናቀርብ ቆይተናል ። በተጨማሪም የተለያዩ ኢትዮጵያውያን ፀሀፍትን ፣ደራሲያንን እንዲሁም በርካታ ገጣሚያንን በመጋበዝ ከነዚህ ግሩም የጥበብ ሰዎች ብዙ ተምረናል። ለመጥቀስ ያህል… አንጋፋዋ ፀሐፊ ተውኔት ገጣሚና …የተውኔት ባለሙያ የሆነችውን ወ/ሮ አለምፀሃይ ወዳጆ ፣ ፀሃፊ ታሪክ ፕሮፌሰር ጌታቸው ጸሀፊ ታሪክ አቤል ጋሻዬ ገጣሚና ደራሲ በዕውቀቱ ሥዩም፣ ጋዜጠኛና ገጣሚ ቴዎድሮስ ፀጋዬ ፣ ደራሲ ፍቅረማርቆስ ፣ ገጣሚ አበባው መላኩ፣ ገጣሚ ሰለሞን ሞገስ፤ እህት ገጣሚ ሜሮን ጌትነት፣ ገጣሚ ትእግስት ማሞ እንዲሁም ሌሎችን በመጋበዝ ብዙ ተምረናል።
አሁንም ፕሮግራማችንን በማስፋት በተለያዩ ድረገፆች ሥራዎቻችንን ለጥበብ አፍቃሪዎች በማቅረብ ላይ ስለሆንን ውድ የዋርካ ታዳሚዎች ከጎናችን በመሆንን ተሳትፎአችሁን፣ ድጋፋችሁን፣ ምክራችሁን እንዲሁም አስተያየታችሁን ትለግሱን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።

http://www.facebook.com/ethioliterature
http://ethioliteraturepaltalk.blogspot.ca/
http://www.ethiotube.net/video/20704/Ye ... rt-Sixteen
http://www.ethiotube.net/video/20670/Ye ... rt-Fifteen
ኢትዮ-ሥነፅሁፍ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 4
Joined: Fri Jul 06, 2012 8:20 pm
Location: Canada

Postby ወለላዬ » Sat Jul 07, 2012 8:57 pm

ይሄን የመሰለ ዝግጅት ለአመታት ሲተላለፍ ሳላውቅ ባለመከታተሌ አዝኛለሁ የሚአበረታታ ስራና እጅግ ማራኪ የሆኑትን ዝግጅቶች አዳመጥኩ ቀጥሉበት ሰአቱ ጠብቄ ለመከታተል እሞክራለሁ በርቱ
ወለላዬ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 403
Joined: Wed Jan 26, 2005 11:20 am
Location: united states

Re: ለሥነ-ፅሁፍ አፍቃሪያን

Postby ፓን ሪዚኮ » Wed Aug 01, 2012 10:58 pm

ኢትዮ-ሥነፅሁፍ wrote:ለሥነ-ፅሁፍ አፍቃሪያን
ለሁለት አመታት ያህል በ paltalk ዘወትር አርብና ቅዳሜ ከ ምሽቱ 10 :pm ጀምሮ አስከ ንጋቱ 4 :am ድረስ ethio iterature room ከመፅሀፍት ዓለም ክፍል ውስጥ በመታደም መፅሐፍት ላይ ትኩረት ያደረጉ ዝግጅቶች ስናቀርብ ቆይተናል ። በተጨማሪም የተለያዩ ኢትዮጵያውያን ፀሀፍትን ፣ደራሲያንን እንዲሁም በርካታ ገጣሚያንን በመጋበዝ ከነዚህ ግሩም የጥበብ ሰዎች ብዙ ተምረናል። ለመጥቀስ ያህል… አንጋፋዋ ፀሐፊ ተውኔት ገጣሚና …የተውኔት ባለሙያ የሆነችውን ወ/ሮ አለምፀሃይ ወዳጆ ፣ ፀሃፊ ታሪክ ፕሮፌሰር ጌታቸው ጸሀፊ ታሪክ አቤል ጋሻዬ ገጣሚና ደራሲ በዕውቀቱ ሥዩም፣ ጋዜጠኛና ገጣሚ ቴዎድሮስ ፀጋዬ ፣ ደራሲ ፍቅረማርቆስ ፣ ገጣሚ አበባው መላኩ፣ ገጣሚ ሰለሞን ሞገስ፤ እህት ገጣሚ ሜሮን ጌትነት፣ ገጣሚ ትእግስት ማሞ እንዲሁም ሌሎችን በመጋበዝ ብዙ ተምረናል።
አሁንም ፕሮግራማችንን በማስፋት በተለያዩ ድረገፆች ሥራዎቻችንን ለጥበብ አፍቃሪዎች በማቅረብ ላይ ስለሆንን ውድ የዋርካ ታዳሚዎች ከጎናችን በመሆንን ተሳትፎአችሁን፣ ድጋፋችሁን፣ ምክራችሁን እንዲሁም አስተያየታችሁን ትለግሱን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።

http://www.facebook.com/ethioliterature
http://ethioliteraturepaltalk.blogspot.ca/
http://www.ethiotube.net/video/20704/Ye ... rt-Sixteen
http://www.ethiotube.net/video/20670/Ye ... rt-Fifteen
ተርጓሚዎች ጎራ ማለት ይችላሉ???
Imageኢትዮጲያ ትቅደም
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Postby ጉዱ ካሳ » Thu Aug 02, 2012 3:09 pm

....ተርጓሚዎች ትርጉማቸውን ይዘው ጎራ ካላሉ ምን ትርጉም አለው? :)

ሰላም ነው አባ ፈረዳ? በጋው እንዴት ይዞሀል አባ?
ጉዱሻ
____________________________________
የምንወደውን ብንጠላ የምንጠላውን ብንወድ በራሳችን ላይ ከፍተኛ የሆነ የባህሪ ለውጥ አመጣን ማለት ነው!
ጉዱ ካሳ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 356
Joined: Wed Oct 22, 2003 6:22 pm

Postby Gosa » Fri Aug 03, 2012 5:58 pm

....ተርጓሚዎች ትርጉማቸውን ይዘው ጎራ ካላሉ ምን ትርጉም አለው ?
:lol: :lol: እዉነትም ጉዱ ካሳ
We must learn to live together as brothers or perish together as fools.
Martin Luther King, Jr.
Gosa
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Mon Nov 21, 2011 2:43 pm
Location: ethiopia

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests