ኮሞዲያን ደረጀ ሀይሌ::

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ኮሞዲያን ደረጀ ሀይሌ::

Postby ክቡራን » Sun Jul 08, 2012 12:53 am

በሚከውናቸው ድንቅ የኮሚዲ ስራዎቹ አንቱታን ያተረፈ የመድረክ ንጉስ ነው :: መጀመሪያ ከሙያ ባልደረባው ሀብቴ ምትኩ ጋር በኌላ ብቻውንና ከሌሎች አርቲስቶች ጋር በመጣመር እጹብ ድንቅ ስራዎቹን ለህዝብ አቅርቧል :: የዚህ ሳምንት እንግዳችን ኮሞዲያን ደረጀ ሀይሌ ነው :: ደረጀ ወደ ኪነ ጥበብ አለም እንዴት ገባ ?? ዛሬ በህይወት ከሌለው ከሙያ ባልድረባው ሀብቴ ምትኩስ ጋር ያገናኛቸው አጋጣሚ እንዴት ነበር ..?? ለነዚህና ለሌሎችም ጥያቄዎች የደረጀን መልስ ከራሱ አንደበት ለመስማት እቺን ጠቅ ነዋ ..የአብርሀም ልጆች ..የኢብራሂም ልጆች ...እረ ያብርሽ ልጆች ባጠቃላይ ..!! 8)
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7874
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests