የጉዞ ማስታወሻ መጽሀፍ የሚያሳትም

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

የጉዞ ማስታወሻ መጽሀፍ የሚያሳትም

Postby ኖሞናኖቶ » Mon Jul 30, 2012 4:45 pm

በደቡብ አሜሪካ አገራት ከላይ ከማእከላዊ አሜሪካ እስከ ጫፍ ፓታጎኒያ ድረስ ያደረኩትን ጉዞ በመጽሀፍ መልክ ጽፌ የሚያሳትም አጣሁ:: በመጽሀፉ የየአገራቱን ኢኮኖሚያዊ እና ባህላዊ እሴቶች ከእኛ አንጻር በማነጻጸር ነው የጻፍኩት:: ሊያሳትም ይችላል የምትሉት አካል ካለ ጠቁሙኝ
ኖሞናኖቶ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 93
Joined: Sun Aug 01, 2010 8:17 pm

Postby ዘጌ_ዘጋንባው » Thu Aug 09, 2012 4:58 pm

ሞቶተነሳ... ነው ሞናቶቶ...ስምክ ሀርድ ነው አባ ... :lol:

አይ ሆፕ....ባይ ናው....የሆነ ሳማሪታን...እኔ አለሁልክ አሳትምልካለው እንዳለክ....

እርግጠኛ ነኝ ብዙ ቁምነገር እና ገጠመኞችን በመጽሀፍክ ውስጥ እንደአካተትክ.... እኔ በበኩሌ ስለላቲን አሜሪካ በጣም ማወቅ እፈልጋለሁ....ካልቸራቸው...ህዝቡ...ምናምን.... ሁሌ ስለ ሰሜን አሜሪካና ዩሮፕ እና አረብ አገር ተብሎ ተብሎ ከገዛ ነዋሪዎቹ በላይ ስለነዚ ሀገሮች ብዙ እናቃለን:: ግን አሁን አንተ በስደት ያለፍክበት የመካከለኛውና ደቡቡ አሜሪካ ክፍል ብዙም ያልተነካ ቦታ ነውና አም ሹር ጽሁፍክ ለህትመት ቢበቃ ቤስት ሴለር እንደሚሆን:: ብትችል አሁን በስደት የሚገኙ ታዋቂ ጸሀፍቶች አንዳንድ ነገሮችን እንዲያስተካክሉልክና እንዲሀይሱልክ ብትሰድላቸው መልካም ይመስለኛል( ያው እኔም አንዱ ነኝ ...ቅቅቅቅ)::
ትዝ ይለኛል ከ15 አመታት በፊት ሊብሮ ጋዜጣ ሳነብ በሀገራችን እጅግ ታዋቂ የነበረ ኳስ ተጭዋች በሜክሲኮ በኩል አርጎ አሜሪካ ሊገባ ሲሞክር እዛ ሜክስቲኮ ሲቲ ስተክ አድርጎ ከባድ እንግልትና መከራ አጋጥሞት( የአሰሪው ልጅ በጩቤ ሁሉ ሊወጋ አስፈራርቶት) አይምሮው ተነክቶ እንደተመለሰና የሊብሮው ቁምነገረኛና ጀንዩን የስፖርት ጋዜጠኛ ገነነ መኩርያ አማኑኤል ሆስፒታል ድረስ ሄዶ ስለሱ ዘገባና መጠይቆችን አትሞልን ነበር::
ሌላው ደሞ ኩባ ውስጥ ከረጅም ግዜ በፊት ወደዛተሰደው መኖር የጀመሩ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ አባላት አሉ የሚባልም ነገር ሰምቼ ነበር:: ጆርዋቸውን ብትቆርጣቸው አማርኛም ሆነ ሌላ የሀገራችንን ቋንቋ አያውቁም ግን ኢትዮጵያዊ መሆናቸውን እንሰኡም ሆኑ ሌላው ነዋሪ ወድያውኑ ነው የሞነግሩክ:: በነሱና መሰል ጉዳዮችም የሰማከውና የታዘብከው ነገሮች ይኖራሉ ብዬም እገምታለው:: በተረፈ ብትችል ልክ ፓንሪዝኮ ያረግ እንደነበረው በጥቂቱም ቢሆን ለናሙና እየቆነጠርክ እዚህ ዋርካ ስነጽሁፍ ላይ ብታስነብበን ላንተም ጽድቅ ለኛም እርካታ ( አንዳንድ ደሞ በሳል ክሪቲኮች ስላሉ የነሱምን አስተያየት) ያጎናጽፋል::

ጋድ ብለስ ዩ
ዘጌ_ዘጋንባው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 176
Joined: Wed Aug 18, 2010 5:45 am

Postby ጉዱ ካሳ » Thu Aug 09, 2012 5:22 pm

..ምናልባት ከዋርካ ሰለመጽሐፍ ማሳተም በቂ ግንዛቢ ሊኖረው ይችላል ብዬ የማስበው ወንድማችን ፓንሪኮ ለዚህ ነገር ብትረዳው!
ጉዱሻ
____________________________________
የምንወደውን ብንጠላ የምንጠላውን ብንወድ በራሳችን ላይ ከፍተኛ የሆነ የባህሪ ለውጥ አመጣን ማለት ነው!
ጉዱ ካሳ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 356
Joined: Wed Oct 22, 2003 6:22 pm

Postby ፓን ሪዚኮ » Sun Aug 12, 2012 1:30 am

ጉዱ ካሳ wrote:..ምናልባት ከዋርካ ሰለመጽሐፍ ማሳተም በቂ ግንዛቢ ሊኖረው ይችላል ብዬ የማስበው ወንድማችን ፓንሪኮ ለዚህ ነገር ብትረዳው!
ሰላም ጉድነት.....ዘጌ እንዳለው እየቆነጣጠርክ አቅርበውና ...ምርጦቹ የዋርካ ልጆች እንደነ ፓስወርድ.... ትንሽ ያንገዋሉትና አንተም አቅምህን ትገምታለህ ...በተረፈ ሀገርቤት ማሳተም የምትፈልግ ከሆነ አንዳንድ ነገሮችን ልጠቋቁምህ እችላለሁ ...
ፓኑ አባ ፈርዳ
Imageኢትዮጲያ ትቅደም
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Postby ኖሞናኖቶ » Mon Aug 13, 2012 1:48 am

ዘጌ_ዘጋንባው wrote:ሞቶተነሳ... ነው ሞናቶቶ...ስምክ ሀርድ ነው አባ ... :lol:

አይ ሆፕ....ባይ ናው....የሆነ ሳማሪታን...እኔ አለሁልክ አሳትምልካለው እንዳለክ....

እርግጠኛ ነኝ ብዙ ቁምነገር እና ገጠመኞችን በመጽሀፍክ ውስጥ እንደአካተትክ.... እኔ በበኩሌ ስለላቲን አሜሪካ በጣም ማወቅ እፈልጋለሁ....ካልቸራቸው...ህዝቡ...ምናምን.... ሁሌ ስለ ሰሜን አሜሪካና ዩሮፕ እና አረብ አገር ተብሎ ተብሎ ከገዛ ነዋሪዎቹ በላይ ስለነዚ ሀገሮች ብዙ እናቃለን:: ግን አሁን አንተ በስደት ያለፍክበት የመካከለኛውና ደቡቡ አሜሪካ ክፍል ብዙም ያልተነካ ቦታ ነውና አም ሹር ጽሁፍክ ለህትመት ቢበቃ ቤስት ሴለር እንደሚሆን:: ብትችል አሁን በስደት የሚገኙ ታዋቂ ጸሀፍቶች አንዳንድ ነገሮችን እንዲያስተካክሉልክና እንዲሀይሱልክ ብትሰድላቸው መልካም ይመስለኛል( ያው እኔም አንዱ ነኝ ...ቅቅቅቅ)::
ትዝ ይለኛል ከ15 አመታት በፊት ሊብሮ ጋዜጣ ሳነብ በሀገራችን እጅግ ታዋቂ የነበረ ኳስ ተጭዋች በሜክሲኮ በኩል አርጎ አሜሪካ ሊገባ ሲሞክር እዛ ሜክስቲኮ ሲቲ ስተክ አድርጎ ከባድ እንግልትና መከራ አጋጥሞት( የአሰሪው ልጅ በጩቤ ሁሉ ሊወጋ አስፈራርቶት) አይምሮው ተነክቶ እንደተመለሰና የሊብሮው ቁምነገረኛና ጀንዩን የስፖርት ጋዜጠኛ ገነነ መኩርያ አማኑኤል ሆስፒታል ድረስ ሄዶ ስለሱ ዘገባና መጠይቆችን አትሞልን ነበር::
ሌላው ደሞ ኩባ ውስጥ ከረጅም ግዜ በፊት ወደዛተሰደው መኖር የጀመሩ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ አባላት አሉ የሚባልም ነገር ሰምቼ ነበር:: ጆርዋቸውን ብትቆርጣቸው አማርኛም ሆነ ሌላ የሀገራችንን ቋንቋ አያውቁም ግን ኢትዮጵያዊ መሆናቸውን እንሰኡም ሆኑ ሌላው ነዋሪ ወድያውኑ ነው የሞነግሩክ:: በነሱና መሰል ጉዳዮችም የሰማከውና የታዘብከው ነገሮች ይኖራሉ ብዬም እገምታለው:: በተረፈ ብትችል ልክ ፓንሪዝኮ ያረግ እንደነበረው በጥቂቱም ቢሆን ለናሙና እየቆነጠርክ እዚህ ዋርካ ስነጽሁፍ ላይ ብታስነብበን ላንተም ጽድቅ ለኛም እርካታ ( አንዳንድ ደሞ በሳል ክሪቲኮች ስላሉ የነሱምን አስተያየት) ያጎናጽፋል::

ጋድ ብለስ ዩዘጌ_ዘጋንባው ሰላም ብያለሁ። ስለ ኣስተያየትህ ከልብ የሆነ ምስጋናዬ ተቀበል። ኣዎን ከላይ ያነሳሃቸውን ወይም ያልካቸው ነገሮች በሙሉ እኔም የሚያምንባቸው ነገሮች ናቸው። ብዙ ሀበሻ ስለዚህ የኣለማችን ክፍል ሲያወራ ኣይሰማም። እኔ ወደ ኣከባቢው የሄድኩት ኣንተ እንደምትለው በስዴት ሳይሆን በስራ ጉዳይ ነው። ስዴት የምትለው ቃል ስለምታስጠልኝ ነው። እናም ኣጋጣምውን ተጠቅሜ ከላይ እስከታች ለማየት ችያለሁ። ከኣውሮፓውያን ጓደኞቼ ጋር ሆኜ፤ከላይ ከመካከለኛው ኣሜሪካ ቤሊሴ ከምትባል ኣገር በኣውቶቡስ እና በብስክሌት የጀመርኩትን ጉዞ ከስምንት ወራት በኃላ ከደቡብ ኣሜሪካ ኣህጉር ጫፍ ከፓታጎኒያ ኣርጄንቲና ሲያጠናቅቅ በመጀመሪያ ወደ ኣእምሮዬ የመጣው ሀሳብ ብኖር፦እንዴት ብዬ ለኣገር ሰዎች ያየሁትን፤የሰማሁት፤ የበለሁትን፤ የጠጣሁትን እና የጉዞዬን ገጠመኞች ልተርክ የሚል ነበር። እናም መጸሀፍ ጻፍኩ፤በA4 ፎርማት 500 ገጽ መጽሀፍ ። ታዲያ ማን ያሳትመው?

ትንሽ ትንሽ እየቆነጠርክ ዋርካ ላይ ለጥፍ ላልከው ነገር በኣሁኑ ጊዜ ሙሉ ረቅቁን ኣዲስ ኣበባ ዩኒቨርሲቲ የቋንቋ መምህር ለሆነው ኣንድ ጓደኛዬ ልክ ስላኣለሁ እርሱ ኣስተካክሎ ስመልስልኝ እየቀነጠብኩ መለጠፌ ኣይቀርም።
መልካም ቀን!
ኖሞናኖቶ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 93
Joined: Sun Aug 01, 2010 8:17 pm

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests