ዋርካ ቤተ መጽሀፍት >>>>>

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ዋርካ ቤተ መጽሀፍት >>>>>

Postby ዳጨው » Sun Aug 12, 2012 1:41 pm

እኔ የምላችሁ ብዙ መፅሀፎች በጄ ላይ ስላሉ እንዴት አድርጌ እንደማካፍላችሁ መላ ካላችሁ ንገሩኝና ላካፍላችው::(በብዛት እንግሊዝኛ እንጂ አማርኛ የለኝም) የምትፈልጉት መጽሀፍም ካለ ጠቁሙኝና ካለኝ ላካፍላችሁ ዝግጁ ነኝ::

እናንተም ያላችሁን በማካፈል ብንጠቃቀም ምን ትላላችሁ :?: ::
ዳጨው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 209
Joined: Mon Apr 19, 2004 2:39 pm

Re: ዋርካ ቤተ መጽሀፍት >>>>>

Postby ዘርዐይ ደረስ » Sun Aug 12, 2012 2:47 pm

ዳጨው wrote:እኔ የምላችሁ ብዙ መፅሀፎች በጄ ላይ ስላሉ እንዴት አድርጌ እንደማካፍላችሁ መላ ካላችሁ ንገሩኝና ላካፍላችው::(በብዛት እንግሊዝኛ እንጂ አማርኛ የለኝም) የምትፈልጉት መጽሀፍም ካለ ጠቁሙኝና ካለኝ ላካፍላችሁ ዝግጁ ነኝ::

እናንተም ያላችሁን በማካፈል ብንጠቃቀም ምን ትላላችሁ :?: ::


ጥሩ ሃሳብ ነበር ግን የመጻሕፍቱ ዝርዝር ካልታወቀ እንዴት ይሆናል?በነገራችን ላይ አንዳንድ መጽሕፍት ለተቀባዩ የመላኪያውን ያህል እንኳ ዋጋ የላቸውም::ከራሴ ልምድ ነው የምነግርህ::
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1027
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Postby ዳጨው » Sun Aug 12, 2012 5:26 pm

ዘርዐይ ደረስ እንዴት ነህ ወንድሜ, እውነትህን ነው ለመላላክ ወጪና ድካም እንደሆነ አውቃለው:: እኔ ግን ማለት የፈለኩት መጽሀፍቶቹ በሙሉ በpdf ስለሆኑ የሆነ ፋይል ሼር ዌብ ሳይት ብትጠቁሙኝ እዛ ላይ በማድረግ እናንተ በነጻ ዳውሎድ እንድታደርጉት ነበር ሀሳቤ:: ባልከውም መሰረት ካሉኝ መጽሀፍት ውስጥ.....

http://www.amazon.com/A-History-Ethiopi ... _lmf_img_2

http://www.amazon.com/First-Footsteps-I ... 1419119826

http://nahomrecords.com/NRIStore/produc ... cts_id/285

http://www.amazon.com/Visit-To-Abyssini ... 1432650777

http://www.amazon.com/Ethiopia-Breaking ... 0855982705

http://www.amazon.com/Origin-Races-Colo ... 0933121504
ዳጨው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 209
Joined: Mon Apr 19, 2004 2:39 pm

ኮፒ ራይት

Postby ዘርዐይ ደረስ » Wed Aug 15, 2012 8:23 pm

ዳጨው wrote:ዘርዐይ ደረስ እንዴት ነህ ወንድሜ, እውነትህን ነው ለመላላክ ወጪና ድካም እንደሆነ አውቃለው:: እኔ ግን ማለት የፈለኩት መጽሀፍቶቹ በሙሉ በpdf ስለሆኑ የሆነ ፋይል ሼር ዌብ ሳይት ብትጠቁሙኝ እዛ ላይ በማድረግ እናንተ በነጻ ዳውሎድ እንድታደርጉት ነበር ሀሳቤ:: ባልከውም መሰረት ካሉኝ መጽሀፍት ውስጥ.....

http://www.amazon.com/A-History-Ethiopi ... _lmf_img_2

http://www.amazon.com/First-Footsteps-I ... 1419119826

http://nahomrecords.com/NRIStore/produc ... cts_id/285

http://www.amazon.com/Visit-To-Abyssini ... 1432650777

http://www.amazon.com/Ethiopia-Breaking ... 0855982705

http://www.amazon.com/Origin-Races-Colo ... 0933121504ሰላም ወገን ዳጨው:-

አሁን ተገባብተናል! ያቀረብከው ኃሳብ የሚደገፍና ሊበረታታ የሚገባው ጉዳይ ነው::እነ በበኩሌ ካቀረብካቸው የመጻሕፍት ዝርዝር ውስጥ ታሪክ ነክ የሆኑት ይስማሙኛል::እንዴት ልታካፍለን እንደምትችል ግን ለጊዜው የማውቀው ነገር የለም::ምናልባት ሌላ ታዳሚ የሚያውቀው ዘዴ ሊኖር ይችል ይሆናል::

እዚህ ላይ ግን አንድ ልታስብበት የሚገባ ጉዳይ አለ::ይኸውም ኮፒ ራይት ስለሚባለው ነገር ነው::እስካሁን መልስ ሳልሰጥህ የቆየሁት ከዓመት በፊት ስለ ኢንተርኔት ኮፒ ራይት ዋርካ ፖለቲካ ላይ የተወያየንበት ርእስ ስለነበር ምናልባት በወቅቱ እዚህ ካልነበርክ ሊንኩን ፈልጌ ልሰጥህ ነበር::ዋርካዎች አንስተውት ይሁን አላውቅም ላገኘው አልቻልኩም::

ውይይቱ የተካሄደው የመንግሥቱ ኃይለማርያምን መጽሐፍ አንድ የኢህአፓ ድረ-ገጽ በpdf አውጥቶት ስለነበር ይህ አካህእድ ትክክል ነው አይደለም የሚል ነበር::እንደማስታውሰው መጽሐፉን ያሳተመው አሜሪካ የሚገኝ ድርጅት ለመክሰስ ዝግጅት ላይ ነበር:: ድረ ገጹም ብዙም ሳይቆይ አንስቶታል::ይህም ነገር ያነሳሁት አንዳንድ መጻሕፍትን ኢንተርኔት ላይ ማውጣት ክልክል ስለሆነ አንተ የዘረዘርካቸው መጻሕፍት ይህ እቀባ እንደሚመለከታቸው አረጋግጠሃል ወይ ለማለት ነው::
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1027
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Postby እህምም » Wed Aug 15, 2012 11:06 pm

ሰላም,

መዘሀፎቹን ሼር ለማረግ dropbox.com ን መጠቀም ትችላለህ :: አንተ ፒዲኤፍ ፋይሎቹን ድሮፕ ቦክስህ ውስጥ ዳውንሎድ ማድረግ ትችላለህ :: መጸሀፍ እሚፈልገው ሰው ኢሜል አድሬሱን ይሰጥህና አንተ አክስስ ትፈቅድላቸዋለህ :: ከዛ እሚፈልጉትን መጽሀፍ ዳውንሎድ ማርግ ይችላሉ ::

I hope it helps.
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/


"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Postby ዘርዐይ ደረስ » Wed Aug 15, 2012 11:36 pm

እህምም wrote:ሰላም,

መዘሀፎቹን ሼር ለማረግ dropbox.com ን መጠቀም ትችላለህ :: አንተ ፒዲኤፍ ፋይሎቹን ድሮፕ ቦክስህ ውስጥ ዳውንሎድ ማድረግ ትችላለህ :: መጸሀፍ እሚፈልገው ሰው ኢሜል አድሬሱን ይሰጥህና አንተ አክስስ ትፈቅድላቸዋለህ :: ከዛ እሚፈልጉትን መጽሀፍ ዳውንሎድ ማርግ ይችላሉ ::

I hope it helps.


ሰላም እህምም:-

በቤቱ ባለቤትና በራሴ ሥም ስለ አደረግከው አስተዋጽዖ እያመሰገንኩህ ከቻልክ ስለ ኮፒ ራይቱ ጉዳይ የምታውቀውን ብታካፍለን ጥሩ ነበር::
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1027
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Postby ዳጨው » Thu Aug 16, 2012 2:36 am

ሰላም ዘርዐይ ደረስ ከላይ ያስቀመጥኳቸው መጽሀፍቶች አብዛኛዎቹ በነፃ ጎግል ላይ የምታነባቸው ስለሆነ የኮፒ ራይት ኢሹ ያለባቸው አይመስለኝም:: ለምሳሌ

http://books.google.com/books?id=jX7-0R ... &q&f=false

http://books.google.com/books?id=WuEYAA ... ca&f=false


http://books.google.com/books?id=h6IoAA ... ia&f=false

http://books.google.com/books?id=7nJkBG ... or&f=false

እህምም
ምስጋናዬ ይድረስህ እያሉኝ በጠቆምከኝ መሰረት መፅሀፎችን ለማካፈል እሞክራለው:
ዳጨው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 209
Joined: Mon Apr 19, 2004 2:39 pm

Postby ሙዝ1 » Thu Aug 16, 2012 6:06 am

ዳጨው wrote:
እህምም
ምስጋናዬ ይድረስህ እያሉኝ በጠቆምከኝ መሰረት መፅሀፎችን ለማካፈል እሞክራለው:


እኔም እህምም ምስጋናዬ ይድረስህ ከማለቴ በፊት የዛሬ 3 አመት አካባቢ ዝም ብዬ ለየሰዉ ኢሜይል ሳደርግ ስዉል ይህንን ሀሳብ ማምጣት ነበረብህና ተቀይሜሀለሁ :lol: :lol: ቂቂቂ እህምም ስምሽ ጾታሽን አይገልጽምና ቶሎ ቀይሪዉ :lol:

ዳጨዉ አሪፍ ሀሳብ ነዉ ... በርታ .... እዉቀትን ማካፈልን የመሰለ መልካም ነገር የለም ...
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Postby ሓየት11 » Thu Aug 16, 2012 7:01 pm

ድሮ ልጆች ሆነን እኮ ነው ... ጥሬ ሙዝ ሲያጋጥመን ... ዱቄት ውስጥ እንከተው ነበር ... ቶሎ እንዲበስል ... ቅቅቅ ... ስማ ሙዝ ... አንተንም ላብንብህ እንዴ ቶሎ እንትን እንድትል ...

ከባህርዳር ሆነህ በፕሮክሲ ሰርቨር ዋርካ የምትገባ ከሆነ ... እንዴት ድሮፕቦክስን እስካሁን ሳታውቃት ቀረህ :?: ... ኢትዮጵያ እኮ ሜሞሪ ስቲክና ድሮፕ ቦክስ አካውንት የሌለው ... ሽንኩርንት ነጋዴ የለም ... ቅቅቅ

የተሻለውን እኔ ልጠቁማችሁ ... ምክንያቱም ሰዎች ኢሜይል አድሬሳቸውን ለመስጠት የማይገደዱበትና ለሁሉም የሚያዳርስ የተሻለ አማራጭ ስላለ ...

scribed.com ግባና አካውንት ከፍተህ መጻሀፉን አፕሎድ አድርገው ... ለሁሉም አክሰሲብል በሚሆን መልኩ አፕሎድ አድርገው ... ማንኛውም አካውንት ያለው ሰው ዳውንሎድ እንዲያደርግ በሚያስችለው መልኩ ማለት ነው (የተለያዩ አማራጮች እንዳሉ አስታውስ) :: ... ከዛ ብኋላ የፈለገ ሰው ... መጽሀፉን ላፍ አድርጎ ውልቅ ይላል:: ... አንተም ከጥቂት ጊዜ ብኋላ ... ታነሳዋለህ:: ... የኮፒ ራይት ምናምን ዝባዝንኬ ሳይመጣ በፊት ማለት ነው::

ለምሳሌ ሓየት የማነ ሼር ያደረኩትን ተመልከት ...

http://www.scribd.com/hyemane/documentsሙዝ1 wrote:
ዳጨው wrote:
እህምም
ምስጋናዬ ይድረስህ እያሉኝ በጠቆምከኝ መሰረት መፅሀፎችን ለማካፈል እሞክራለው:


እኔም እህምም ምስጋናዬ ይድረስህ ከማለቴ በፊት የዛሬ 3 አመት አካባቢ ዝም ብዬ ለየሰዉ ኢሜይል ሳደርግ ስዉል ይህንን ሀሳብ ማምጣት ነበረብህና ተቀይሜሀለሁ :lol: :lol: ቂቂቂ እህምም ስምሽ ጾታሽን አይገልጽምና ቶሎ ቀይሪዉ :lol:

ዳጨዉ አሪፍ ሀሳብ ነዉ ... በርታ .... እዉቀትን ማካፈልን የመሰለ መልካም ነገር የለም ...
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby -...- » Thu Aug 16, 2012 7:58 pm

ሞቼ እየተነሳሁ ልሙት እንደገና
አንድ ሞት ላገሬ አይበቃትምና
-...-
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 401
Joined: Thu Feb 09, 2012 8:36 pm

Postby ሙዝ1 » Sat Aug 18, 2012 8:45 am

ሓየት11

ቂቂቂ ምን ማለት እንደፈለኩ የሚገባህ እህምምን ብትሆን ነበር :wink: ...

ይመችሽ አባ
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Postby ምክክር » Sat Aug 18, 2012 3:31 pm

ሙዝ1 wrote:ሓየት11

ቂቂቂ ምን ማለት እንደፈለኩ የሚገባህ እህምምን ብትሆን ነበር :wink: ...

ይመችሽ አባ


አህ....የዋርካው ጌታ ቢኖር እዚች ጋ..... በ ሓየት11 እና በሙዝ-1 መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት እንዴት ሬጉሌት አድርጎ እንደሚያቀርበው አይታያችሁም....ማለት የእህምምን 110 ዩኤስ ቮልት ከሙዝና ከሓየት 220 ቮልት ጋር ሲያስታርቅ...ሲያስማማ::

ዒድ ሙባረክ ለሚመለከተው ሁሉ
ምክክር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 267
Joined: Thu Jun 26, 2008 10:10 am
Location: Super Earth

Postby ሓየት11 » Sat Aug 18, 2012 11:36 pm

ቀለልክ በለኛ ... ቅቅቅ

ነገሩማ ከ3 አመት በፊት እኮ ነው የሚለው ... ስክለፈለፍ ... ወጥ ረገጥኩ እንጂ :P

@ምክክር
ያንተ ደግሞ ጾምህ ሲፈታ ... አፍህም ቅኔህም አብሮ ተፈታና ... የምትናገረው ሁሉ ... እንቆቅልሽ ሆነብኝ ... :lol:

የደስታ ቀን ይሁንልህ!

ሙዝ1 wrote:ሓየት11

ቂቂቂ ምን ማለት እንደፈለኩ የሚገባህ እህምምን ብትሆን ነበር :wink: ...

ይመችሽ አባ
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby ዳጨው » Sun Aug 26, 2012 8:30 pm

ለሁላችሁም ሰላምታዬ ይድረሳችው ሓየት ባልከኝ መሰረት ይሄው እዚ ላይ አድርጌዋለው:: ማንም የፈለገ ሰው ዳውሎድ ማድረግ ይችላል:: መልካም ቀን::

http://www.scribd.com/doc/103521729/The ... -Ethiopia#
ዳጨው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 209
Joined: Mon Apr 19, 2004 2:39 pm

Postby ገልብጤ » Sun Aug 26, 2012 8:49 pm

ዳጨው wrote:ለሁላችሁም ሰላምታዬ ይድረሳችው ሓየት ባልከኝ መሰረት ይሄው እዚ ላይ አድርጌዋለው:: ማንም የፈለገ ሰው ዳውሎድ ማድረግ ይችላል:: መልካም ቀን::

http://www.scribd.com/doc/103521729/The ... -Ethiopia#


ራስ ጎበና ዳጨው ......ዳውንሎድ ስናደርገው ኢሜይል ብላ ..ብላ ፓስወርድ ብላ�-..ብላ ይለናል በትዘዝነው አድረግን እሱ ግን ወይ ፍንክች ....ኤጭ እኔ ደግሞ በነጣ ተገኝቶነው ብየ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Next

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest