ችሉላ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ችሉላ

Postby ችሉላ » Sat Aug 25, 2012 8:28 pm

አረ ምክትሉም ፕሬዘዳንት ታመመ የተባለው ውነት ነው?
ችሉላ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Sat May 06, 2006 3:54 am

Re: ችሉላ

Postby recho » Sat Aug 25, 2012 9:04 pm

ችሉላ wrote:አረ ምክትሉም ፕሬዘዳንት ታመመ የተባለው ውነት ነው?
የምክትል ፕሬዝዳንቱ ምክትል ፕሬዝዳንት ? :roll: :roll:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Re: ችሉላ

Postby ገልብጤ » Sat Aug 25, 2012 9:34 pm

ችሉላ wrote:አረ ምክትሉም ፕሬዘዳንት ታመመ የተባለው ውነት ነው?

ቂቂቂቂ...ምክትል ፕሬዝዳንት አለን እንዴ :?:
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Re: ችሉላ

Postby recho » Sat Aug 25, 2012 9:38 pm

ገልብጤ wrote:
ችሉላ wrote:አረ ምክትሉም ፕሬዘዳንት ታመመ የተባለው ውነት ነው?

ቂቂቂቂ...ምክትል ፕሬዝዳንት አለን እንዴ :?:
አፓረንትሊ .. ኢት ሉክስ ላይክ ዘ ፕራይም ሚኒስትር ኢዝ ምክትል ፕራይም ሚኒስትር እና ፕራይም ሚኒስትር ቅቅቅቅቅቅ ገልቢቾ ቢድሊቅሊቅ ብሎልሀል
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Re: ችሉላ

Postby ገልብጤ » Sat Aug 25, 2012 9:42 pm

recho wrote:
ገልብጤ wrote:
ችሉላ wrote:አረ ምክትሉም ፕሬዘዳንት ታመመ የተባለው ውነት ነው?

ቂቂቂቂ...ምክትል ፕሬዝዳንት አለን እንዴ :?:
አፓረንትሊ .. ኢት ሉክስ ላይክ ዘ ፕራይም ሚኒስትር ኢዝ ምክትል ፕራይም ሚኒስትር እና ፕራይም ሚኒስትር ቅቅቅቅቅቅ ገልቢቾ ቢድሊቅሊቅ ብሎልሀል

ይህ የምታንቃሪው ቡና ሳይባርቅብሽ አይቀርም .. እሱ ያለው ፕሬዝዳንት እንጂ PM የሚል የታለና ነው ስለ ፒኤም ....
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Re: ችሉላ

Postby recho » Sat Aug 25, 2012 9:52 pm

ገብልዋ መቼም እንደዛ አይነት ስተት አይሳሳትም ብዬ ነዋ .. ቢያንስ ስተቱን በስተት ያረምኩለት .. አጠፋሁ እንዴ? ለዚህ እኮ ነው ቢድሊቅሊቅ አለ ያልኩት :lol: :lol: :lol: ከቡናዬ ላይ አይንህን ንቀል አመዳም :lol: ኮሎምቢያ ፎረቨር !!!

ገልብጤ wrote:
recho wrote:
ገልብጤ wrote:
ችሉላ wrote:አረ ምክትሉም ፕሬዘዳንት ታመመ የተባለው ውነት ነው?

ቂቂቂቂ...ምክትል ፕሬዝዳንት አለን እንዴ :?:
አፓረንትሊ .. ኢት ሉክስ ላይክ ዘ ፕራይም ሚኒስትር ኢዝ ምክትል ፕራይም ሚኒስትር እና ፕራይም ሚኒስትር ቅቅቅቅቅቅ ገልቢቾ ቢድሊቅሊቅ ብሎልሀል

ይህ የምታንቃሪው ቡና ሳይባርቅብሽ አይቀርም .. እሱ ያለው ፕሬዝዳንት እንጂ PM የሚል የታለና ነው ስለ ፒኤም ....
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ገልብጤ » Sat Aug 25, 2012 9:59 pm

እሱ መርቅኗል ..ምን እንደሚያወራ አያውቀውም ..ያንቺ ምርቃና ደግሞ ባሰ ካጨበጨበው ጋር አብሮ ማጨብጫብ ..ከመረቀነው ጋር አብሮ መመርቀን ..ቦተሊካም ገብተሽ ትመረቅኛለሽ ...
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

ችሉላ

Postby ችሉላ » Sun Aug 26, 2012 5:36 pm

ውይ ጉድ እንድው ብሳሳት ስድብ አጠገባችሁኝ???ይቅርታ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስተሩን ማለቴ ነበር..ለምንድነው ግን ለስድብ የምንቀድመው?አንዳንዴ አስተዳደግም ይወስናል::
ችሉላ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Sat May 06, 2006 3:54 am

Re: ችሉላ

Postby ችሉላ » Sun Aug 26, 2012 5:58 pm

ወይ ጉድ ስድብ በዛ እኮ በጵሁፍ ስህተት አለ ታዲያ ማረም ሲቻል ስድብ?ምክትል ጠቅላይ ሚኒስተር ለማለት ነው:: አሁንስ እኛ ኢትዮጵያውያን መቼ ይሁን ቅን ሁነን የምንገኝው..ለነገሩ የቤተሰብ አስተዳደግም ይወስናል....
ችሉላ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Sat May 06, 2006 3:54 am

Re: ችሉላ

Postby ገልብጤ » Sun Aug 26, 2012 7:42 pm

ችሉላ wrote:ወይ ጉድ ስድብ በዛ እኮ በጵሁፍ ስህተት አለ ታዲያ ማረም ሲቻል ስድብ?ምክትል ጠቅላይ ሚኒስተር ለማለት ነው:: አሁንስ እኛ ኢትዮጵያውያን መቼ ይሁን ቅን ሁነን የምንገኝው..ለነገሩ የቤተሰብ አስተዳደግም ይወስናል....

እስኪ የቱ ጋር ነው ተሰደብኩ የምትለው :?: ዝም ብለህ አትጃጃል ባክህ እራስህ ተስተካክለህ ወይ ተጠርበህ ና
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests