አርቲስት ቴዲ የመስቀል እለት የጋብቻ ስነ ስራቱን ይፈጽማል::

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby ገደል » Mon Sep 24, 2012 1:29 pm

ምን ይጠበስ ታድያ?
ገደል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 489
Joined: Sat Jan 02, 2010 12:03 am

Postby ክቡራን » Mon Sep 24, 2012 1:46 pm

አይ ዜና ነው ያቀረብኩት ...የቴዲን ዜና የሚያነቡ ቡዙ ሰዎች አሉ...እንጂ እኔ ምንም ይጠበስ አላልኩም::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ዞብል2 » Mon Sep 24, 2012 5:55 pm

ስማ ጆንያው :P የድግስ የተዝካር.....ወዘተ ወሬ አያመልጥህም :wink: ደግሞ አርቲስት ሳይሆን አዝማሪ ነው :P :lol: :lol:

ዞብል ከአራዳ
ዞብል2
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1997
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Postby ዲያስፖራ » Mon Sep 24, 2012 8:25 pm

ቴዲ አፍሮ ከሚያደንቁት ሰው አንዱ ነኝ ሁሉንም ዘፈኖች እወድለታለሁ በተለይ አሁንማ ሰለ ምኒሊክ ይዝፈነው ልብን ይማርካል ቴዲ የልጅ አዋቂ ነው አብዛኛው ዘፈኖቹ የህዝብን ልብ በማዳመጥ ስለሆነ ተወዳጀነቱ የዛን ያክል ነው :: መልካም የአብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ይሁን ::
ለቅምሻ
http://www.youtube.com/watch?v=8UISXVZhLEo
ቀይ ባህር ድንበራችን ነው !!!!
I Love Ethiopia !!!
ዲያስፖራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 781
Joined: Wed Apr 29, 2009 4:39 pm
Location: no


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests

cron