ግዕዝ ኪይቦርድ/ቴክሰት ለአንድሮይድ ስልክ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ግዕዝ ኪይቦርድ/ቴክሰት ለአንድሮይድ ስልክ

Postby ቱሉቦሎ » Sat Oct 20, 2012 3:42 am

ዋርካ ብዙ ይቀደዳል ግን ስለ android ots ማንም ሲያወራ ሰምቼ አላውቅም :: ሌላ ፎረሞች ይህ ታላቅ መወያያ ነው

አንድሮይድ ስልክ ያላችሁ ኑ እንወያይ
ለአንድሮይድ የሚሆን ግዕዝ ኪቦርድና ፎንት
እንዴት ፎን ሩት እንደሚደረግ
ወዘተ ወዘተ
I just got the update for Android 4.1.2 Jelly Bean from google..
Last edited by ቱሉቦሎ on Fri Nov 30, 2012 2:17 pm, edited 1 time in total.
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm

Re: አንድሮይድ መወያያ

Postby ፓፒዮ » Sat Oct 20, 2012 5:29 am

ቱሉቦሎ wrote:ዋርካ ብዙ ይቀደዳል ግን ስለ android ots ማንም ሲያወራ ሰምቼ አላውቅም :: ሌላ ፎረሞች ይህ ታላቅ መወያያ ነው

አንድሮይድ ስልክ ያላችሁ ኑ እንወያይ
ለአንድሮይድ የሚሆን ግዕዝ ኪቦርድና ፎንት
እንዴት ፎን ሩት እንደሚደረግ
ወዘተ ወዘተ
I just got the update for Android 4.1.2 Jelly Bean from google..


ሰላም ቱሉቦሎ
ይህችን ዩትዩብ እያት
http://www.youtube.com/watch?v=do6mTvgf ... el&list=UL

ICS OS ከጫንክበት አማሪኛ ፊደሎችን ማንበብ ይችላል እራሱን እስማርት ፎኑን የአማሪኛ ቨርዥን አለው

ለመጻፍ ግን,,,,አንድሮይድ ማርኬት ውስጥ ገብተህ 'multiling keyboard' ena 'myalpha' የሚባል አፕስ ፈልገህ ጫን

መልካም እድል
ፓፒዮ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 41
Joined: Tue Apr 17, 2012 8:28 pm
Location: agere mariyam

Re: አንድሮይድ መወያያ

Postby ሓየት11 » Sat Oct 20, 2012 5:04 pm

ቱሉቦሎ ወንድማችን

ምንድነው እሱ? ለዋርካ የሚሆን የሚመጥን ርዕስ ክፈት እንጂ ... የፖለቲካ, የዘርና የሀይማኖት ልዩነታችንን የምናራግብበት ሀሳብ ምናምን አፍልቅ እንጂ ... የምን ቴክኖሎጂና ሳይንስ ነው እሱ? ... ቅቅቅ

ዋርካ በልካችን የተሰፋች የነገደ አርበኞች ቦላሌ ናት ... ይቺን ቦላሌያችንንን ... ጀለቢያ ለማድረግ የምትነሳሱ ሰዎች ... ጥቢቆ ለማድረግ ከሚነሳሱት ለይተን አናያችሁም ... ዘራፍ! .... ቅቅቅ

ቱሉቦሎ wrote:ዋርካ ብዙ ይቀደዳል ግን ስለ android ots ማንም ሲያወራ ሰምቼ አላውቅም :: ሌላ ፎረሞች ይህ ታላቅ መወያያ ነው

አንድሮይድ ስልክ ያላችሁ ኑ እንወያይ
ለአንድሮይድ የሚሆን ግዕዝ ኪቦርድና ፎንት
እንዴት ፎን ሩት እንደሚደረግ
ወዘተ ወዘተ
I just got the update for Android 4.1.2 Jelly Bean from google..
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby ዞብል2 » Sat Oct 20, 2012 5:55 pm

ስማ ጀዝባው ወያኔ :P ጉድ ፈላ :o አንተና ክቡራን(ጆንያው) መጥለፍ የምትችሉት ከPC ብቻ ነው :wink:

ዞብል ከአራዳ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2270
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Postby ሓየት11 » Sat Oct 20, 2012 11:44 pm

ድንኩ አራዳ :lol:

አንተማ ምን ጉድህ ይፈላል ... ዛሬም ድረስ መጥለፍ የምትችለው የአራዳ ባሪስታዎችን ነው ... ቅቅቅ ...

ዞብል2 wrote:ስማ ጀዝባው ወያኔ :P ጉድ ፈላ :o አንተና ክቡራን(ጆንያው) መጥለፍ የምትችሉት ከPC ብቻ ነው :wink:

ዞብል ከአራዳ
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby ቱሉቦሎ » Sun Oct 21, 2012 3:33 am

ፓፓዮ Icecream Sandwich aka Android 4.0.4 ትንሽ አርጅቷል :: ከሱ በኋላ 4.1.1 ተለቆ አሁን ደሞ 4.1.2 Jelly Bean ተለቆ ደርሶኛል ::

አንተ ያልካቸው multiling keybord & myalpha ጉግል ፕሌይ ያወቃቸውና ነጻ ሲሆኑ ስልክህን root(jail break) ማድረግ ሳያስፈልግ ኢንስቶል ማድረግ የሚቻሉ ናቸው :: ፎንቱ ግን ጥራት ስለሌለው እኔ አልወደውም :: ሌላ ስልክ root ከተደረገ ኢንስቶል የሚደረግ በጣም ጥሩ Geez virtual Keyboard አለ :: የሚጠቀመው ቆንጆ ግዕዝዘመንን ነው ::
የሚያሳዝነው ይህንን ሁሉ ደክሜ ልጠቀምበት አልቻልኩም :: ግዕዝ/አማርኛ ቴክስት ሊቀበል ወይም ሊልክ የሚችል ስልክ ያለው አላገኘሁም :: ለምን የኛ ሰው ይህንን ነጻ አገልግሎት እንደማይጠቀምበት አይገባኝም
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm

Postby ቱሉቦሎ » Fri Nov 30, 2012 2:06 pm

https://play.google.com/store/apps/deta ... .plugin.am

Description
Amharic dictionary plugin for MultiLing Keyboard.
Please install MultiLing Keyboard along with this plugin.


Ethiopic Ethiopian auto-correction word prediction
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests