ስብስቦች

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ስብስቦች

Postby ማናስቦት » Mon Oct 22, 2012 8:56 am

ዛሬ የምናየዉ ክስ ላለፉት ሁለት ሳምንታት አካባቢ ልብን በሚያንጠለጥል መልኩ ሲተረክልን የነበረዉን "ባለ ታክሲዉ " የተሰኘዉን ወርቃማ ወግ ሆን ብሎ በማጨናገፍ አንባብያንን ማስቀየሙ አላንስ ብሎ የጽሁፉን አቅራቢ ተወዳጁዋ እንደ ስሙዋ ትሁት የሆነችዉን ዉብ ኢትዮጵያዊት የትህትናን ለወራት የተገነባዉን ሰብእና በሚነካ መልኩ ትህትነ በሚል ስም የማወናበጃ ጽሁፍ ያቀረበዉን / ያቀረበችዉን ግለሰብ ለፍርድ ለማቅረብና አስፈላጊዉን እርምጃ ለመዉሰድ በመጀመሪያ የግለሰቡን ማንነት ማዎቅ አስፈላጊ ስለሆነ ይህንን ለዋርካ ፍርድ ቤት አጣርተዉ እንዲያቀርቡና አጣሪ ኮሚሽን ማቁዋቁዋም የግድ ስለሆነ የዚህ ኮሚቴ አባል ሊሆኑ የሚችሉ ሰዎችን በዲሞክራሲያዊ መንገድ መምረጥ የግድ ስለሚል በኔ በኩል ጥቆማውን ከነምክንያተ አስቀምጣለሁ ::

1ኛ . ደጉ : በዋርካ ደንበኛነቱ ተወዳዳሪ ስለሌለዉ ተከሳሹን በገባበት ገብቶ ያመጣዋል የሚል እምነት አለኝ ::
2ኛ . ዱራሰንበት : ምናልባት ፖለቲካዊ አንድምታ ካለዉ ማብራሪያ የመስጠት ብቃት አለዉ ተብሎ ስለሚገመት
3ኛ እማማ እርጎየ : የእድሜ ባለሀብት ስለሆኑ
4ኛ Monika****: ቡናዋን ሊጠጣ ሲሄድ ልታገኘዉ ስለምትችል
5ኛ ጃንሜዳ : የከተማ ልጅ ስለሆነ :: እነዚህ የኔ እጩዎች ናቸዉ እስኪ የናንተን ደግሞ አቅርቡ ::
ብልግና ?

ሰላም ለናንተ ይሁን በመጀመሪያ

በመቀጠልም እንዳው ዋርካን ስቃኛት በአብዛኛዎቻችን
ከአገር ውጭ ስለምንኖር ለራሳችን እራሳችን አብስለን ወይም አሙቀን ነው የምንበላው ይህንንም ያሳሰበኝ ትንሽ ባካባቢዬም የታዘብኩዋቸው ሰዎች ስላሉ ነው እንደውም በዘመኑ ሴቶቻችንን ወንዶቻችን ሳያስንቁም አልቀሩም ካሁኑ በርታ ካላልን ለማለት ነው
እናም ሁላችንም የምናቀው የአገራችንም ባህል ይሁን የአውሮፓውያን የኢስያ የአፍሪካ ብቻ ሰርተን ተዋቶልናል የምንለውን የምግብ አሰራር የምናቃትን እንቁዋደስ ብዬ ይቺን ሩም ከፍቻለው እንግዲ ይታያል ጉዱ ወንዶቹ ከሴቶች ቀድመው ምላሽ እንዳይሰጡ እና ጉድ እንዳይባል


እስቲ ከራሴው ልጀምር እና እንጀራን ከሱቅ የዋለ እና ያደረ ከምንገዛ ይልክ እንዴት ቤት ውስት በቀላል ዘዴ በንጹህ መስራት እንደሚቻል ልጻፈው

እንጀራን ለመጋገር ከማሰባችን በፊት ትንሽ የስንዴ ዱቄት /የስንዴው ዱቄት ለጠንነትም ለውፍረትም ላለመጋለጥ ነጭ ከሚሆን ይልቅ ጠቆር ያለው ቢሆን ይመረጣል

ትንሽ ዱቄት ወስደን በውሀ በጥብጦ ውሀ ዘለል እስኪለው ሞልቶ ማቀዝቀዣ ውስጥ ማስቀመጥ
/በፈረንጅ እርሾ ከመጋገር ያበሻ እርሾ መስራት እንደማለት ነው /
ከዛ ልክ መጋገር በምፈልግበት ቀን ዱቄቱን ትንሽ አመስ ተደርጎ በ እርሾው መቀላቀል እና ማሸት
ሊጡን ማቅጠን ሲያስፈልግ እንደሰዉ ፍላጎት ይለያያል እኔ ጋዝ ባለው ውሀ ነው የማቀጥነው ቶሎ እንዲነሳ /ኩፍ እንዲል
መጠኑን አይቶ ጨውና የሊጡን ውፍረት ከድኖ ሙቀት ወዳለበት ማስቀመጥ
ኩፍ ስሊ ምጣዳችንን /መጥበሻውን በደንብ ማጋል እና እንጀራችንን እየላፍን ማውጣት እኔ እንጀራ ስሰራ በዚ መልኩ ነው እስቲ ደሞ ሌሎቻቹ የየራሳጩን ሙያ ይዛቹ ከች በሉ በዚ መሀል ብዙ የማናቃቸውን የምግብ አይነቶች እንማማራለን ቸር እንሰንብት
አክባሪያቹ እድልልልልል

እድላዊት::


ሰላም ::
ለቅሶ /ሐዘን አስተውላችሁ እንደሆነ ... አንዳንዴ ቴያትር አይመስልም ? ማን ለማን እንዴት እንደሚያለቅስ !

ሆደ ባሾች ነን ... ወይስ አስመሳዮች ? ማስመሰል ከሆነስ ... እንባን የማዘዝ ችሎታችን አያስደንቅም ?

ግራ የገባው
ይሄ ደግሞ ምርቃት ይሁን

4get.this
ማናስቦት
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 29
Joined: Mon Apr 23, 2007 1:34 pm

Postby ማናስቦት » Mon Oct 22, 2012 9:04 am

ስላም ወገኖች :ይህ ግጥም በመምሬ አማረ ቸኮል /የጄኔራል መንግሥቱ ንዋይ የነፍስ አባት የተጻፈ ነው ::


ባመድ ቤተመቅደስ በጣኦት ማንገሻ
በስንዴው ማሳ ውስጥ በሆድ አምላኩ እርሻ
ድብልቅልቅ የቃል ዘር በእንክርዳድ ማፈሻ
በሙታን አጀንዳ ቀብር ማስታወሻ
ስሄድ -ስንከራተት በጠማማው እግሬ
ስወጣ -ስገባ ብዙ ዘመን ኖሬ
መንገዱ -ተገኝ -የኽው ገና ዛሬ
በአስከሬን -ሐውልት ዘወትር ማልቀሻ
ግብዞች አፅም ላይ ዕጣን ማጨሻ
ባርባ -በስማንያ -ድግስ መደገሻ
በመንፈቅ -በዓመት ሐዘን በማደሻ
በፀሎት -ርዝመት የሙት ቤት መውረሻ
አዲስ ልብስ አውልቆ ውራጅ ማግበስበሻ
በጠላፊው ጥላ አካልን ማልበሻ
በአዋልድ ድርሰት ወንጌልን ማፍረሻ
ስንከራተት ኖሬ ......

መንገዱን አገኘሁ የኽው ገና ዛሬ
በዓል -በመደርደር ፍጡር ማወደሻ
ሠላም -በሌለበት በሁልጊዜ ረብሻ
ቢሄዱበት -ቢሄዱበት -የሌለው መድረሻ
ወደ ሲዖል መንገድ ቁልቁል መገስገሻ
ጥቅጥቅ ባለ ዱር -ከጥሻ -ወደጥሻ
ሜዳና -አቀበት -ገደልና ዋሻ
በአምልኮት አተላ -በዝቃጭ ማፍስሻ
ጥምጥም ዙሪያ መንገድ
ግራ -በሚያጋባ
የፅድቅ ልብስ መስሎኝ
የደረብኩት ዳባ
ስሄድ -ስንከራተት በጠማማው እግሬ
ስገባ -ስወጣ ብዙ ዘመን ኖሬ
መንገዱ ተገኘ ይኽውና ዛሬ
ገዳዮን -ስከተል ያዳነኝን ትቼ
መውጫ -ከሌለበት ከጉድጓድ ገብቼ
ትንሳኤ በሌለው -ዝልቅ ሞትን ሞቼ
ተቀብሬ -እንዳልቀር -ከርሱ ተለይቼ
ከድቅድቅ ጨለማ -ከማጡ ወጥቼ
እርሱን ለመከተል -ዘይቱን ሞልቼ
ወደሙሽራው ቤት መጣሁ ተጠርቼ ::
እግዚአብሔር ይመስገን -ሆኛለሁ ሠርገኛ
ሥራፈት ለነበርኩ ስነፍ አመጸኛ
በጧት ላልተገኘሁ ለማተው ቅጥረኛ
ቸሩ የኔ ጌታ እኩል ከፈለኛ !!

እንታደስ

ቀደም ብሎ ድህረ ገፁን የጎበኛችሁ ልትኖሩ ትችላላችሁ ; ሆኖም ግን ካላያችሁት እጅግ ጠቃሚ ነገር አለውና ጎብኙት ::
http://www.ethiopiawakeup.net/
http://www.ethiopiawakeup.net/wyyt/
አመሰግናለሁ

ጣዕም
ስለሴት ልጅ ውበት 1,

ክርችች ብሎ የተቦረሸው ብሩሽ ጸጉርዋ ክልል ክልሉን ይዞ
በመቆጣጠር የጭንቅላት ቆዳዋን ብዙ ሺህ ጉንዳኖች ለራሳቸው መተላለፊያ የቀየሱት መንገዳ መንገዶች ይመስላል ::

ስለሴት ልጅ ውበት 2,

ክብ ፊትዋ ላይ እንደ ጉጉት የፈጠጠው አይኑዋ ስልከከ - ውርደት ሳይኖረው እንደ አንዳች ሰፍቶ ከላይ ከንፈርዋ በላይ የተከረቸመው አፍንጫዋ ጋር ተዳምሮ ጎራዲት አስብሎዋታል ::

ስለሴት ልጅ ውበት 3;

ከቆዳው ተላቆ ተመትሮ እንደተዘረጋ ስጋ ፊትዋ ላይ የተነጠፈው ከንፈሩዋ የመሳም ድርቅ ሲመጣ የአዳም ዘርን ሁሉ ከራብ የሚታደግ ይመስላል ::

ስለሴት ልጅ ውበት 4,

መገለጢጥ ፊትዋ ይበልጥ ስትስቅበት ከገጠጠው ጥርሱዋ ጋር ተዳምሮ የሞተ የአህያ አጽም ጭንቅላት አስመስሎዋታል ::

ሥለሴት ልጅ ውበት 5,

ደረቱዋ ላይ በሁለት አቅጣጫ የተንጠለጠሉት ጡትዎችዋ ያልተነፋ ዝርክርክ ቆዳ አይነት መስለው ወደታች ተቀስረው እንብርቱዋን አልፈው እንደለሰለሱ የጠቢ ያለህ ያሉ ይመስላሉ ::

ስለሴት ልጅ ውበት 6,

የጮማ ክምር የሞላው ቀፈትዋ ወደፊት ተኮፍሶ ቢሰየም እግሩዋን እንዳታየውና በናፍቆት እንድትዋዝን ከፍተኛ ወንጀል አወጀባት ::

ሥለሴት ልጅ ውበት 7,

ከማጠሩዋ መወፈርዋ :;ሰውነትዋ ላይ የተከመረው የስጋ ተራራ ብትሸከምም ጭንና ጭኖችዋን ፈልቅቀው ትማስ ወርቁዋን መፈለግ አያሻም ....የታጠፈው ስጋ ጠቅላላ ከሴት ልጅ ዋና የተፈጥሮ ትማስ ወርቅ የማይተናነስ ሙቀትና ልስላሴ ስላለው አንዱን የታጠፈውን የጮማና የስጋ ክፋይ ዝም ብሎ መነፍነፍ ነው ::

የሴት ልጅ ውበት 8,

ልክ ጭንና ጭኖችዋን ወደ ግራና ቀኝ ለማድረግ የበላሁ የጠጣሁትን ጉልበት አሰባሰብኩ ::እንደምንም ሁለቱ ጭንዎችዋን አቅጣጫቸውን ካስያዝኩ በሁዋላ ልጠልቃት ብልቱዋን ብፈልግ በቆዳ የተሸፈነው ጮማ ተንሰራፍቶ አካባቢውን ሸሽጎት ኖሮ አጣሁት ::እኔም በስሜት ቅንዝረት ጦፌ ስለነበር በትግስት የፈለግኩትን እሳተጎመራዋን ለማግኘት ተሸንፌ አካባቢው ላይ እራሴን ባነካካ ከእኔነቴ ቱቦ እየተቻኮለ የወጣው ሀጥያቴ መላው ጭኖችዋንና ሆድዋን አጨመላለቅኩት ::ወይኔ ትወልድ ይሆን ???

ሾተል
ማናስቦት
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 29
Joined: Mon Apr 23, 2007 1:34 pm

Postby ማናስቦት » Mon Oct 22, 2012 9:15 am

ሲያወሩ ስምቼ ችላ ያልኩትንም የአሉባልታ ወሬ
ውሳኔ ላይ ደረስኩ ጊዜዬን ስውቼ ላጤነው ከምሬ
የድካሜም ዋጋ እንዲህ አንድ ዋዛ አልቀረም በከንቱ
በጥቂት ቀናት ውስጥ ሚስጥሩ ታወቀ ከስር መሰረቱ
የሚስቴ ጉድ ወጣ ወደ አደባባይ
የኔም ልብ ፈካአለ እንደ እንጉዳይ
ታሪኩ እንደዚህ ነው ስሙኝ ቶሎ ቶሎ
ካለችበት ሰፈር ትንሽ ወጣ ብሎ
ያበሻ አስቤዛ አንጀራ በርበሬ ቆሎ ዶቦ ቆሎ
ልትገዛ ስትሔድ ወከክ ያደጋታል አንድ የህንድ መለሎ
በፍቅር ተሳስረው ለጥቂት አመታት ከቆዩ በሗላ
መፈልግ ጀመረች ለትዳር የሚሆን ሌላ ያልተበላ
ከሱ ከተጣላች ገና በሳምንቱ መጥታ ከኔ ቤት
እንዝርት ሆነችብኝ አስከ ዘላለሙ አንዳስታውሳት
ነገሩም ሆነና እሷ እዳሰበችው
ላገባት ወስንኩኝ ሳይቀማኝ ሌላ ሰው
ይህ በዚህ አንዳለ ቀናቶች ያልፉና ወራቶች ሲተኩ
በሆድዋ መወጠር ማርገዝዋን አወኩ
አንደማይሆን የለም በኔ አቆጣጠር ዘጠኝ ወር ሳይሞላ
ጥቁር ጠጉር ያለው ጠይም ልጅ ዱብ አላ
ማርያም ያጥናሽ ብሎ የሚገባውና የሚወጣው ሁሉ
ልጁን ከኔ ጋራ ያመሳስሉና ይንሾካሾካሉ
እሱ አጭር ቀጭን አራስ መላጣ
አንዲህ ያለ ጠጉራም ከየት ነው የመጣ
ግን እኮ ይች ልጅ ትወጣ ነበረ ካንድ ህንዲ ጋራ
እስኪ በናታችሁ ከሃሚታ በፊት ጉዳዩ ይጣራ
ብላ ስትናገር የሷ ታናሽ እህት ስው ይሰማትና
አንዱ ሹክ ይለኛል እንደ ስበር ዜና
ከያማ በኋላ ምኑን ልንገራችሁ የጭንቀቴን ክብደት
ይሄው እስከ ስዛሬ ተሸክሜዋለሁ ለሶስት አመታት
የኔ አይደለም ብዬ ልጁን እንዳልክደው
ዘመዶቼ ስምተው ወንድ ልጅ ወለደ ብለው ተደስተው
እንደዚህ ማድረጉስ የማይሆን ነገር ነው
በሌላ አንጻር ደሞ የኔ ያልሆነውን የኔ ነው ማለቱ
እንኳን አይምሮዬ አለም ይታዘባል አንደሆንኩኝ ከንቱ
እረ ምን ይሻላል ከዚህ ጉድ ያውጣችሁ
እስኪ መላ በሉ ምንድን ነው ምክራችሁ
ኋላ ልብ አድርጉ የዚህ አይነት ችግር በናንተም ይመጣል
እንደምንም ብለን መፍትሄውን አሁን መፈለግ ይሻላል
እንግዲህ ሃሳቤን በናንት ጥያለሁ
እስከምንገናኝ ደህና ሁኑ እላለሁ

አሚጎ
ማናስቦት
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 29
Joined: Mon Apr 23, 2007 1:34 pm


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests